News Feature

የወልድያው ጭፍጨፋ ውሎ | አቻምየለህ ታምሩ

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ብአዴን እንደተናገርነው ብአዴን የሕወሓት ነውረኛ ድርጅት እንጂ የአማራ ሕዝብ አካል እንዳልሆነ ተናግረን ነበር። በትናንትናው እለት በወልድያ በተካሄደው ጭፍጨፋም ነውረኛው ብአዴን የፋሽስት ወያኔ ነውረኛ ድርጅትነቱን አስመስክሯል።

ትናንትና በወልድያ የተካሄደውን የትግራይ ወታደሮች በአማራ ምዕመናል ላይ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ ያስተባበሩት ሶስት የብአዴን እንደራሴዎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል።

አንደኛው ተባባሪ አበባው ሲሳይ ይባላል። አበባው ሲሳይ የሰሜን ወሎ የብአዴን ኃላፊና የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ነው። ሁለተኛው አስካሪስ ሞላ መለስ ይባላል። ይህ ደግሞ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ነው። ሞላ መለስ የወልድያን ነባር ባለርስቶችንና ገበሬዎችን እያፈናቀለ ፍርፋሪ ለሚጥሉለት የአገዛዙ ቱጃሮች መሬት የሚያድል ነውረኛ ነው። ሞላ ባለፈው ሰሞን ለእግር ኳስ ጨዋታ የአሸንጌ ማዶ ሰዎች ወልድያ በመጡበት ወቅት ስድነታቸውንና ለከት የሌለው ማናለብኝነታቸውን ባቀረሹበት ወቅት «እንትን» ብሉን ምን ችግር አለው በማለት በደፍረት በአማራ ላይ የተሳለቀ ሆዳም ነው። ሶስተኛውና የጭፍጨፋው አስተባባሪ ደግሞ መላኩ ሲሳይ ይባላል። መላኩ ሲሳይ የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ነው።

በነዚህ ሶስት የብአዴን እንደራሴዎች አስተባባሪነት የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በወልድያ ከተማ የሚያካሂዱት ጭፍጨፋ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። በዛሬም ጭፍጨፋ ቁጥራቸውን በውል ማወቅ ያልተቻለ ንጹሐን ተገድለዋል። አማራን ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በትናንትናው እለት ባካሄዱት ጭፍጨፋ ከተገደሉ ሰዎች መካከል ዘጠኙ ሰማዕታት በዛሬ እለት ግብዓተ መሬታቸው ተፈጽሟል። ከተረጋገጡ ምንጮች ለማወቅ እንደተቻለው እስካሁ አስራ ሰባት ምዕመናንና ከሕዝቡ ከወገኑ ያልታጠቁ የአካባቢው ፖሊሶች መካከል አንድ ግለሰብ በትግራይ ወታደሮች መጨፍጨፋቸውን ለማወቅ ተችሏል። ከትናንትና ጀምሮ የዛሬው ውሎ ጨምቶ በመቶዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን በከፍተኛ ስቃይ ላይ ሆነው የተቻለውን ያህል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሆነ የወልድያ ሆስፒታል ምንጮች ገልጸዋል።

በሌላ በኩል እነ አበባው ሲሳይ፣ ሞላ መለስና መላኩ ሲሳይ ባንድ በኩል የወልድያን ኗሪ በትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች እያስጨፈጨፉ በሌላ በኩል ደግሞ በትግራይ ተወላጆች ላይ ጥቃት እየተፈጸመባቸው እንዳለ ለማስመሰልና ተጨማሪ የትግራይ ወታደሮች ለዘመቻ እንዲሰማሩ በደህንነቶቻቸው አርሴማ ሆቴል፣ ኪዳኔ ሆቴል፣ ሃይላይ ህንጻ፣ ጣና ሆቴል፣ ብርሃን ባልትና፣ ጻድቃን ባልትና፣ ዳዊት በርሎ ኮንትራክተር፣ ድርጅቱና መኖሪያ መኖሪያ ቤት፣ ወዘተ በሚል የሚታወቁ የአገዛዙ አጋፋሪዎችን ድርጅቶች በማጋየት ላይ ይገኛል።

3 Comments

3 Comments

 1. Jemaneh Yimam

  January 21, 2018 at 1:30 pm

  Words cannot describe my rage. Nothing would delight me more than avenging the loss of so many lives at the hands of Tigre invasion forces.

  I would never relinquish my quest for justice, that is, if I fail to revenge Tigres.

 2. nana

  January 21, 2018 at 9:24 pm

  አለ አንድ የላት ጥርስ
  በዘነዘና ትነቀስ ፡፡

  የሚረባ ሆቴል እንኳን የሌላት መቶ ሜትር የማትሞላ የመንገድ ዳር ከተማ ያሏትን ሶስት ህንፃዎች አቃጥላ ሞቀች አሉ ፡፡
  ሲሉ ሰምታ ! ድንቄም !

  • abba caala

   January 22, 2018 at 3:25 am

   We know well that Tigres lack human conscience, but have only animal instinct. Had it been not so, you would have refrained from such comments. your shameless is without bottomless!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ ጽሁፎች

To Top