ነፃ አስተያየቶች

አዎ፣ ብአዴንን እወደዋለሁ፤ እንግዲህ ምን ጭንቅ!!!!

ከሙሉቀን ተስፋው

***

ሀ.) ተበድሎ ማሩኝ?
***
ፋሽስታዊው የወያኔ ትግሬ ወሮበላ ቡድን በዐማራ ሕዝበ-ክርስቲያን ዘንድ እጅግ በሚከበረው ቃና ዘገሊላ እለት ወራሪ ጦሩን አሰማርቶ ንጹሐን ወገኖቻችንን ጨፈጨፈ፡፡ ይህ አልበቃ ብሎት መስዋዕት የሆኑ ወገኖቻቸውን ለማሰብ የወጡ ንጹሐንን ቆቦና መርሳ ላይ የጥይት ናዳ አውርዶ በርካቶችን ገደለ፡፡ ይህም አልበቃ ብሎት “ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል” እንደሚባለው በሺሕ የሚቆጠሩ ንጹሐን የዐማራ ልጆችን ወደማጎሪያ እያስገባና እየደበደበ ይገኛል፡፡ ትግሬዎች ተጠቅተዋል ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲልም እየታዘብን ነው፡፡ ተበድለን፣ ተጨፍጭፈን ሳለ ወያኔ ትግሬዎችን “በድለናችኋል ማሩን” እንድንል እየተጮኸ ነው፡፡ የቁራ ጩኸት!!!!

ፋሽስታዊው ቡድን እጅግ ክቡር የሆነውን ክብረ በዓላችንን መድፈሩና ማቆሸሹ ሳያንሰው መስዋዕት በሆኑ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይም እያላገጠ ይገኛል፡፡ የፋሽዝም ልዩ ባህሪ!!!!

ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ጠላቶቻችን ናቸው፡፡ ጠላቶቻችንን ደግሞ በየትኛውም ጊዜና ቦታ በምችለው መንገድ ሁሉ ለመበቀል ዝግጁ መሆን አለብን፡፡ ጠላትን በየትኛውም መንገድ መመከት በጣም አስፈላጊ ነው፤ ሕልውናን ለመጠበቅ መወሰድ ያለበት ግዴታ!!!! ወያኔንና የወያኔን ቡችላ የደመሰሰ ዐማራ ሊሸለምና ሊከበር ነው የሚገባው!!!!!
***
ለ.) ብአዴን …
***
በግሌ ብአዴንን እወደዋለሁ፡፡ ምክንያቱም ብአዴን ግልጽ የሆነ ድርጅት ነው፡፡ አያማታም፤ አያስመስልም!!!

እንደበረከት ስምኦን፣ ታደሰ ካሳ፣ ካሳ ተክለብርካን፣ ከበደ ጫኔ ወዘተ. ባሉ ትግሬዎች ቁንጮነት የሚሽከረከረው ብአዴን ዐማራ ክልል ውስጥ የወያኔ ትግሬን ዓላማ የሚያስፈጽም ድርጅት መሆኑን ክዶ አያውቅም፡፡ የትናንትናው የብአዴን መግለጫ በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ የሚያረጋግጠውም ይህንን ሃቅ ነው፡፡ በመግለጫው የተቀደሰውን ክብረ በዓላችንን ያረከሰው የወያኔ ነብሰ ገዳይ ጦር ስሙ አልተነሳም፤ አልተወገዘም፡፡ ሮጦ ያልጠገበ የ12 ዓመት ልጅን በጥይት የደበደበው፣ አዛውንቶችን የገደለው ነብሰ ገዳይ ኃይል ተጠያቂ አልሆነም፡፡ እንዲያውም ሲሞገስ ነው የሰማነው!! ለብአዴን ከዐማራ ሕይወት ይልቅ የወያኔ ትግሬና ቡችሎቹ ቁስ በእጅጉ ይበልጥበታል!!!!

ይህን የብአዴን ግልጽነት ሁላችንም ልንወደው ይገባል፡፡ የዚህን የፋሽስት ወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ ድርጅት የማይቀየር ማንነት ጠንቅቀን ስንረዳ ነው በራሳችን ትግል ላይ አተኩረን ልንሠራ የምንችለው፡፡ “ብአዴን ይቀየራል፣ እንደኦሕዴድ ይሆናል፤ እንደግፈው፤ ጊዜ እንስጠው” የሚሉ ቅን የዐማራ ልጆች ይህን የብአዴንን ሊቀየርና ሊሻሻል የማይችል መሠረታዊ ባህሪ ሲረዱ ነው ትግላችን እያማረና እየጎመራ የሚሄደው፡፡

ብአዴን የሚወስዳት እያንዳንዷ እርምጃ በእኛ መካከል የጋራ ግንዛቤ እንዲኖረንና እንድንሰባሰብ ትረዳናለች፡፡ ብአዴን የሚቀየርም የሚሻሻልም ተፈጥሮ የለውም፡፡ ይህን መሠረታዊ ሃቅ የጠነቀቁ የዐማራ ልጆች ናቸው ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉት!!!!!!!

#የዐማራ_ተጋድሎ ይቀጥላል!!!!
በመስዋዕትነታችን ነጻ እንወጣለን!!!!

10 Comments

10 Comments

 1. genet yilma

  February 1, 2018 at 12:53 pm

  ያንተ ፖለቲካ ከነጭ እና ጥቁር ውጭ አያይም። Either … Or politics … እንደሚባለው ማለት። ባእዴን አንተ እንደምትለው ሳይሆን ቅይጥ ነው። ስለሆነም ፖለቲካ ፍረጃህ እውነትነት ቢኖረውም 100% ትክክል አይደለህም። ምናልባት 50% ትክክል ልትሆን ትችላለህ። ከጥንቱ ባእዴን የዛሬው ባእዴን ይሻላል። ጥሩ ሲሰራም ዝም ብሎ መጋጨት ብልህነትም ብስለትም አይደለም።

 2. genet yilma

  February 1, 2018 at 1:03 pm

  ሙሉቀን፥ አንዳንዴ ህጻን ትሆናለህ። በጣም ትገርማለህ። ያንተ ፖለቲካ ከነጭ እና ጥቁር ውጭ አያይም። Either … Or politics … እንደሚባለው ማለት። ባእዴን አንተ እንደምትለው ሳይሆን ቅይጥ ነው። ስለሆነም ፖለቲካ ፍረጃህ እውነትነት ቢኖረውም 100% ትክክል አይደለህም። ምናልባት 50% ትክክል ልትሆን ትችላለህ። ከጥንቱ ባእዴን የዛሬው ባእዴን ይሻላል። ጥሩ ሲሰራም ዝም ብሎ መጋጨት ብልህነትም ብስለትም አይደለም።

 3. እምቢ እንበል ለዳያስፖራ ድርጅቶች

  February 1, 2018 at 3:38 pm

  ወያኔን እንጥላለን ብለው የተነሱት ተቃዎሚ ሀይሎች የሚመሩትን ሰዎች የሞያ ችሎታቸው ምን መሆን አለበት ብለን ስንጠይቅ ? መልሱ መሆን የነበረበት : በወታደራዊ ሳይንስ ፤ በህዝብ ደነት (ስለላ) ፤ ህዝብን በማደራጀት ፤ በፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ሞያ የሰለጠኑ ወይም ልምድ ያላቸው መሆን ነበረበት ።

  እውነታው ግን ከዚህ የራቀ ነው። ዛሬ በአብዛኛው የተቃዎሚ ሀይሎች መሪዎች ፦ አፈጮሌዎች ፤ አራዶች ፤ ጥቅም ፈላጊዎች ፤ የፓለቲካን ድርጅት ከመምራት ጋር ምንም ግንኙነት በሌለው የትምህርታዊ ዘርፍ የስልጠኑ ሊህቃን ናቸው።

  ስለሆነም እንካን ፉሽቱ ወያኔን ቀርቶ ፤ የሱ ጫማ ጠራጌ የሆነውን ብአዲን እንደ ወሎ አማሮች ልክ የሚያስገባ ድርጅት የለም። ሰፌው የአማራና የኢትዮጵያ ህዝብ የዲሲ ታጣቂዎች ፣ የአስመራ የነፃነት ሀይሎች መቀለጃ ሆናል።

 4. እምቢ ለዳያስፖራ ፓለቲካ ድርጅቶች

  February 1, 2018 at 7:19 pm

  እኔ ነኝ ጥፋተኛ ብሎ ለችግሮች ሀላፊነት ከመውሰድ ይልቅ ፤ አንድ የሀገራችን አዙሪት ፓለቲካ ባህል ፤ ሌሎችን ጥፋተኛ የማድረግ አባዜ ነው ። በመጀመር አማራ ብአዲን የኔ ችግር ነው ብሎ ሀላፊነት ( the buck stop with us) መውሰድ መጀመር አለበት ። ከዚህም በላይ አይቻልም የሚለውን አመለካከት በዚህ አልም ላይ ምንም የማይቻል ነገር የለም በሚለው አመለካከት (a can do it a attitude) መቀየር አለበት።

