|

ዳር ድንበራቸው ለሱዳን ሊሰጥ መዘጋጀቱን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

DC ethiopian sudan(ዘ-ሐበሻ) 1200 ኪሎ ሜትር የሚገመትን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ጠዋት በዋሽንግተን ዲሲ የሱዳን ኤምባሲ ፊት ለፊት የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ።

“የወያኔ መንግስት ሃገርን በመሸጥና በመክዳት የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ በመስጠትና ነዋሪዎችንም በማባረር እየፈጸመ ያለው ወንጀል ዝም ሊባል” አይገባም የሚሉት እነዚሁ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የሱዳን መንግስት ከዚህ ወንጀል ጋር ተባባሪ እንዳይሆን በተቃውሞ ሰልፋቸው ጠይቀዋል። በሰልፉ ላይ ከተሰሙ መፈክሮች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል።

6 Comments for “ዳር ድንበራቸው ለሱዳን ሊሰጥ መዘጋጀቱን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ”

 1. Cry baby cry loud! selamawi self for ever!!!!! Don’t worry you will be given land in Gambella ,Oromia or South! Shameless begars forever!!!

 2. Teach Your child how to protest too, that’s Your way of living!!!! Shameless!

 3. አታላዝኑብን

  ዳር ድንበር ተደፈረ – ሰላማዊ ሰልፍና ጩኸት
  ወያኔ ሐገር ሊሸጥ ነው – ሰላማዊ ሰልፍና ጩኸት
  ወያኔ የመሬት ሽያጩን አጠናቀቀ – ሰላማዊ ሰልፍና ጩኸት
  ይኼን ያህል ሰው ተገደለ – ሰላማዊ ሰልፍና ጩኸት
  ይኼን ያህል ብር ተዘረፈ – ሰላማዊ ሰልፍና ጩኸት

  ጩኸት ያለተጨባጭ ተግባር ሼም ነው!!!!

  አሁን ከናንተ መሐል ጥሩ ኢንጂነር ወይም አቅም ያለው አካል ጠፋ? ሃገራችን እንደጉም በንና ከመጥፋቷ በፊት ጩኸታችሁን ገታ አድርጋችሁ ወያኔዎችን ጣ ጣ ጣ ጣ አድርገን የምንጨርስበትን ቀለል ያለ የጨረር ወይም የፈለጋችሁትን አይነት መሳሪያ ስሩልን። ካልቻላችሁ ደግሞ ብር አዋጡና የሚሰራበት ሐገር ሄደን እናሰራለን።

  ቢያንስ ቢያንስ አንድ ፀዳ ያለ (በዝግጅትም ሆነ በቴክኒክ የጠራ – ከኢቲቪና ኢሳት የበለጠ) በመላው አለም የሚሰራጭ ሁሉን አቀፍ የኦዲዮና ቪዲዮ ሚዲያ ተቋም መመስረት ትችሉ ነበር።

  ጉርሻ እንዳልተሰጠው አዝማሪ አታላዝኑብን። ወደ ተግባር በቶሎ ግቡልን። በዳያስፖራው ተግባር አልባ ጩኸትና በሐገር ውስጡ ኗሪ ድንዛዜ የኢትዮጵያ መከራ አይራዘም!!!!

  ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር ተግባር!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

 4. Benatachuh lemin ahun atehedum hulgize chuhet selechen eko …. tegebar lay yemaywul fukera bicha … 24 amet chuhot …

  Bechihot adelem weyim demo ende nugusachuh Minilik temesatrachuh ande neger alaregachuh …. min beteshalachuh …kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

 5. I am very proud of you my Ethiopian people. Woyan will die soon.

 6. Thank you Ethiopian in D C,

Leave a Reply

English በአማርኛ ይፃፉ

Archives

IFRAME SYNC