የትግራይ ብሄርተኞች የማንነት ቀውስና የትግራይ ትግርኛ ቅዠት | ቬሮኒካ መላኩ

Filed under: ነፃ አስተያየቶች |

ትግራዮች እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች/ብሔሮች ናቸው !

በግዜ መጣበብ ምክንያት ከማህበራዊ ሚዲያው ራቅ ብያለሁ። ብዙ የማነሳቸው ጉዳዮች አሉኝ። ለዛሬው በዚህ ጀምሪያለሁ።

የምስራቅ አፍሪካ የቀይ ባህር አካባቢ ፖለቲካ በቅርብ ግዜ ውስጥ ወደ ለየለት ውጥንቅጥ የሚገባ ይመስለኛል። ምስራቅ አፍሪካም የተለያዩ ኃይሎች(ግብፅ፣ ቱርክ፣ ኢራን፣ ሳውዲ፣ ካታር፣ እስራኤል፣ እና ሃያላን መንግሥታት) proxy war የሚያደርጉበት ቦታ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ። ኢትዮጵያ ሀገራችን በዚህ ፈታኝ ወቅት በታሪክ አጋጣሚ ደካማ እና መንግስት አልባ መሁኑዋ ሁላችንንም ያሳዝነናል። ሀገራችን ውስጥ በቅርብ ግዚያት ውስጥ ከፖለቲካ ቀውሱ ባሻገር የኢኮኖሚ ቀውስም ሊጨመር ይችላል። ይህም የፖለቲካ ቀውሱን የበለጠ ያባብሰዋል። በዚህ ወቅት የኃይል አሰላለፋችንም የተጠና ወቅቱ እና ግዜው የሚጠይቀው መሆን አለበት። አንዳንድ ጠላት ናቸው ብለን የምናስባቸው ኃይሎች ወዳጆች ሊሆኑ ይችላሉ ወይም ወዳጅም ጠላትም ሳይሆኑ ምንም ጉዳት የማያስከትሉብን ይሆናሉ። የአማራ ሕዝብ ትግል ወዳጅ እያበዛ እና ጠላት እየቀነሰ/neutralize እያደረገ መሄድ ይኖርበታል። በዚህ ረገድ አማኦሮ/አሮማራ ጥሩ እርምጃ ነው። የ አማራ እና የ ኦሮሞ ሕዝብ የወደፊት ዕጣፈንታ የተሳሰረ ስለሆነ (በisolation ስለማንኖር) ከወዲሁ ሃገራዊ መግባባት ለመፍጠር የሚደረገው እርምጃ ጥሩ ነው። ዳሩ ግን ያላቻ ጋብቻ እንዳይሆን የአማራው አደረጃጀት ልክ እንደኦሮሞዎች ጡንቻ ማፈርጠም ይኖርበታል። በመቶኛ ባስቀምጠው 25% ለአማኦሮ/ኦሮማራ እና እንዲሁም ለሌሎች የህዝብ ለሕዝብ ግኑኘቶች 75% ደግሞ ለአማራ ተጋድሎ። ይህ የህዝብ ለሕዝብ እንቅስቃሴ በኤርትራም በኩል መኖር ይኖርበታል። ይህን ግኑኝነት አማኤር(አማራ-ኤርትራ) ማለት እንችላለን። አንዳንድ ብዝታዎች እየጠሩ ሲሄዱ በአንዴ ወዳጅነት መፍጠር ባይቻል እንኩዋ በጠላትነት መፈራረጅን እና በመፈራራት መተያየትን ይቀንሳል የሚል እምነት አለኝ። በመሆኑም ዛሬ ትግራዮች እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛዎች አንድ ቁዋንቁዋ ከመናገር ውጭ ምንም አይነት የተለየ ታሪካዊ ትስስር እንደሌላቸው ለማሳየት እወዳለሁ።

ትግራዮች በተለምዶ ትግሬዎች እየተባሉ ይጠራሉ። ይሄ ትግሬ የሚለው ስም ሌላ ኤርትራ እና ሱዳን ውስጥ ካለ ትግረ (ሐይሻ) በሚል ከሚጠራ ብሔር ጋር እንዳይመሳሰል ላስገነዝብ ወዳለሁ። ኢትዮጵያውያን ትግሬ እያልን የምንጠራቸው ባብዛኛው አሁን ትግራይ እየተባለ በሚጠራው ክልል ውስጥ በአደዋ፣ ሽሬ(ሽረ)፣ መቀሌ(መቐለ) የሚኖሩትን ትግርኛ ተናጋሪዎች ሲሆን አሁን ያሉት እነዚህ ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች የሚኖሩ ትግርኛ ተናጋሪዎች ራሳቸውን በክልላቸው ስም ትግራይ እንዲሁም ተጋሩ እያሉ መጥራትን ይመርጣሉ ። እኔም በዚህ ፁሑፍ ላይ መጠራት በፈለጉበት ስያሜ ትግራዮች እያልኩ እጠራቸዋለሁ። ወደ ዋናው ነገራችን ስንመጣ ብዙ ወገኖች ትግራዮች እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ አንድ አይነት ብሔር ይመስሉዋቸዋል። በመሰረቱ ግን ሁለቱ ፍፁም የተለያዩ ነገዶች ናቸው። ትግራዮች የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛን ትግራዮች ናቸው አንድ ብሔር ነን ብለው ያስባሉ። ብዙ ትግራዮችም ኤርትራዊ የመሆን ፍላጎት አላቸው። የባድመ ጦርነት ከመነሳቱ በፊት ብዙዎቹ ትግራዮች ራሳቸውን ኤርትራዊ እያሉ ይጠሩ ነበር። ከባድመ ጦርነት በሁዋላ እነዚህ ትግራዮች ከፍተኛ የሆነ የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብተዋል። በተቃራኒው ብሄረ ትግርኛዎች ስለ ትግራዮች ያላቸው ስሜት ምን እንደሆነ ሲጠየቁ ትግራዮች ወይም አጋሜዎች እያሉ ይጠሩዋቸዋል። (Hassan Adem, M.T., Tekle B, 2010) እነዚህ ኤርትራውያን ብሄረ ትግርኛዎች ትግራዮችን የማይታመኑ እና ልባቸው የማይገኝ አድርገው በአሉታዊ መንገድ ይስሉዋቸዋል። ”Eritreans sometimes contemptuously refer to them- cannot be trusted and never could.” (Smith,et al. 2003, Africa, volume 73, p.377) ። በኤርትራውያን ብሄረ ትግርኛዎች ላይ በተደረገው በዚህ አንትሮፖሎጅካል ማህበራዊ ጥናት ላይ አንድ የ eplf ታጋይ የነበረ ለፕሮፌሰር ሪድ ”አባቶቻችን እና ቅድመ አያቶቻችን እነዚህ ትግራዮች አደገኛ ናቸው በደንብ እናውቃቸዋለን ብለው አስጠንቅቀውናል” ብሎ ኤርትራውያን ነፃነታቸውን ባወጁበት ዓመተምህረት በ አውሮፓ አቆጣጠር በ1991 ወይም በ1983 ኢ.አ ምስክርነት ሰጦ ነበር። “Be careful, these people are dangerous, we know them well!” (Smith,et al. 2003, Africa, volume 73, p.377 )

