Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ ተወግዶ አዲስ መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ ቀረበ * ጎንደር ውስጥ የክርስቲያኖች ማምለኪያ ስፍራ ታገደ – ሰሞኑን በምስራቅ ኢትዮጵያ በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ ዙሪያ የሕወሓት/የኢህአዲግ መንግስት እና አሜሪካ የተለያ አቋም አራመዱ

Filed under: News Feature,ህብር ሬዲዮ,የዕለቱ ዜናዎች |

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 7 ቀን 2009 ፕሮግራም

<…ሕዝቡ ለውጥ ለማምጣት ያለው ተስፋ እየተጠናከረ መንግስት ደካማ መሆኑ በግልጽ እየታየ ነው። ተባብሮ ለውጡን ማፋጠን ከእርስ በእርስ ሽኩቻ መውጣትና ፖለቲከኛውም አክቲቪስቱም በአንድ ላይ መተባበር አለበት ይህ ካልሆነ ግን …>  አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረገው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

<…የሕዝቡ ለለውጥ ያለው ፍላጎትና እየከፈለ ያለው መስዋዕትነት ተጠናክሮ የሚቀጥል እንጂ ለውጥ ሳይመጣ ወደሁዋላ የሚመለስ አይደለም። ይልቅ ተቃዋሚዎች ተገቢውን ሚናቸውን ካልተወጡ እኔ ስሞት የት ነበራችሁ የሚል ጥያቄ መከተሉ አይቀርም። የተጀመረው ጸረ ወያኔ ትግል ግን …> አቶ ታዘበው አሰፋ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሀይል ንቅናቄ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር በጋራ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጠን ማብራሪያ(ክፍል አንድን ያድምጡት)

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የኬኒያ ፕሬዝዳንታዊ  ምርጫ ተከትሎ የተነሳው ሁከት እና የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሁኔታ ምን ይመስላል? ለኢትዮጵአውአን ሚቆረቆር ኮሚኒቲ እንዴት ጠፋ?  ውይይት ከጋዜጠኛ ታዲዮስ ጌታሁን እና ጸሐፊና ተርጓሚ ዮናስ ሐጎስ ጋር( ቀሪውን አድምጡት)

የኢትዮጵያኖችን እና የኤርትራኖችን ነፍሳት የታደጉት አባ ሙሴ ዘራይ በህገ ወጥ ስራ ተሰማሩ ስለመባላቸው የቀረበው አስተያየት(ልዩ ዘገባ)

እውነተኛ የሙስና ዘመቻ ካለ የሕወሃት መንግስት መወገድ ነው ያለበት የቀድሞው የአማራ ክልል የደህነት ሀላፊ አቶ አያሌው መንገሻ ከሰጡት ሰፋ ያለ ማብራሪያ(ክፍል ሶስት)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሕወሓት አገዛዝ ተወግዶ አዲስ መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ ቀረበ

ተቃዋሚዎች ለውጡን ተግባራዊ ለማድረግ ይተባበሩ ተባለ

ሰሞኑን በምስራቅ ኢትዮጵያ በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ ዙሪያ የሕወሓት/የኢህአዲግ መንግስት እና አሜሪካ የተለያ አቋም አራመዱ

ኢትዮጵያዊው ሰባኪ  አውሮፓ ውስጥ በዘረኝነት ተወነጀሉ

ጎንደር ውስጥ የክርስቲያኖች ማምለኪያ ስፍራ ታገደ

የሁበርና ሊፍት አሽከርካሪዎች በቬጋስ መብታቸውን ለማስከበር ማህበር ለመመስረት ስብሰባ አካሄዱ

ሕወሓት ወልቃይትን ያላካተተ ሕዝብ የተቃወመውን ጎንደርን ሶስት ቦት የከፈለ አከላለል ተግባራዊ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ “ቱሪዝም አባት” በሚል ስማቸው የሚታወቁት አቶ ሃብተ ስላሴ ታፈሰ የቀብር ስነስርአታቸው ተፈጸመ

የደ/ሱዳን አማጺያኖች በርካታ የመንግስት ወታደሮችን ወደ ኢትዮጵያ እንዲፈረጥጡ አደረጓቸው፣አማጺያኖቹ የተነጠቁትን ቁልፍ መሬትን ተቆጣጠሩ

የኦሮሚያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከብሄራዊ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር

እንግሊዛዊው ሙክታር/ሞህ ፋራህ /በደጋፊዎቹ ፊት በኢትዮጵያዊው ሙክታር እድሪስ ተዋረደ

“የወቅቱ ሻምፒዮናው ሞህ ፋራህ ሳይሆን እኔ ነኝ”አትሌት ሙክታር እድሪስ

እና ሌሎችም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.