የአሰግድ ተስፋዬ ማስታወሻ: ኤሊያስ ጁሃር፣ አማረ ዘውዴና አበራ ገ/ እግዚአብሔር ስለ አሰግድ ከአውስትራሊያ ይናገራሉ

Filed under: News Feature,ጤና |

ዝነኛው ኢትዮጵያዊ እግር ኳስ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ በ፵፯ ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፤ የቀብር ሥነ ሥር ዓቱ ግንቦት ፳፰ በአዲስ አበባ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ሜልበር – አውስትራሊያ ውስጥም እንዲሁ ቅዳሜ ጁን 10 የቀድሞ ዕውቅ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ጫዋቾች፣ የሜልበርን ላየንስ ክለብ አባላትና አድናቂዎቹ በተገኙበት የዝክረ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ተከናውኖለታል።የቀድሞ የስፖርት ጓደኞቹ አማረ ዘውዴ፣ ኤልያስ ጁሃርና አበራ ገብረእግዚአብሔር የአሰግድ ተስፋዬን የስፖርትና ግለ ህይወት ታሪክ ነቅሰው ያወጋሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.