ብሄረ ትግርኛዎች ከ ትግሬዎች የተለየ ማንነት እንዳላቸው እያሳወቁ ትግሬዎች ብሔረ ትግርኛዎችን እንደራሳቸው ብሄር አድርገው ለምን ይቆጥሩዋቸዋል? ብሄረ ትግርኛዎች ኤርትራዊ የሚባል ሃገራዊ ማንነት ሲገነቡ ትግራዮች ከብሄረ ትግርኛዎች የተለየ ብሔራዊ ማንነት መገንባት ለምን ተሳናቸው? በትግራዮች ዘንድ የሚታየው የማንነት ቀውስ ምንጩ ምንድን ነው? ለመሆኑ ይህ የብሔረ ትግርኛዎች ለ ትግራዮች ያላቸው አሉታዊ አመለካከት እንዴት ሊመጣ ቻለ?

የነገድ ማንነት ትርጉም በተለያዩ የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪዎች እና ፀሐፊዎች የተለያየ ፍች ይሰጠዋል። ነገድ ጎሳ እና ብሄር የሚሉት ቃላት ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ባለው ተቀራራቢ ፍች ነው ያላቸው። ብሔር ከሀገር ጋር ጎሳ ከቁዋንቁዋ ጋር ስለሚዛመዱ ethnicity ለሚለው የእንግሊዘኛ ቃል በጣም ተቀራራቢ የሆነው ቃል ነገድ የሚለው ስለሆነ ነገድ እያልኩ እጠቀማለሁ።

ማክስ ዌበር የነገድ ማንነትን ተመሳሳይ የሆነ ውጫዊ አቁዋም ወይም ልምድ ስላለን አንድ የጋራ የነገድ ምንጭ አለኝ ብሎ የማመን ግላዊ እሳቤ ነው ይለዋል። የአንድ ነገድ አባልነት እውነተኛ የደም ትስስር ቢኖረም ባይኖረም ዋና አላማው ፖለቲካዊ ቡድን ወይም ማህበረሰብ መፍጠር ነው ይላል።

“Those human groups that entertain a subjective belief in their common descent because of similarities of physical type or of customs or both, or because of memories of colonization and migration; this belief must be important for group formation; furthermore it does not matter whether an objective blood relationship exists…ethnic membership does not constitute a group; it only facilitates group formation of any kind, particularly in the political sphere. On the other hand it is primarily the political community, no matter how artificially organized, that inspires the belief in common ethnicity.” (1978, Max Weber, p. 389)

ፕሮፌሰር ጆሹዋ ደግሞ የነገድ ማንነት የሚወሰነው በዋናነት በስነልቦና ነው ይላል። አንድ ሰው የአንድ ነገድ አባል ነኝ ብሎ ራሱን ማሳመን እና መግለፅ ይኖርበታል ይላል።

The psychological dimension of ethnicity is perhaps the most important because, regardless of variations in the biological, cultural, and social domains, if a person self-identifies as a member of a particular ethnic group, then he or she is willing to be perceived and treated as a member of that group. Thus, self-ascribed and other-ascribed ethnic labels are the overt manifestations of individuals’ identification with a particular ethnicity. (2001, Joshua A. Fishman, p.115)

የነገድ ማንነት ከ ሃይማኖት ከቋንቋ እና ባህል ጋርም ይያያዛል። ግን በሀማኖት እና ቋንቋ መቀራረብ አንድ የጋራ ነገድን አይፈጥርም። ለምሳሌ ጀርመኖች እና ኦስትርያዎች ተመሳሳይ ቋንቋ አና እምነት እንዲሁም ተቀራራቢ ባህል እና ወግ ቢኖራቸውም ራሳቸውን እንደ ሁለት የተለያዩ ነገዶች ነው የሚያዩት። ሁቱ፣ ቱትሲ እና ትዋ ሶስቱም ነገዶች ሩዋንዳ ሩንዲ የተባለ ተመሳሳይ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ነው ያላቸው። ሃይማኖታቸውም ባመዛኙ ተመሳሳይ ካቶሊክ ነው። ባህላቸውም ተቀራራቢ የባንቱዎች ባህል ነው። ነገር ግን ራሳቸውን እንደተለያዩ ነገዶች ነው የሚቆጥሩት። በደቡብ ሱዳን ያሉ ዲንቃዎች ቋንቋ ብዙ አይነት አነጋገር ቢኖረውም አንድ ዲንቃ ነገድ ነን ነው የሚሉት። የ ኑዌሮች እና የ ሺልቆች (Shilluk) ቋንቋ በጣም ተመሳሳይ ቢሆንም ሁለቱ ራሳቸውን እንደተለያዩ ነገዶች ነው የሚያዩት።
ለብሄረ ትግርኛ ነገድ ትግርኛ የቋንቋቸው መጠሪያ እና የነገዳቸው መጠሪያ ስያሜ ምንጭ ነው።

”In official papers distributed by the Eritrean Government, the ‘language’ (Tigrinya) is used as an ethnic term of the group” (1998, Kjetil Tronvoll, P. 30).ኤርትራ ውስጥ ያሉ ሌሎች ነገዶችም የቋንቋቸው ስም የነገዳቸው መጠሪያ ሁኑዋል። ”Nearly all the ethnic groups in Eritrea are also named after their language, including the Tigre, Kunama, Afar, Nara, Saho, Hedareb, and Bilen” (Hassan Adem, M.T., Tekle B, 2010)

ብዙ በዓለም ላይ ያሉ ነገዶች ስም እና ቋንቋ የተመሳሰለበት ግዜ አለ። አማራ እና አማርኛ ፣ ኦሮሞ እና ኦሮምኛ፣ እንግሊዝ እና እንግሊዘኛ፣ ፍሬንች እና ፈረንሳይኛ ወዘተረፈ። በ 1990ዎቹ በተደረገ ጥናት አብዛኛዎቹ ብሄረ ትግርኛዎች ራሳቸውን የሚገልፁት ሐማሴን፣ አካለ ጉዛይ እና ሰራዬ በሚል ነበር።

