ኢሕአፓ የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 3

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

ኢሕአፓ የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 3

3 Responses to ኢሕአፓ የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 3

 1. EPRP mene eyaderge newe.mawerate mefete alametame.what they are doing?

  SOLOMOL
  August 12, 2017 at 7:19 pm
  Reply

 2. Really!!! EPRP???? Is she existing???? I don’t believe it!!! Please, just sleep !! As you were doing!!!

  Mulugeta Andargie
  August 14, 2017 at 2:04 pm
  Reply

 3. ለኢህአፓ ውድቀት ዋናው ምክንያት ፀረ ሌላ የሆኑት አመራሮቹ ናቸው። ከውድቀታቸውም አልተማሩም ሊማሩም አይችሉም ምክንያቱም እራሳቸውን የማይሳሳቱ የፓለቲካ መልአክት አድርገው ስለሚያዩ ነው። ለዚህ ምልክቱ በቃለ መጠየቁ ላይ አቶ እያሱ ደርግንና የሀይለ ስላሴን መንግስት አሁንም ይኮንናል። አሁን ወቅቱ አገራችን ከመፍረስ ለማዳን ምን እናድርግ በሚለው አጀንዳ ላይ የመስራት ወይንስ የቆየን ቁርሾ እያነሱ መወቃቀስ?

  ለኢህአፓ መሪዎች ያለኝ መልዕክት ድርጅታችሁን አፍርሱና አንድነት ኢትዮጵያ የሚል ስም ይዛችሁ ያካበታችሁትን የዘመናት ልምድ አገር ለማዳን ተጠቀሙበት። ያ ካልሆነ ግን እናንተም እያረጃችሁ ስለሆነ ኢህአፓ ታሪክ ሁኖ መቅረቱ ነው። ፈጠን በሉ አገራችንም ከመበተን እናድን እናንተም የለፋችሁበት ትግል ከንቱ አይቅር። አምላካችን ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይታደግ። አሜን።

  ታምራት ሞላ
  August 14, 2017 at 2:18 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *