ኢትዮጵያዊው አትሌት ፍስሐ አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

Filed under: News Feature,ጤና |


ሰለሞን ገብረመድህን እንደዘገበው

አትሌት ፍስሐ አበበ በ1950 ዓ/ም ጥር 5 ቀን በይርጋጨፌ ልዩ ስሙ ቡሌ በተባለ ቦታ መወለዱን የህይወት ድርሳኑ ይናገራል።

የሩጫውን አለም የተቀላቀለው ሃዋሳ ከተማ የኮምቦኒ ት/ቤት ተማሪ እያለ ሲሆን ከ200 ሜ ጀምሮ ያደርገው በነበረ ውድድር ውጤታማ ነበር ፍስሃ በቡና ገበያ አትሌቲክስ ቡድን ውስጥና በብሔራዊ ቡድን ውስጥም ስኬታማ መሆን የቻለና ስመ ጥር አትሌት ነበር።

ፍስሐ ከቀናት በፊት ከሚኖርበት የካናዳዋ ቶሮንቶ ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ የተሰማ ቢሆንም በአስደንጋጭ ሁኔታ ሕይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

ፍስሐ በእንግሊዝ ጌትሼድ በ1975 ዓ/ም በተካሔደው የአለም ሻምፒዬና በወርቅ ሜዳሊያ የሃገሩን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ በማድረግ ድሉን በመጀመር በርካታ ታሪኮችን ማስመዝገብ የቻለ ጠንካራ አትሌት ነበር።

ነብስ ይማር!!

4 Responses to ኢትዮጵያዊው አትሌት ፍስሐ አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

 1. በቅርበት የማውቀው በጣም ጥሩ ሰው ነበር። የሟችን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ ደግሞ መጽናናቱን ይስጥልን።

  bandageday
  October 5, 2017 at 9:02 pm
  Reply

 2. ወገኔ – ወሬ ስታናፍሱ ሞተና ታሰረ ብቻ ባትነግሩን ይመረጣል። ይህ ሰው ያረፈበትን ምክንያት ማወቅ ተገቢ ነው። ታሞ ነበር ለዛ ነው ወደ ትውልድ ሃገሩ የተጓዘው? በአደጋ ነው? ጤነኛና በድንገት ከሆነ ደግሞ የሰው እጅ ይኖርበት ይሆን? ወይስ እድሜ ጠግቦ ነው? እንዲሁ ሞተና ተቀበረ ብቻውን ዜና ሊሆን አይገባም።

  Tesfa
  October 16, 2017 at 5:47 am
  Reply

  • Tesfa, your post is not acceptable and it bad post because you said, the only tings you tell us when people go to the prison, or prisoners.

   You should, say I not We.

   KLMAN
   October 25, 2017 at 3:54 pm
   Reply

 3. Ignorance,poverty,and disease are man’s age-old problems that “third world” countries should fight and defeat. Remember the two 80’s. 80% of the third world’s population live in the country side or rural areas where the the 3-enemies of humanities also live. 80% of the diseases in those areas are preventable through disease health promotion, disease prevention and provision of basic health services. The basic strategies to address these issues are to design and develop public health programs with three “A,s” in mind. Accessible, Affordable and Acceptable. We are talking about geographically accessible, financially affordable, and above all culturally sensitive and linguistically appropriate to serve our communities of diverse tribal, ethnic, religious and now political persuasions. The goals and objectives should include the three “Es” Engage, Educate and En-power our target population on health and public health of disease prevention,nutrition and environmental health. By definition “health is the physical, social and mental well-being not merely the absence of disease and infirmity” Communities can achieve these goals and objectives through engagement about their own health, education on basic information and sciences of the causes and spread of diseases and finally to empower them to self-manage their health problems.

  Abraham Amanios, MD,MPH
  March 3, 2018 at 9:50 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<