“However, people from the highlands do not speak of themselves as “Tigrinyans.” When asked they would usually reply as did Tewolde, a 60-year old villager from Mai Weini: “Tigrinya is just the language, it is not the tribe (aliet). The tribe is Kebessa (highland). Or, when in the highlands, the tribe is Akele-Guzai, Seraye or Hamasien”( Kjetil Tronvoll, P. 30,1998 )”

የመጀመሪያው በትግርኛ የተፃፈ ፅሁፍ የተገኘው የአሁኗ ኤርትራ ውስጥ ሲሆን ትግርኛ ቋንቋ ሁለት አይነት የአነጋገር ዘየዎች አሉት። የ አስመራ እና የ ትግራይ። የትግርኛ ቋንቋ መደባዊ ቋንቋ የ አስመራ ዘዬ ነው ። ሃማሴኖች በ ንጉስ ላሊበላ እና በ አፄ ሰርፀ ድንግል ከ ወሎ እና ጎንደር በውትድርና የሄዱ እንደሆኑ ብዙ የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ።

ከእንግዲህ በ ብሄረ ትግርኛ በትግራይ እና በ ትግረ መካከል ያለው ዝምድና ”ትግ” የምትለው ቃል ናት። ይህም እነዚህ ሶስት ህዝቦች ከዘመናት በፊት ከአንድ ተቀራራቢ የዘር ሐረግ መጠው ሊሆን ይችላሉ። ዳሩ ግን ከዘመናት በፊት ሁሉም የሰው ልጅ ከአንድ የዘር ግንድ እንደተነሳ ይታመናል። በዘመናት ሂደት ይህ አንድ የሰው ዘር በቦታ እና በአካባቢ ልዩነት የራሱን ቋንቋ እና ባህል እንዲሁም ነገድ ማህበራዊ ቡድን እየፈጠረ እንደመጣ ይታመናል።

ከ እንግዲህ እነዚህ ብሄረ ትግርኛዎች ራሳቸውን ከ ትግራዮች ጋር እንደ አንድ ነገድ የማያዩት ለምድን ነው? ምክንያቱም ተመሳሳይ የሆነ ስነልቦና እና አብሮ የመኖር ትስስር ስለሌላቸው ነው። ብሄረ ትግርኛዎች እና ትግራዮች ለዘመናት የተለያዩ ግዛቶች እንደነበሩ በታሪክ ተጠቅሱዋል።አብዛኛዎቹ ብሄረ ትግርኛዎች ጎንደሬዎች ቤጃዎች እና በለዎች እንደሆኑ በስፋት ተጠቅሱዋል።

“The 9th century Arab geographer Al-Ya’qubi wrote of six Beja kingdoms located in what is today Eritrea. Beja place names are found throughout the central and northern highlands of Eritrea, suggesting widespread Beja interaction with other communities (Schmidt, Curtis, Teka , p. 284, 2008)”

ብሄረ ትግርኛ እና ትግራዮች ተቀራራቢ ቋንቋ ቢጠቀሙም የተለያዩ ሁለት ነገዶች መሆናቸውን በአካባቢው ጥናት ያደረጉ ተመራማሪዎች ፅፈዋል። ሮይ ፓተማን ብሄረ ትግርኛ እና ትግራዮች ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች መሆናቸውን እንዲህ አስቀምጦታል። አስትርያዎች ጀርመኖች እና የተወሰኑ ስዊዞች ጀርመንኛ ቢናገሩም ሁሉም የተለያዩ ህዝቦች እነሆኑት ሁሉ በ ኤርትራ ከፍታማ ቦታዎች የሚኖሩት እና ትግራዮች ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ነገዶች ናቸው ስል ፅፉዋል።

“Even in those distant times, however, it is clear that the land and people of highland Eritrea were distinct from people of Tigray, even though they spoke the same language-just as the Austrians, Swiss Germans and the Germans of today are very different people (Roy Pateman, P.33, 1998).”

ከላይ እንደገለፅኩት ሁቱ እና ቱትሲ ተመሳሳይ የአፍ መፍቻ ቋንቋ እና ተመሳሳይ ሃይማኖት ቢኖራቸውም ራሳቸውን እንደ ሁለት የተለያዩ ነገዶች ነው የሚቆጥሩት። ፖርቹጋላዊው ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ በ 16ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ምስራቅ አፍሪካ በመጣ ግዜ ያየውን እንዲህ ገልፁዋል።

”ይህ መረብ የተባለው ወንዝ ባህረ ነጋሽ እና ትግራይን የሚለያይ ድንበር ነው” ”Here; this river, the Mareb, separates the country of the Bahar Nagash from that of Tigray” ( Francisco Alvarez al et , P. 91, 1540)።

ባለባበሳቸው እና በባህላቸውም የተለያዩ መሆናቸውን ገልፁዋል

”The men (of Medri-Bahri) wear different costumes; so also the women who are married or living with men. Here (Tigray), they wear wrapped round them dark coloured woolen stuffs, with large fringes of the same stuff, and they do not wear diadems on their heads like those of the Barnagasi (Midri-Bahri people)”. ( Francisco Alvarez, P. 91-2 ,1970)

ስኮትላንዳዊው ጀምስ ብሩስም ባህረ ነጋሽ የ አሁኑ ኤርትራ ከ ትግራዮች የተለየ መሆኑን እና ድንበራቸው መረብ ወንዝ መሆኑን አስቀምጡዋል። በምዕራብም በኩል የትግራይ ድንበር ተከዜ ወንዝ እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጡዋል። ትግራዮች ከ ብሄረ ትግራይ ጋር በታሪክ አብረው የኖሩበት ግዜ አልተመዘገበም። የአሁኖቹ አንዳንድ የትግራይ ምሁራን ከየት አምጥተው ነው ብሄረ ትግርኛን እና ትግራይን የለያየው ምንሊክ ነው የሚሉት? ከዚሁ ጋር በተያያዘ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት እና ታች አርማጭሆን አፄ ምንሊክ ነው ወደ ጎንደር ያስገቡት የሚሉት ሁሉ ውሸት መሆኑን የጀምስ ብሩስ ማስረጃ ያሳያል።

“The greatest length of Tigre (Tigray) is two hundred miles, and the greatest breadth one hundred and twenty. It lies between the territory of the BaharNagash (which reaches to the river Mareb) on the east, and the river Tacazze on the west.” ( James Bruce, p.83,1860)