  ዛሬ ነጮቹ የሳይንስ አፈታሪክ ( science fiction) የሚመስለውን ፕሮጀክት ይቻላል ብሎ በመቀበል ፤ የሰውን ልጅ ወደ ማርስ ላይ በመንኮራኩር አብርረው ለማሳረፍ ተግብራዊ እንቅስቃሲዎችን እያረጉ ባለበት ሰአት ፤ የአማራ ታጋዮች ሰውን ማርስ ላይ ከማሳረፍ አስር- ሺህ ግዜ ቀላል የሆነውን ስራ — ብአዲን በመጥለፍ ወይም የውስጥ አርበኞቻቸውን አስርገው አስገብተው አማራውን ከወያኔ ጋር ተባብሮ እንዳያጠቃ ማስቆምና ስርአቱን የመታገያ መሳርያ ከማደርግ ይልቅ ፤ ተሸናፊ የሆነው የአይቻልም አመለካከት( attitude)ሲደረድሩ ነው የሚታዩት። ሌሎቹ ደግሞ ከሞቀ የአውሮፓና አሜሪካ ቤታቸ ውስጥ ሆነው ፤ ቡና በወተታቸውን ፉት እያሉ፤ የ1960 የፓለቲካ የመጫወቻ ካርድ ጆከር በመምዘዝ ይደምሰስ ፣ ይመታ ፣ ይጥፋ የሚለውን መፈክር ያስተጋባሉ።

 5. nana

  February 1, 2018 at 11:49 pm

  SOME HOOLIGANS WERE SEENS ASKING FOR IDENTIFICATION CARDS TO DIFFERENTIATE TIGRIANS .

  THIS ACTION WILL SURELY BACKFIRE ON THEM AND WILL THROW THEM IN TO DITCHES THEY CAN NOT ESCAPE FROM .

  RACIST HOOLIGANS MUST BE DEALT WITH UTMOST MERCILESSNESS

 6. Yared

  February 2, 2018 at 8:16 pm

  Who is Tirabilist & racist than the narrow minded fascist looter Tigreans? ANDM is not an Amhara organization all the leadership is filled with looter fascist Tigreans. So the Majority Amarahs accept it as their representative organization because the leadership is filled with looter scum of the earth Tigrean from Tigrean TPLF organization. Even if there are some Amharas at low level those are some opportunistic Pigs useless Amharas who sold their soul & pride for few changes from the looter lair Tigreans.

 7. Yared

  February 2, 2018 at 8:18 pm

  Who is Tirabilist & racist than the narrow minded fascist looter Tigreans? ANDM is not an Amhara organization all the leadership is filled with looter fascist Tigreans. So the Majority Amharas DO NOT accept it as their representative organization because the leadership is filled with looter scum of the earth Tigrean from Tigrean TPLF organization. Even if there are some Amharas at low level those are some opportunistic Pigs useless Amharas who sold their soul & pride for few changes from the looter lair Tigreans.

