የዕለቱ ዜናዎች

በአዲስ አበባ ስታዲዮም መብራት ምሶሶ ላይ ወጥቶ ሰንደቅ አላማ ሲያውለበልብ ያረፈደው ወጣት በቁጥጥር ስር ዋለ

ጠዋት ለአንድ ጉዳዬ በስቴዲዬም በኩል ስጣደፍ ይህን ሰው እንዲወርድ እያግባቡት ነበር። ታዲያ ራቅ ብለው ከሚመለከቱት መካከል “አታውቀውም? አታውቂውም? ” እየተባባሉ ሲጠያየቁ ሰማሁ። መልኩ ስለማይታይ፣ በተግባሩ እንደሚያውቁት ጠረጠርኩ። ሰውዬው በተደጋጋሚ ማማው ላይ እንደሚወጣ ገመትኩ።

አሁን ፌስ ቡክ ላይ እንዳየሁት ደግሞ ለእስር ተዳርጓል። ሰንደቅ አላማውን መሬት ላይ ቢለውሰው ምንም አይሉትም ነበር። የእሱ ችግር ከፍ አደረገው! ይህ ሰንደቅ አላማ ደግሞ ከፍ እንዲል አይፈለግም። ከርቀትም ቢሆን ሲያዩት ይደነግጣሉ መሰለኝ። ማርከሻዋ፣ ያች ኮከብ ከሌለች ችግር ነው! ለገዥዎቹ!

Getachew Shiferaw

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ ጽሁፎች

To Top