በ 1838 ወደ አካባቢው ያቀናው አሳሽ ጆን ሚልስም የ ትግራይ እና የባህረ ነጋሽ ድንበር መረብ ወንዝ መሆኑን ቁልጭ አድርጎ አስቀምጡዋል። ”መረብ የ ትግራይ እና የባህረ ነጋሽ ግዛትድንበር ነው”። እውነታው ይህ ሁኖ ሳለ የማንነት ቀውስ ያለባቸው አንዳንድ የትግራይ ልሂቃን በፈጠራ እኛ እና ብሄረ ትግርኛ አንድ ነበርን ምንሊክ ነው የለያየን የሚል የሐሰት ክስ ያቀርባሉ። እውነቱ ግን ምንሊክ ሳይወለድ በፊት ትግራይ እና ብሄረ ትግርኛ በአንድ ግዛት ኑረው አያውቁም። አንድ ነገድ ሁነውም አያውቁም።

“the Mareb, which forms the boundary between Tigre (sic, Tigray) and the Kingdom of Baharnagash.” ( John R. Miles, P. 131,1846)
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ወደ አካባቢው ያቀናው እንግሊዛዊው ፕሎውደን ትግራዮች ብሄረ ትግርኛን እንደ ራሳቸው ነገድ አያዩትም ነበር ሲል ቁልጭ አድርጎ አስፍሩዋል። ” ከ ራስ ሚካኤል ግዜ ጀምሮ የሐማሴን እና ሰራዬ ሕዝብ ከ ትግራዮች ጋር ተመሳሳይ ቁዋንቁዋ ቢናገሩም ትግራዮች በ ብሄረ ትግራይ ላይ ተደጋጋሚ ጦርነት ያደረጉባቸው ሲሆን አንድ ነን ብለውም አያስቡም”

“The people of Hamazain and Serowee, since the time of Ras Michael, though speaking the same language, are still scarcely (hardly) considered by the people of Teegray as a portion of that country whose governors, since that period, have made war on them….” (Walter Chichele Plowden, P. 39, 1868)

 

ከ እንግሊዝ ጋር ተዋውለው የእንግሊዝን ጦር አቅጣጫ እየጠቆሙ በትግራይ በኩል በማስገባት የባንዳነት ሥራ የሰሩት እና በመቅደላው ጦርነት አፄ ቴዎድሮስ እጅ አልሰጥም ብለው ራሳቸውን ከሰዉ በሁዋላ በእንግሊዞች መሳሪያ እርዳታ ስልጣን የያዙት ብዝብዝ ካሳ ወይም አፄ ዮሐንስ ወደ ባህረ ነጋሽ ጦራቸውን ልከው ከፍተኛ ጭፍጨፋ መፈፀማቸው ይታወቃል። በወሎ እና ጎጃም ሕዝብ ላይ የጅምላ ፍጅት የፈፀሙት በዝብዝ ካሳ ወደ ኤርትራም ራስ አሉላን ልከው ሁለት ሶስተኛ የሚሆነውን የባህረ ነጋሽ ሕዝብ ጨፍጭፈዋል። (, Lyda Favali and Roy Pateman, p. 36, 2003 ) (, Hagai, and Erlikh, p.35, 1996) (Hassan Adem, M.T., Tekle B, 2010)

አፄ ዮሐንስ አደዋ ላይ ከ እንግሊዙ አድሚራል ሂወት ጋር በተዋዋሉት በሕወቴ ውል (Hewett Treaty) መሰረት ለእንግሊዞች አግዘው በመሰለፋቸው ድርቡሾች መተማ ላይ በተደረገ ጦርነት ገለው አንገታቸውን ወስደውታል። አፄ ዮሐንስ ከሞቱ በሁዋላ ራስ አሉላ በምንሊክ ከመገዛት ነፃ የትግራይ መንግስት ለማቁዋቁዋም ለጣልያኖች ከመረብ ማዶ ያለውን ባህረ ነጋሽ እንዲወስዱ ስምምነት ማድረጋቸውን የታሪክ ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ እና የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ጳውሎስ ሚክያስ The Battle of Adwa: Reflections on Ethiopia’s Historic Victory Against European Colonialism በተባለው መፃህፋቸው አስፍረዋል። (Milkias, Metaferia, p.69, 2005)

ትግራዮች ብሄረ ትግርኛን እንደራሳቸው አንድ ነገድ አድርገው እንደማያዩ ራስ አሉላ ከዚህ በታች ለጣልያኖች ያቀረቡት የድርድር ሃሳብ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

”ቤታችሁን ለመስራት እርሻ ለማረስ ቤተክስርስቲያናችሁን ለመገንባት እስከ መረብ ድረስ ሀገር ከፈለጋችሁ ምኒልክ ሳይሆን እኛ ለናንተ እንሰጣችሁዋለን። የጣሊያን ወታደሮች ወደ አድዋ ይምጡ እንደ ወዳጅ አስተናግዳቸዋለሁ” “You want the country to the Mareb (Eritrean highlands/Medri Bahri) to cultivate your gardens, to build your houses, to construct your churches….? We can give it to you. [And not menilek.] Let the Italian soldiers come to Adwa, I shall come to meet them like a friend.” (1996, Ḥagai Erlikh, P. 164)

ራስ አሉላ እና ሌሎች የ 19ኛው ክፍለ ዘመን የ ትግራይ መሳፍንት ሙሉ በሙሉ ባህረ ነጋሽን ጣሊያኖች እንዲጠቀሙ ነበር የተስማሙት። ብሄረ ትግርኛዎችን እንደ ራሳቸው ነገድ ቆጥረዋቸው አያውቁም።

” እናንት ጣሊያናውያን ለምን እሩቅ ወዳጅ ትፈልጋላችሁ? እኛ ጎረቤታሞች ነን እርስ በርስ መጠቃቀም እንችላለን። መንገድ እንዲከፈትላችሁ ትፈልጋላችሁ እኔም እፈልጋለሁ። እናንተ እስከ መረብ ድረስ ያለውን ጠብቁ እኔም አስቀ ጎንደር እና ከጎንደርም አልፎ ያለውን እጠብቃለሁ። በ እግዚአብሔር እርዳታ ሀገራችንን ትግራይ ለማልማት ወደ ባህሩ ዳርቻ ድረስ በመሄድ መነገድ አለብን። ምኒልክ ሩቅ ነው ለናንተ የሚጠቅማችሁ ነገር የለም። በመካከላችን ወዳጅነት እንመስርት”

“And you (Italians), why do you need to look for distant friends? We are neighbors (meaning Medri Bahri and Tigray) and can serve each other. You want the road to be open and I want the road to be open. You should guard to the Mereb River and I will guard it to Gondar and even beyond Gondar. We must be able to go to the coast to trade in order that our country (meaning Tigray) would flourish, with the help of God, Menelik is too far to be of any use to you. Let us make friendship between us. (1996, Ḥagai Erlikh, 164)”

 

