የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር፤ የሕወሓት መንግስት ቅማንትን ከአማራው ለመነጠል ስለሚያካሂደው ምርጫ ተናገሩ | “ሴራው ቅማንትን የትግራይ አካል ማድረግ ነው”

Filed under: News Feature,ህብር ሬዲዮ,የዕለቱ ዜናዎች |


“…ወያኔ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ለራሱ እንዲያመቸው ሁሉንም ለመከፋፈል ሞክሯል።ጎንደርን በአራት ለመክፈል ያሰቡት ወልቃይትን ጨምሮ የትግራይ አካል አድርገው በጉልበት ለማስቀረት ነው። ይሄ የጀመሩት ከፋፍሎ ለማዳከም መሞከርን ሕዝቡ ነቅቶበታል ከዚህ በፊት እንዳደረጉት አንድ የሆነውን አማራውና ቅማንቱን ለማታኮስ ማሰባቸው የትም አያደርስም።የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል ይልቅ የሚበጃቸው ለትውልድ የሚተርፍ ጥፋት ሳያስከትሉ በፊት…” አቶ አበበ ንጋቱ የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የስራ አስፈጻሚ ሊቀመንበር በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ጋር ያደረጉት አጠር ያለ ቃለ ምልልስ(ቀሪውን አዳምጡት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<