የዕለቱ ዜናዎች

ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነ

ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሳምንት ዘ-ሐበሻ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ኢትዮጵያ ከእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ማባረሯን ከዘገበች…

አል-ሸባብ ባለፈው ሣምንት መግቢያ ላይ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል ኃላፊነት ወስዷል – ቪኦኤ

አል-ሸባብ ባለፈው ሣምንት መግቢያ ላይ ጥቃት ያደረስኩት እኔ ነኝ ሲል ኃላፊነት ወስዷል – ቪኦኤ

ሶማልያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት ማብቂያ ላይ ምርጫዎችን ለማካሄድ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ባለችበት ባሁኑ ወቅት የአል-ሸባብ…

ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙሉ (ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት)

ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያን በሙሉ  (ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት)

ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፰  ዓ.ም.           ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፫ እንኩዋን ለብርሃነ…

አሜሪካ በነአቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ሥጋቷን ገለፀች

አሜሪካ በነአቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ሥጋቷን ገለፀች

የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር በሆኑት በአቶ በቀለ ገርባና በሌሎች ላይ የሽብር ፈጠራ…

የፋሲካ ገበያ | የዶሮ፣ የፍየል፣ የበግ፣ የሰንጋ፣ የቅቤና የእንቁላል ዋጋ ትንተና

የፋሲካ ገበያ | የዶሮ፣  የፍየል፣  የበግ፣  የሰንጋ፣  የቅቤና የእንቁላል ዋጋ ትንተና

የዘንድሮ የትንሳኤ በአል ገበያ ምን ይመስላል? | የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዘገባ ከአዲስ አበባ በተለያዩ የአዲስ…

ደቡብ ሱዳን ከ125ቱ ኢትዮጵያውያን ህፃናትና ሴቶች 32ን ከአጋቾቹ ተረከብኩ አለች – 93ቱ የት ናቸው? * የጋምቤላው ክልል ፕሬዚዳንት መረጃው የለኝም አሉ

ደቡብ ሱዳን ከ125ቱ ኢትዮጵያውያን ህፃናትና ሴቶች 32ን ከአጋቾቹ ተረከብኩ አለች – 93ቱ የት ናቸው? * የጋምቤላው ክልል ፕሬዚዳንት መረጃው የለኝም አሉ

(ዘ-ሐበሻ) ከሁለት ሳምንት በፊት የሙርሌ ጎሳ አባላት ከ200 በላይ ኢትዮጵያውያንን ገድለው 125 የሚሆኑ ህፃናትን እና…

ለአስራ አራት ቀን አራስ ጥይት? – (አሳዛኝ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)

ለአስራ አራት ቀን አራስ ጥይት? – (አሳዛኝ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)

አቶ አስጨናቂ ደስታ፤ ተሬ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በእርሻ የሚተዳደሩ አርሶ አደር ናቸው፡፡ ትዳር መስርተው…

ከጎንደር ታፍኖ በቂሊንጦ የስቃይ ማጎሪያ የሚገኘው ወጣት አባይ ዘውዱ ሕይወቱ አዳጋ ላይ መድረሱ ታወቀ

ከጎንደር ታፍኖ በቂሊንጦ የስቃይ ማጎሪያ የሚገኘው ወጣት አባይ ዘውዱ ሕይወቱ አዳጋ ላይ መድረሱ ታወቀ

by Sintayehu Chekol ከሰሜን ጎንደር ታፍኖ በቂሊንጦ የስቃይ ማጎሪያ የሚገኘው የቀድሞ ኣንድነት ፓርቲ ኣመራር ወጣት ኣባይ…

ዓቃቤ ሕግ በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ ዋስትና ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

ዓቃቤ ሕግ በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ ዋስትና ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

የሚያዙበት በቂ ገንዘብ ሳይኖራቸው ቼክ የማውጣት (የመጻፍ) ወንጀል የቀረበባቸው ክስ ዋስትና እንደማያስከለክል ተገልጾ፣ የተፈቀደላቸውን የ600…