አሁን ከ ምኒልክ በሁዋላ ባሉት 100 አመታት ያለውን እንኩዋ ብናይ ትግራይ እና ብሄረ ትግርኛ አንድ ነገድ ሁነው አያውቁም። ብሄረ ትግርኛዎች ትግራዮችን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ነገዶች ሁሉ እንደ ዝቅተኛ እና ተንኮለኛ አድርገው ነው የሚያዩዋቸው። ከባድመ ጦርነት በፊት ብዛት ያላቸው ትግራዮች በተለያዩ የጉልበት እና የቤት ሰራተኝነት ስራዎች ላይ ተሰማርተው ኤርትራ ውስጥ በሚሰሩበት ጊዜ ብሄረ ትግርኛዎች ትግራዮችን እንደ አንድ የራሳቸው ነገድ አይተዋቸው አያውቁም። በመሰረቱ ብሄረ ትግርኞች የነፃነት ትግል ባደረጉበት ግዜም በ ኤርትራ ሃገራዊ ማንነት ላይ የታገሉ ሲሆን ትግራዮች ደግሞ በነገዳቸው ስም ነው የታገሉት። ሁለቱ አንድ ነገድ ቢሆኑ ኑሮ ከደርግ ውድቀት ማግስት የራሳቸውን አንድ ሀገር ለመገንባት የሚያግዳቸው አካል አልነበረም። እውነቱ ግን ብሄረ ትግርኛዎች ትግራዮችን እንደ አንድ ነገድ አይተዋቸው አያውቁም። ደርግን ለመጣል ስልታዊ ትብብር ከማድረግ ያለፈ ምንም አይነት የተለየ ግንኙነት የላቸውም። ብሄረ ትግርኞች በ ነገዳቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ስላልደረሰባቸው እና አሁን ያለውን የ ኤርትራ ሃገራዊ ማንነት በመገንባት ሂደት ጉልህ ሚና ስለተጫወቱ ወደ ብሄረ ትግርኛ የነገድ ማንነታቸው የሚያስገባ ምንም አይነት ምክንያት የለም። አሁን ኤርትራ ውስጥ አለ የሚባለውም አምባገነናዊ አስተዳደር እንጂ ብሄርተኛ ወይም በ ነገድ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት የሚፈፅም ስርዓት አይደለም። የትግራይ ብሄርተኞች አሁን ከገቡበት የፖለቲካ አጣብቂኝ ለመውጣት የሌለ ትግራይ ትግርኛ የሚባል ማንነት ለመፍጠር ቢሞክሩም መሬት ላይ ያለው እውነት ግን ”ልቢ ትግራይ” ነው የሚለው። የ ትግራይ ብሄርተኞች በምስራቅ አፍሪካ ከታሪክ አንፃር ፣አብሮ ከመኖር (በክፉም በደጉም)፣ ከባህል እና ከስነልቦና አንፃር ከማንም በላይ የሚቀርባቸው እና የተዛመዳቸው የአማራ ሕዝብ ላይ በ ወልቃይት በ ወሎ እና በመላው የ ሀገሪቱ ክፍሎች ጦርነት ሲያውጁበት እና ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ግፍ ሲፈፅሙበት ያኔ ነው በምስራቅ አፍሪካ እና በዓለም ላይ ያላቸውን አጋር ሕዝብ ያጡት። ያኔ ነው ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ጥል ቁርሾ እና ቂም የተከሉት።

25 Responses to የትግራይ ብሄርተኞች የማንነት ቀውስና የትግራይ ትግርኛ ቅዠት | ቬሮኒካ መላኩ

 1. a nail in the coffin of abay tigray!

  Dabba
  January 19, 2018 at 11:00 pm
  Reply

  • Right on

   Adomo
   February 10, 2018 at 7:35 am
   Reply

 2. ኣብ መእተዊን መወዳእታን ኸባቢታት ሓደ ሰለስተ ዝኾና መስመራት ሕልፍ ሕልፍ ድሕሪ ማለተይ ንኸይቅፅል ከምልሰኒ ስለዝበለስ፣ ከምዙይ ዝኣምሰለ ግዕዙይ ፍጡር’ውን’ዶ እዛ ምድሪ ትፀውር ኢያ፥ ኢለ ተስደሚመስ፣ ሓደ ክልተ ቓላት ጥራሕ ክድብሪ መረፅኩሞ እንሆ፣

  1. ቅድሚ ኹሉ ትግራይ-ትግርኛ ዝብሃል ነገር የለን፣ ትግራይ-ትግርኝ ድኣ’ምበር! በቲ ናትካ ኣብሃህላ ድማ “መላ የፅዮን ልጆች የትግራይ ልጆች” ከም ማለት እዩ! ናትካ ፍልጠት ግና ምንም ጥልቀት ስለዘየብሉ ናይዝአን ፍልልያትን ምትሕሓዛትን እኳ ንኽትፈሊ ኣይትኽእልን!

  2. ባንዳ Menilik ቁሩባት ጠመንጃታት ተቐቢሉ ምስ ኮሎንያል ሓይሊታት ካብተሰማምዓልና እዋናት ጀሚሩን፣ ኮሎንያል ጥልያን ንዘለኣለሙ ዝተተኸለ መሲሉ ስለዝተርኣዮ ንመላ ደቂ ሃገር መሬቶም የህድጎም’ሞ ቀን ሰራሕተኛታትን ጭሰኛታትን ንምዃን የብቅዖም፣ ናብ ኮሎንኡ ኤርትራ ድማ ክስፈር ዘይኽእል ካፒታል የምፅእ፣ ሰራሕተኛ ስለዝጎደሎ’ውን ካብ ብዓል ዓጋማ ተወሰኽቲ የምፅእ! ከምዚ ብዓል ንስኻ ሎሚ DV ረኺበ ኢልኩም ናብዓል DC እትጉተቱዎ ዘለኹም ዓይነት ነገር ምዃኑ እዩ! ከም ብዓል ኣብርሃ ሓጎስ (Grandpa of ወዲ ወቂ ማህፀን) ዝኣምሰሉ ባዕሎም ዝሸገሩ’ውን ነበሩ! በቱይ ኮነ በቱይ ግና ኣብ ገዛኻ ኾነ ተሰዲድካ ብምስራሕ መንነትካ ዓንጊልካ ምንባር ድማ ነውሪ የብሉን! ነውረኛታት ግን ከምብዓል ንስኻ ዝኣምሰሉ ቀናእተኛታት ናይ ፅልኢ “ሃዋርያታት” ጥራሕ እዮም!