 8. Yared

  February 3, 2018 at 10:00 am

  – ጄኔራሎቹ በሙሉ ትግሬዎች ናቸው።
  – 90% ባለፎቆቹ ትግሬዎች ናቸው።
  – ባለ ትላልቅ እርሻ ባለቤቶች ትግሬዎች ናቸው።
  – በየመስሪያ ቤቶች : ባለስልጣንና ሃላፊዎች : ትግሬዎች ናቸው።
  – 90 % የአየር መንገድ ሰራተኞች : ትግሬዎች ናቸው
  – ጉራጌዎችን አባረው መርካቶን የተቆጣጠሩት : ትግሬዎች ናቸው።
  – ላለፉት 26 አመታት : በስኮላር ሺፕ ትምህርት ወደ ውጭ የተላኩት በሙሉ : ትግሬዎች ናቸው።
  – የትግሬ ሴት ወደ አረብ አገር ለግርድና አትሄድም : ቶሎ ስራ ይፈለግላታል ።
  – ትግሬዎች : ከውጭ አገር እቃ ሲያስገቡ : ቀረጥ አይከፍሉም።
  – ቦሌ አየር ማረፊያ : ጉምሩክ : ፈታሽ : ጸጥታ ተቆጣጣሪ : ….. ትግሬዎች ሲሆኑ : ወጣ ስትሉ ግን : “ጋሼ ልሸከምልህ” የሚሉት ኩሊዎች : ወይ አማራ ወይም ኦሮሞዎች ናቸው።
  – ስራ አጥ ትግሬ በጭራሽ የለም። አማራን ከስራ አባረው ትግሬውን ይተኩበታል ።
  – የአማርኛ ፊልሞች : ከ 80% በላይ አማርኛ አቀላጥፈው የሚናገሩ ትግሬዎች ናቸው። የስነ ልቦና ጠርነትም የሚያካሒዱት በዚህ አደንዛዥ መንገድ ነው።
  – የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከ 90% በላይ የሚሆኑት ትግሬዎች ናቸው። በዚህም በኩል ብዙ ወንጀላቸውን የሚያሸሹበት ገንዘብ የሚያጥቡበት የትግሬዎች ቁልፍ ተቋም ነው።
  – ባንክ ትላልቅ ብድር የሚሰጠው : ለትግሬ ብቻ ነው : ብድራቸውን እንደማከፍሉ የታወቀ ነው፣ መክፈል ካልቻሉም ምህረት ይደረግላሸዋል።
  – ትግሬ ከሆንክ የትም የኢትዬጵያ አካባቢ ሔደህ ንግድህን ኑሮህን ማጧጧፍ ትችላለህ፣ ከአገዛዙም የገንዘብ እና ጥበቃ ዋስትና ይደረግልሀል።
  ሌሎች ኢትዮጵያውያን በተለይ አማራው በስልታዊ መንገድ በጅምላ ይፈናቀላል፣ ሂድ ወደ ክልልህም ይባላል።
  – የትግሬ ተቃዋሚ የለም፣ የውሸት ተቃዋሚ ቢኖርም እንኳ አይታሰርም።
  – ትግራይ ውስጥ : ጫት መቃም፣ ሲጋራ ባደባባይ ማጨሥ ክልክል ነው : በአማራ ክልሎች ግን ይፈቀዳል።
  – ትግራይ : ፋብሪካ በፋብሪካ ሆናለች: አማራ ክልል ግን ወጣቱ እንዲሰክር የቢራ ፋብሪካ ብቻ ተሰርቷል ።
  – መቀሌ ከአማራ መሬት ጢስ አባይ ግድብ በሚሔደው የሐይል ማመንጫ 24 ሰአት መብራት ሀይል ታገኛለች። ያካባቢው ነዋሪ ግን ጭራች መብራት እንኳን አልተዘረጋለትም ጥቂቱም በየጊዜው ይቆራረጣል።
  – በአማራ ክልል የወሊድ መቆጣጠሪያ በነጻ ይታደላል: አንዳንድ ቦታም የአማራ ሴቶች በግድ ይወጋሉ ::
  ትግራይ ግን የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት መጠቀም ክልክል ነው።

  • NANA

   February 5, 2018 at 3:03 am

   Yared ,

   HOW DO YOU EXPECT TO BE RICH IF YOUR ARE BUSY TALKING AND CREATING CONSPIRACY THEOROES 24/7 ?

   HOW DO YOU EXPECT TO GET WEALTHY IF YOU CURSE AND INSULT EVERY THING , EVERY WHERE ?

   HOW DO YOU PLAN TO GET A RETURN FROM NON INVESTMENT ?

   YALZERUT AYBEKLIM !

   IF YOU SOW TERET TERET AND GURA , YOU EAT TERET TERET AND GURA , YOU OWN TERET TERET AND GURA , YOU LIVE BY TERET TERET TERET AND GURA !

 9. Belay Akalu

  February 5, 2018 at 9:35 am

  ሙሉቀን ለማያውቅህ ታጠን ጥቂት በስሜት የሚመሩና “አማራ” ሲባል እንደ ፌንጣ የሚዘሉ ነገር ግን በተግባር ወያኔን የማይታገሉ ወይንም ለአማራው ማህበረሰብ የማይታገሉ ከርፋፎችን ታታልል ይሆናል ነገርግን አንተና መሰል በአማራው ስም የምትነግዱ ግለሰቦች ቀድሞውንም የብአድን ገረዶች የነበራችሁና በብአድን/ወያኔ በከፍተኛ ትምህርት ስም ወደ ውጪ ሀገር ተልካችሁ ትልቁ ስራችሁ በአማራ ስም ይሄንን ትግል ማሽመድመድ መሆኑን ለማወቅ ቀን በቀን ይሄንን የተምታታ አቋማችሁን ከስሜት በጸዳ ሁኔታ የሚከታተል ዜጋ የተደበቀ አይደለም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ ጽሁፎች

To Top