የብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው መክዳትና የሳዲቅ አህመድ “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሕወሓት ግዞት” ዘገባ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

ብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው ስርዓቱን ከድተው አሜሪካ ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው:: የጀነራሉ መክዳት የሚጠበቅ ነው:: በተለይ የትግራይ ተወላጅ ያልሆኑ የጦር መኮንኖች አጋጣሚውን ካገኙ እንደሚከዱ ምልክት የሰጠ ነው:: ሳዲቅ አህመድ “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሕወሓት ግዞት” በሚል ሰርቶት የነበረው ጥናታዊ ዘገባ ላይ የዘረዘራቸው እውነቶች ለጀነራሉ መክዳት ምክንያት እንደሚሆን ጥርጥር የለንም::
ዘገባውን ላልተመለከታችሁት እንደገና ጋብዘናል::

2 Responses to የብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው መክዳትና የሳዲቅ አህመድ “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሕወሓት ግዞት” ዘገባ

 1. Russia educated persons I KNOW ARE are usually ignorant of their field of study. How come this person sounds good?

  Tazabi
  October 6, 2017 at 3:07 pm
  Reply

 2. እንደማንኛቹም ጥገኝነት ጠያቂዎች ቢጠይቅ ምን ይገርማል ዶክተሩ ፡ኢንጂነሩ ፡ የተማረው ፡ያልተማረው ጥገኝነት ጠይቆ አይደልንዴውጭያለው ፡
  ይልቅ ኬዝ ቀቅሉለት በቶሎ፡
  እንኳን ማንም የማያውቃቸው ግለሠቦች ባለ ምጡቅጭንቅላቱ መለስም
  ሔዷል ፡፡ በግለሠብ ላይ የተንጠለጠለ ስርአት አይደለም፡፡
  አየለ ሔደ ደበበ መጣ ራስን በራስከማስተዳደር ጋር አይገናኝም ፡
  መቼ ይሆንየምትማሩት፡፡

  nana
  October 6, 2017 at 11:50 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<