  3. ቀናእተኛታት ነውረኛታትን ብዓል ንስኻ፣ The hatemongers የቀን ላሊበላዎች ግና እኒሆ ህዝቢ ዶኾን ክሳነ እዩ ኢልኩም ፈሪሕኩም ትሕመሱ ኣለኹም! እዚ ኹሉ ንመላ ምስራቕ ኣፍሪቃ ገሃነመ እሳት ዘመንየካ ዘሎ ምኽኒያቱ፣ ምድረ ፅዮን ናይ ሰለስቲአን(3) ወደባታ፣ ኣዱሉስ-ባፅዕ-ዓሰብ ብዓልቲ ንብረት ዶኾን ክትከውን ኢያ፣ ኢልካ ስለዝሓመምካ እዩ’ሞ ኣብዘለኻዮ ድኣ ሒዙካ ይኺድ’ምበር ፅዮንስ ግዝኣታታ እተታኣኻኽበሉ እዋናት ይቃረብ’ድኣ ኣሎ!

  ካብ ቅንኢ ነፃ ዝኾነት ኢትዮጵያ ንዘልኣለም፣ ኣሜን!

  ዘረ-ያዕቖብ
  January 20, 2018 at 6:02 am
  Reply

  • ዘረ-ያዕቆብ

   ኣብ መንጎ ኤርትራውያንን ትግራዎትን ጽልኢ ዝፈጠረ ወይ ክፈጥር ዝጽዕር ኣካል የለን። ነቲ ጽልኢ ባዕልኹም ተጋሩ ካብ ትሕቲ መሬት ፍሒርኩም ብምውጻእ ኢኹም ህይወት ፈጢርኩሙሉ። እነሆ ድማ ከሉ ነገር ተገላቢጡ ኣብ ዝባንኩም ኣብ ምጽሓይ ይርከብ። ንሕና ካብ ኲናት ወረ ኲናት ወጺእና፣ ምስ ኢትዮጵያውያን ጥራይ ዘይኮነስ እንተላይ ምስ መላእ ቀርኒ ኣፍሪቃ ብሰላምን ስኒትን ምንባር’ዩ ነይሩ ባህግና። ጽቡቕ ክርእያን ክሰምዓን ኣእዛንን ኣዒንትን ስለ ዘይተዓደላኹም ግን፣ ኣዳህሊልኩም ኣንጻርና ዝቐንዕ ኣጽዋር ኣብ ምእካብ ኣቲኹም። ብሰበብ ባድመ ድማ ኲናት ኣባሪዕኩም ክሳብ ለይቲ ሎሚ ንምህሳስናን ምድኻምናን ኣብ ምርሃጽ ኣለኹም።
   ንምዃኑ “ብሕብሪ ዓይኒ” ኣመሳሚስኩም ምስ ዘባረርኩሞን ንምሕቃቑ ዝተቓለስኩሞን ህዝብስ ሓደ ክትኮኑ ክትምንየዩስ ከመይ ዝበለ ድርቅና’ዩ ዘለኩም? ምስ ኣሕዋትኩም ኢትዮጵያውያን ሓደ ክትኮኑ ዘይተዓደልኩም ህዝብስ ብኸመይ ምስ ስግር ዶብ ዝርከቡ ጓኖት ሓደ ክትኮኑ ይኾነልኩም? “ምድረ-ጽዮን” ዶ ዋላ “ጋዕጋዕዝያን” ዝብሃል ተስፋ ናይ ዝቖረጹን ኣብ ዘመአ እኒእንኒ ንናይ ዝነበረ ጽውጽዋይ ኣልዒልኩ “ሓደ ኢና” ምብልከ ክንድምንታይ አውራማት ኢኹም? ሓደ እንተ ንነብር ደኣ ክንባረርን ኣብ ክሳድና ገመድ ክጥምጠምን ከሎ “ኣይፋልን ኣሕዋት እንድዮም” ዘይበልኩም ስለምንታይ? ሎሚ ባዕልኹም ዝብኣጎድኩሞ ሓዊ ክትልብለቡ ምስ ጀመርኩም “መዝሙር ሓድነት” ምዝማርሲ ምስ ምንታይ ይቑጸር? በሉ። ንሕናስ ይትረፍ ሓደ ክንንከውን እቲ ጉርብትናኹም’ውን ጸላዕላዕ የብለና’ዩ ዘሎ።

   መብራህቱ
   February 7, 2018 at 2:38 pm
   Reply

   • ልቦና ይሃብካ ሓወይ መሳርሒ በለጸኛታት ኣይትኩን
    ኣማራ ሲጥል እንጂ ሲተኩስ ኣይታይም
    ሸዋ እና ሽንፍላ
    ነገር ሽዋ ሓሸው ሽዋ ኢዩ ኣሕዋተይ ጥንቅቕ ደኣ
    ድልየቶም ኣይነማለኣሎም
    እዚኦም ሰበክቲ ግብረ እከይ ኢዮም
    ዝሃቡና ገዛ ዕዮ ኢዮም ዘሕድሱ ዘለዉ

    Sebhat
    February 8, 2018 at 12:43 am
    Reply

   • Well stated Mebrahtu. This people are “Telamat” they can never be trusted. Their history is a history of “Tilmet”. We do not have any blood relationship and neither are we related to them in any way. Let us assume the Tigrigna speakers in Eritrea are brothers to the Tigrigna (if every they speak Tigrigna because I believe their language was and is a mixed TigAmharic)speakers in Tigray. Eritrean people do not speak Tigrigna only. We have 9 beautiful languages. Where do they (Tigrayans) want to send the speakers of the 8 Eritrean languages?

    As you said, when Meles Zenawi got tens of thousands of Eritreans out of Ethiopia under the MOTTO “We do not like the color of Eritrean Eyes” where were this people. Why not they say, Eritreans are our brothers. Or has the Color of the Eritrean EYES changed now???

    When Eritrea was colonized by Italy for about 60 years, why not Tigrayans in particular and Ethiopians in general defend to get back Eritrea. They just fought when Italy started to colonise Ethiopia, that is beyond Mereb.