ዛሬ በጅጅጋ ከተማ በተከሰተ ጎርፍ የ7 ዓመት ህፃን ልጅ ሕይወት አለፈ – በሐረርም ሰው ሞቷል

ዛሬ በጅጅጋ ከተማ በተከሰተ ጎርፍ የ7 ዓመት ህፃን ልጅ ሕይወት አለፈ – በሐረርም ሰው ሞቷል

(ዘ-ሐበሻ) ሐረርና ጅጅጋ ዛሬ በጣለ ከባድ ዝናብ የተነሳ በተከሰተ አደገኛ ጎርፍ በንብረት ላይ ጉዳት ሲያደርስ…

አላሙዲ በ”ናይጄሪያዊው ቢኒየነር ግፊት” ለመጀመሪያ ጊዜ አረጋውያንን እና የአእምሮ ህሙማንን ረዱ

አላሙዲ በ”ናይጄሪያዊው ቢኒየነር ግፊት” ለመጀመሪያ ጊዜ አረጋውያንን እና የአእምሮ ህሙማንን ረዱ

(ዘ-ሐበሻ) “ከታዋቂ ሰው በስተቀር ድሆችን አይረዱም” እየተባሉ የሚተቹት ሼህ መሀመድ አላሙዲ ናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ…

የከሸፈው የብአዴን/ህወሃት/ኢህአዴግ ስብሰባ በዳላስ!

የከሸፈው የብአዴን/ህወሃት/ኢህአዴግ ስብሰባ በዳላስ!

ባሳለፍነው ሳምንት እሁድ April 24, 2016 ወያኔ/ኢህአዴግ ጠፍጥፎ የሰራው የበአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከክልሉ ተወላጆች ጋር…

በትምህርት ሥርዓቱና በመምህራን ላይ የተደቀነ አደጋ – ከቀድሞው መምህራን ማህበር የተሰጠ መግለጫ

በትምህርት ሥርዓቱና በመምህራን ላይ የተደቀነ አደጋ – ከቀድሞው መምህራን ማህበር የተሰጠ መግለጫ

በታሪክ አጋጣሚ በሥልጣን ላይ የተቆናጠጡ ገዢ ሃይሎች ሁሉ ሕዝብ የሚያነሳቸውን የመብት ጥያቄዎች በአግባቡ ሲመልሱ አልታዩም።…

ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት

ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳና ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ | በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ቁጣ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? – ያዳምጡት

በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ?…

ኤፍሬም ታምሩ የሰሜን አሜሪካ የሙዚቃ ኮንሰርት በሰሜን አሜሪካ የተለለያዩ ከተሞች ሊካሄድ ነው | ሚኒሶታ ሜይ 21 ይደረጋል

ኤፍሬም ታምሩ የሰሜን አሜሪካ የሙዚቃ ኮንሰርት በሰሜን አሜሪካ የተለለያዩ ከተሞች ሊካሄድ ነው | ሚኒሶታ ሜይ 21 ይደረጋል

(ዘ-ሐበሻ) የስመጥሩው አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ የሙዚቃ ኮንሰርት በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ:: ከላስ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ተባረሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ተባረሩ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አቶ ዮሐንስ ሳህሌ ከአሰልጣነታቸው መባረራቸው ተሰማ:: በአንድ ወር የ75 ሺህ…

በአዲስ አበባ ባለ5 ፎቅ ህንጻ ተደረመሰ

በአዲስ አበባ ባለ5 ፎቅ ህንጻ ተደረመሰ

በአዲስ አበባ በተለምዶው ሠሚት የሚባለው የአዲስ አበባ ሰፈር የደረሰው ይኸው የህንፃ መደርመስ ዛሬ ንጋት ላይ…

ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሳምንት ዘ-ሐበሻ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ኢትዮጵያ ከእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ማባረሯን ከዘገበች በኋላ ዛሬ ፌዴሬሽኑ በይፋ አሰልጣኙን ማባራሩን ገልጿል:: የብዙዎች ጥያቄ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ማን ይረከብ ይሆን? የሚለው ነበር:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘገባ ከሆነ የቀድሞው የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋች አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ ተመርጧል:: በ1977 ዓ.ም የብሔራዊ ቡድናችን አምበል የነበረው…

ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነ

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ…

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ

Health: ስኳርና መዘዙ – አዲስ የስኳር አወሳሰድ መጠን ይፋ ተደረገ

ስኳር የሚጨምርባቸውን ምግቦች እና መጠጦች ለአፍታ እናስባቸው፡፡ ኮስተር ያሉትን ስናዘጋጅ ብቻ ካልሆነ ዕለት ተለት በምንመገባቸውና በምንጠጣቸው ውስጥ ስኳር መጨመርን ለምደነዋል፡፡ በባህላዊ መንገድ በሚዘጋጁት ወጦቻችን፣ ጠላዎቻችንና ዳቧችን ሳይቀር እንደ ቀድሞው እናቶቻችን ባልትና የሚጠይቁ አይደሉም፡፡ ይልቁንም ጠቀም ያለ ስኳር ሊሰፈርላቸው ይገባል፡፡ የምግቦቻችንና መጠጦቻችን ቃና ላንቃን በሚያወረዙና ከምላስ በማይወርዱ ጣፋጭነታቸው ብቻ ነው ጥሩነታቸው እየተለካ ያለው፡፡ ከእናት ጡት በቀር…

