ጎንደርን በቅማንት ስም መከፋፈያ የወያኔ ሰነድ ተጋለጠ | አማራን ከቅማንት “ምድር” ለማፅዳት መወሰድ ስላለባቸው ደባወች በዝርዝር ተቀምጧል | ላንድ ማርክ ሆቴል የተጠነሰሰው ሴራ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

ሙሉነህ ዮሐንስ
(ነሃሴ 30 2009) ቅማንትን ከአማራ ለመለየት ወያኔ ባወጀው የደባ ምርጫ ስም ለመስከረም 7 2010 ቀጠሮ ተይዞ ጎንደር እየታመሰች ነው።


ይህን እኩይ ተግባር ላማሳካት በቅማንት ስም የመራጭነት መታወቂያ የታደላቸው 5342 ተቀጣሪ በየቀበሌቹቸ ኗሪ ያልሆኑ ተወርዋሪ መራጮች ተዘጋጅተዋል። ይህ ህጋዊ በሆነ ምርጫ እንኳን ያሁኖቹ እጅግ በአብዛኛው አማራው የሚኖርባቸው 12 ቀበሌወች ቀርቶ በአንደኛው ዙር ያደረጉትም የሃሰት ምርጫ ምን ያክል ውንብድና እንደተሰራበትና ህዝቡ መከፋፈል እንደማይፈልግ ማረጋገጫ ነው። ይህም ዘላቂነት እንደማይኖረው ጥርጥር የለውም።


በተያያዘም ጉዳይ በቅማንት ስም አፈትልኮ የወጣው የወያኔ ሰነድ እንደሚያጋልጠው በምርጫ ቦርድ ስም የመጡት አስመራጮች ወያኔ የማይፈልገው ውጤት ከሆነ አዲስ ወረቀት የተሞሉ ኮራጆወች አዘጋጅተዋል እነሱን ይተካሉ።


ይህ እጅግ በወንጀል የታጨቀ የወያኔ ሰነድ በእቅዱ መሰረት አማራን ከቅማንት “ምድር” ለማፅዳት መወሰድ ስላለባቸው ደባወች በዝርዝር ተቀምጧል።
ይህንን እኩይ በቅማንትን ስም የመጣ የወያኔ አጀንዳ በማስፈፀም የጎንደር ዩንቨርስቲ በምሽግነት ተመርጧል።


ሰፊው የጎንደር ህዝብ ይህን እኩይ ተግባር ቀድሞ ቢውያቀውም በሰነድ ደረጃ በማስረጃ ስለተጋለጠ አፋጣኝ የአፀፋ እርምጃ እንደሚወሰድ ከስፍራው የሚደርሰን ሪፖርት ያመለክታል። በወንጀሉ እጃቸውን የከተቱ ሁሉ ለሚደርስባቸው ማንኛውም እርምጃ ተጠያቂወቹ እራሳቸውና አለቃቸው ወያኔ መሆኑን በአፅንኦት ተነግሯል።

One Response to ጎንደርን በቅማንት ስም መከፋፈያ የወያኔ ሰነድ ተጋለጠ | አማራን ከቅማንት “ምድር” ለማፅዳት መወሰድ ስላለባቸው ደባወች በዝርዝር ተቀምጧል | ላንድ ማርክ ሆቴል የተጠነሰሰው ሴራ

 1. Amara and Kimant fight over their dusty fields? KIKKKIIKI What animals?

  What is there to fight for in Amara or Kimant? I wouldnot even pass through their areas if they pay me . Pleaseee what kind of baboons are they to fight for that?

  Watch the video below .

  https://www.youtube.com/watch?v=k4lOGVuTA6w

  Ethiopia Today: Mekele City a City of dream – Must Watch – HD https://www.youtube.com/watch?v=k4lOGVuTA6w

  Industrialization is accelerated with utmost efforts all over Tigray with all necessary urban infrastructure. youth urbanization should be doubled of what it is at present. Urbanization is thebest means to defend Tigryans from all kind of Opportunist. Environmental protection should be harmonized with the Urbanization and Industrialization. Urbanization should be at 35% — 40%. Tigryans must give priorities to investing in Tigray State. Mekelle is one of the best planned cities in Ethiopia and it has massive amount of flat land for the city to expand. Our people should not be scatted all over the place which is very difficult to provide any services to the population. One more thing according to the latest international media numbers the population of Mekelle is 486, 000.

  መቀለ አደይ ዝያዳ .ውብ አገሬ
  September 5, 2017 at 7:46 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<