    We have never been brothers with this people, and will never be. We are very much good live independent. Why should we accept to live with uncivilized people (Ethiopia). They are still living in the dark years. their language is about denial and war. They do not know the true History. They want to invent fake history: Agazian or so. Eritreans were never and will not be agazians by any means of History.

    zemuy Gebre
    February 9, 2018 at 12:47 pm
    Reply

  • ዋላ እቲ ትግርኛ ኢልካ ጽሒፍካዮ ዘለኻ ትግርኛ ኣይኮነን። ሕውስዋስ ናይ ኣምሓርኛ እዩ።
   ተጓሩ ናይ ተፈጥሮ ጌጋ ኢኹም። ኣምላኽ ኣይባርኽኩም ዘርኢ ኣርዮስ ኢኹም። ግዜኹም ኣብቂዑ እዩ።
   ናብ እንዳ ማቸላዮ ክትኣትው ተቐረቡ።
   ኣሕዋት ኤርትራውያን ኣይነበርኩምን ኣይኮንኩምን ክትኮኑ ኸኣ ኣይትኽእሉን ኢኹም።
   ጽዋ ሞትኩም ጨልጥዋ ደኣ።
   መሬት ጽዮንዶ ኣንጭዋዶ። መሬት ኣግኣዝያንዶ ኣጎዛዶ ሕጂ ኣየድሕነኩምን እዩ።

   Adomo
   February 8, 2018 at 1:06 pm
   Reply

 3. ሰው መግደል ክልክል ነው እንዲሁም ጋላ – የማያውቅ የኦሮሞ ትውልድ ከመጣ ምናልባት ኣሳብህ ሊሳካ ይችላል፡
  ኣንተ ነፍጠኛ ኣማራ ተራህን ደርሶኣል ዝም ብለህ ተረገጥ። ለስንት ዘመን ስትረግጥ ኣልነበርክ እንዴ። ተረገጥ ኣ ታዲያ። መልካም ርግጫ ይሁንላቹ ኣማሮች። ረጋጭ ይረገጣል በተራው።

  zemardoc
  January 20, 2018 at 6:19 am
  Reply

 4. Best Analysis suported by best dacts. I could find out this fact before 15 years as i leaved together with some tigreans and eritreans friends in one european city Tigreans always try to be ertrean and the eritreans do not accept them as their own identity group. Really i feel so sorry for this tihrean people. I wish this day come in the near future that we do not more leave together with tigray. We should separet us peace fully.

  nabil
  January 20, 2018 at 6:37 am
  Reply

 5. Let God separate us peacefully from this people called Tigre

  nabil
  January 20, 2018 at 12:56 pm
  Reply

 6. አረ ነፍጠኛ ከትግራይ ትከሻ ውረድ !

  አባቶችህ በረሀብ በችግርና በድንቁርና ሊያጠፉት ሞክረው አልተሣካላቸውም ፡፡ አሁንም ተንኮልህን ሁሉም ብሔረሠብ እየተረዳና የዘሬን ብለቅ ያንዘርዝረኝ ማለትህ አየገረመው ነው ፡፡ ክልል ቢሠጥህም አጥር አሻግረህ መሣደብና ማቃጠሩን ተያይዘህዋል ፡፡
  እንደ አባቶችህ ካልዛው ብለህ እኩልነት አንገሽግሾሀል ፡፡

  ብሔር ብሔረሠቦች ግን የስልጣን ጥማትህን እየተረዱ መጥተዋል ፡፡
  ደግነቱ ስልጣን አሁን በየክልሉ ስለገባ የማግኘትህ እድል ዜሮ ነው ፡፡
  ልፋ ያለው አሉ ፡፡

  ይልቅ ስትደነፋና ስታቅራራ ሁሉም እያለፈህ ጭራ እንዳትቀር ፡፡

  ፌደራልዝም ይጥበቅ ይጥለቅ ይለምልም !!!

  nana
  January 21, 2018 at 9:13 pm
  Reply

 7. ሠው ለጥላቻው ገደብ ካላበጀለት በሁለት እግሩ የሚራመድ ከርከሮ ይሆናል — ጋሼ ከበደ

  ነቄ
  January 22, 2018 at 8:03 am
  Reply

 8. በጣም የምትገርም ሰው ነህ፣ ገና ለገና እነዚ ህዝብ ይዋደዳድሉ ይስማማሉ ብለህ ያን ያህል ፍርሃት ኣደረብህ።

  ለነገሩ ምንሊክም እንደዛ ሆኖ ነበር፣ ትግሬ እንደ እባብ ከወገቡ እሳካልተቆረጠ ሰላም ኣይሰጠኝም ብለው ነበር።

  ኣጼ ዮውሓንስ እማ በ ማርያም ኣኽሱም የተቀባ ንጉሰ ነገስት፣ እስከ ሞት ድረስ ተታግሎ ኣንገቱን የሰጠ ነው። ሶማሊ ላንድን ለ እንግሊዞች የሸጠ፣ ጁቡቲ ለ ፈረንሳይ የሸጠ፣ ኤርትራ እስከነ ቀይ ባሕር ለ ጣልያን የሸጠ የሸዋ ነጋዴ (ምንሊክ) ትግራይ ትግርኚ ወደ ሁለት እንዲሰነጠቅ ትልቅ ሚና የተጫወተው።
  ኣንተ ደሞ ያባትህን ወስደህ ከፋፍለህ ግዛ የሚለው ስትራቴጂ እየተጠቀምክበት ነው
  FOOL ME ONCE SHAME ON YOU, FOOL ME TWICE SHAME ON ME

  ላለፉት 3 ሺ ኣመት እሄ ትግራይ ትግርኚ የተባለው ሕዝብ ተለያይቶ የተዋጋው ጠላት የለውም፣ ቱርክን፣ ግብጽን (ማህዲ)፣ ሱዳን (ዱርቡሽ)፣ የ ኣማራ ነፍጠኞች (ደግያት ውቤ፣ ኣጼ ተክለግዮርጊስ፣ ኣጼ ምንሊክ፣ ኣጼ ሃይለስላሴ፣ ደርግ እና ሌሎች)

  የ ኣክሰንት ልዩነት ስላለው የተለያየ ሕዝብ ነው ስትል ትንሽ ኣታፍርም፧

  ትግራይ ትግርኚ ኣንድ ሕዝብ ነበረ፣ ኣንድ ሕዝብ ሆኖውም ይቀጥላል ለሚቀጥለው ትውልዶች።
  ኣግኣዝያን ንህነ ከመ ኣበዊነ

  weldeab weldemariam
  February 5, 2018 at 3:43 pm
  Reply

 9. Eritreans and Tigrayans are two different people. Even before colonialism, the country known as Eritrea today was referred to as “Medri Bahri” or “Bahri Negassi” in ancient times.

  Furthermore, the country known as Eritrea is made up of nine different ethnic groups: Tigrigna, Tigre, Saho, Nara, Hidareb, Rashaida, Kunama, Afar, Bilen.

  Eritrea’s also split right down the middle with 50% Christian and 50% Muslim.

  Biher Tigrigna in Eritrea have a saying about Tigrayans: “LIBI TIGRAY TWIYWAY.” Translated in English: Crooked Like the heart of a Tigrayan.

  Our forefathers in Eritrea never trusted Tigrayans. Never saw them as our kin either. In fact, they Warned us about them. Tigrayans are not trustworthy people.

  I know Tigrayans always want to pass for an Eritrean but no Eritrean accepts them. Eritreans are very proud of their nationality.

  Truth be told, the Tigrigna spoken in Tigray is a bastardized version of Amharic whereas the Tigrigna spoken in Eritrea can be considered standard Tigrigna.