Health: ስኳርና መዘዙ – አዲስ የስኳር አወሳሰድ መጠን ይፋ ተደረገ

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ…

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ

Video: በጣም አስቂኝ የታዋቂ ሰዎች የሙዚቃ ውድድር

Video: በጣም አስቂኝ የታዋቂ ሰዎች የሙዚቃ ውድድር…

Video: በጣም አስቂኝ የታዋቂ ሰዎች የሙዚቃ ውድድር

ጤና

Health: ስኳርና መዘዙ – አዲስ የስኳር አወሳሰድ መጠን ይፋ ተደረገ

Health: ስኳርና መዘዙ – አዲስ የስኳር አወሳሰድ መጠን ይፋ ተደረገ

ስኳር የሚጨምርባቸውን ምግቦች እና መጠጦች ለአፍታ እናስባቸው፡፡ ኮስተር ያሉትን ስናዘጋጅ ብቻ ካልሆነ ዕለት ተለት በምንመገባቸውና በምንጠጣቸው ውስጥ ስኳር መጨመርን ለምደነዋል፡፡ በባህላዊ መንገድ በሚዘጋጁት ወጦቻችን፣ ጠላዎቻችንና ዳቧችን ሳይቀር እንደ ቀድሞው እናቶቻችን ባልትና የሚጠይቁ አይደሉም፡፡ ይልቁንም ጠቀም ያለ ስኳር ሊሰፈርላቸው ይገባል፡፡ የምግቦቻችንና…

Health: ከሰርግዎ በፊትና በኋላ ሊያጠኗቸው የሚገቡ 7 ወሳኝ ጉዳዮች

Health: ከሰርግዎ በፊትና በኋላ ሊያጠኗቸው የሚገቡ 7 ወሳኝ ጉዳዮች

  መንገድ ለማቋረጥ ዜብራው ላይ ስደርስ ረዥም ሊሞዚን ሌሎች መኪናዎችን አስከትሎ ያልፋል፡፡ ወደ ኋላ ከተሰደሩት…

ከቡና በላይ ሊያነቃቁ የሚችሉ 6 አስደናቂ ነገሮች

ከቡና በላይ ሊያነቃቁ የሚችሉ 6 አስደናቂ ነገሮች

ከቅድስት አባተ | ዘ-ሐበሻ በጠዋት መነሳት ለእርስዎ ምን ስሜት ይፈጥርቦት ይሆን? ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የሰው ዘር…

Health: 11ዱ የጀርባ ህመም ዋና ዋና ምክንያቶችና 8ቱ ምርጥ የቤት ውስጥ ህክምናዎች

Health: 11ዱ የጀርባ ህመም ዋና ዋና ምክንያቶችና  8ቱ ምርጥ የቤት ውስጥ ህክምናዎች

  ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ ነው:: ደግማችሁ ማተም ለምትፈልጉ የዘ-ሐበሻን ስም በምንጭነት…

ስፖርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ተባረሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ተባረሩ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አቶ ዮሐንስ ሳህሌ ከአሰልጣነታቸው መባረራቸው ተሰማ:: በአንድ ወር የ75 ሺህ…

Sport: ‹‹ህልሜን እውን አላደረኩም!›› ጆሴ ኤሊስ ሊንጋርድ

Sport: ‹‹ህልሜን እውን አላደረኩም!››  ጆሴ ኤሊስ ሊንጋርድ

  በማንችስተር ዩናይትድ ዘንድ ክስተት ከሆኑ ተጨዋቾች መሃከል አንዱ ነው፣ ጆሴ ሊንጋርድ፡፡ አሰልጣኝ ሉዊስ ቫን…

ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን 3ኛ ወጣ | አትሌት ትዕግስት ቱፋ 2ኛ ወጣች

ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን 3ኛ ወጣ | አትሌት ትዕግስት ቱፋ 2ኛ ወጣች

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በተደረገው የለንደን ማራቶን የኬንያ አትሌቶች በወንዶችም ሆነ በሴቶች አሸናፊ ሆኑ:: ኢትዮጵያውያኑ ቀነኒሳ በቀለ…

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ

Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ…

ኪነ-ጥበባዊ ዜና