  Libi Tigray Tiwiyway
  February 7, 2018 at 4:34 am
  Reply

  • እንጀራ ዓለም ብላዕ

   Adomo
   February 8, 2018 at 12:49 pm
   Reply

 10. አንዳንድ አማሮች ምን ነው አቅነዘነዛቸው? ‘መሸጥ የለመደ፣ እናቱን ይስማማል” እንደሚባለው፣ ኢትዮጵያ እኛ ካልገዛናት አገሪቱም አገር አትሆንም፣ ታሪኩም እንዳሻን እንቀይረዋለን ያሉ ይመስላሉ። ለብቻ ታግሎ ማሸነፉ አልሆን ሲል ትላንት “ጋላ ” ብለው የገደሉትን፣የናቁትና ያዋረዱትን ሕዝብ በመለማመጥና በማባበል አገር ጉድ ያሰኘ የፈጠራ ታሪክ ፅፈው፣ የመሰረቱት የሽወዳ ፍቅር የሚያዛልቅ መስሉዋቸው ጮቤ ረገጡ። ዛሬ ደግሞ “አሕያ” የሚል ቅፅል ስም ከሰጣቸውና የራስ ቅላቸው የሲጋራ መተርኮሻ ካደረገው የሻዕብያ ሥርዓት ጋር ለማበር ይህንን ድርሰት ለመፃፍ በቁ። ይብላኝ ታሪክ ፍለጋ ወድያ ወዲህ ለሚባዘኑ እንጂ፣ የትግራይ ሕዝብስ ከራሱ አልፎ፣ ለሌላውም የሚተርፍ ታሪክ አለው።

  Mahmoud
  February 7, 2018 at 5:01 am
  Reply

 11. It is true. There is a road in Eritrea before approaching Keren from Asmara. That road is called Libi Tigray, which means the heart of Tigrayan (the Tigre in Ethiopia). Libi Tigray is an ancient name. The road is zigzag and mountainous; a lot of people do not like and trust the road as it is very dangerous for drivers as well as voyagers. So, it was named Libi Tigray because there is a general consensus in the Eritrean people that Tigrayans are dangerous and not trustworthy.

  In reality, the Tigrayans (Tigre) betrayed the Eritrean people several times. The Badme war is recent evidence of Tigrayan betrayal. The TPLF fought together with the EPLF to overthrow the Derge, but the TPLF backstabbed the EPLF in 1998 because the TPLF had a hidden agenda. What is happening in Ethiopia today is similar to what the TPLF has been doing to the Eritrean people and the EPLF after 1998. The Tigrayans can not be trusted.

  Meles The Dictator
  February 7, 2018 at 5:13 am
  Reply

  • The problem with Tigrays is they suffer from deep inferiority complex when dealing with Eritreans. It is Tigray’s inferiority complex that causes them to do really wicked and vindictive things. Eritreans look down on Tigrays by calling them “Agame.” While Ethiopians also look down on Tigrays by calling them “Lemagn.”

   Agame is a slur that Eritreans use to refer to Tigrays because they don’t like or trust them. There is a long history between Eritreans and Tigrays that goes back centuries.

   Today, Eritreans and Tigrays are mortal enemies. But the enmity goes back centuries as evidenced by the stereortypes and slurs directed at Tigrays by Eritreans.

   Warsay
   February 7, 2018 at 1:05 pm
   Reply

 12. የኢትዮጵያ ጠላቶች የወያኔ ትግራይን የለውጥ እንቅስቃሴ ለመግታት ያልደረሱት የፈጠራ ወሬ፣ ያልሞኮሩት የትግል ስልት የለም። ይህ የፈጠራ ታሪክ ምን ያህል እንደወረዱና ተስፋ እንደቆረጡ ያሳያል። የሚገርመው ግን የሰለጠነች ኤርትራ እንፈጥራለን ብለው የብዙ ኤርትራውያን ሕይወት ለሕልፈት የዳረጉት ሻዕብያዎች ሁሉ ነገር እንዳሰቡት አልሆን ሲል፣ አልተሳካልንም ብለው የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀው (ለዝያውም ለወደቧ ስል ከፈቀደ) መመለስ ሲችሉ እንዲህ የወረደ ተግባር ላይ መስማራታቸው የጭንቀታቸው ወሰን ያሳያል። መስከረሞችም እንድዝያ የጠላችሁትን አማርኛ ለመናገርና ለመፃፍ እንክዋን አበቃችሁ።

  Muchie
  February 7, 2018 at 6:47 am
  Reply

  • I am really sorry for your response to the document. Eritreans are civilized people unlike you. There is no means of similarity between the people of Eritrea and Ethiopia. We are just neighbors. Eritreans are hard workers, talented, and always are independent. You Ethiopians are living under the handout of the USA, Europe and other economically developed countries.

   Eritrea never begs for handout. We never begged for our independence. We got our independence with our precious blood and will defend it forever. We will never kneel down under Ethiopia.

   zemuy Gebre
   February 9, 2018 at 12:58 pm
   Reply

 13. keep dreaming Muchie,
  NO Eritrean wants to have any connection with Tgray People at all.
  Eritrea is GONE and made own decision since the days of struggle. Now Eritrea is Free ! and never had intention to spend all the years HUG the killers Agames and her famn NO!
  But because we are against all oppression, aggression and discrimination, we love our suffering Ethiopian neighbors EXCEPT Tgrayans and we feel sorry for what is happening to them by the bloodthurst Agame Regime (Woyane Tgray)

  Reality
  February 8, 2018 at 6:05 am
  Reply

 14. The author is so articulate; excellent article where every statement is supported by evidence (reference). Counteract, if you have any evidence that negates his narrative based on facts as he did. You, from Tigray “Do not talk about Eritreans or Eritrea, or any Ethiopians for that matter”. You do not qualify to do it.

  Arre
  February 8, 2018 at 8:10 am
  Reply

 15. Some of the best people I’ve ever met in my life have been Tirayan’s And ironically Some were Tigrayans.

  Saybela Aysiq
  February 8, 2018 at 11:33 am
  Reply

  • Correction
   Some of the best people I’ve ever met in my life have been Tirayan’s And ironically Some of the worst were also Tigrayans.

   Saybela Aysiq
   February 8, 2018 at 11:33 am
   Reply

   Saybela Aysiq
   February 8, 2018 at 11:36 am
   Reply

 16. I am Eritrean and I can’t understand Tigrays speaking Tigrigna. Honestly, I would rather have them speak to me in English. That way I can at least understand them.

  Otherwise, Tigrigna spoken in Tigray is so mixed with Amharic that it is really a hybrid version with its own peculiarities that is hard to understand.

  PyeongChang
  February 10, 2018 at 4:29 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *