ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መልቀቂያ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ዛሬ ማምሻውን የሥራ መልቀቂያ አስገብተዋል::

ከመንግስት ወይም ከፕሬዚዳንቱ በኩል የተሰጠ ማረጋገጫ ባይኖርም ከአንድ ወር በፊትዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በየ ዓመቱ ለህዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት ተፅፎ ተሰጥቷቸው ለሚያነቡት ጽሁፍ በተቻለ መጠን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ተደርጎ እንዲዘጋጅላቸው ማስጠንቀቀቂያ መስጠታቸው መዘገቡ አይዘነጋም::

ሌላኛው የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን አባዱላ ገመዳ ትናንት የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው አይዘነጋም::

7 Responses to ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መልቀቂያ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው

 1. ቂ ቂ ቂ ምነው ሸዋ! ኦሮሞ እንዲህ የትግሬ ወያኔ መጫወቻ ይሁን ? የትግሬ ወያኔ ጽፎ የሚሰጠኝን ጽሁፍ “በዓመት 1 ጊዜ የማነበው ጽሁፍ ቢሆንም እንኳ” አንዳንዴ የህዝብን አሜነታ የማገኝበት አድርጋችሁ ብትጽፉልኝ ስል “ለተከበረው ፓርላማ” አሳስቤ ነበር አሉ ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ? ቂ ቂ ቂ ቂ ያች ትግሬ ሚስታቸው ትሆናለች ይሄን ሃሳብ የጻፍችላቸው። ገለቱማ ዶ/ር

  Ydidiya
  October 8, 2017 at 3:51 pm
  Reply

  • የምታወራውን በደንብ ለማወቅ ሞክር መጀመሪያ!


   October 9, 2017 at 8:47 am
   Reply

 2. aye ye Ethiopia amlak !!misgana yedresih

  Ethiopia hoy, telatochsh yebetenu !

  Ethiopia hoy yetelash yetelaa

  werdet ena mot le weyane !!

  Seyfu
  October 8, 2017 at 4:57 pm
  Reply

 3. የሚበቃውን ያህል ዘርፏል ማለት ነው! “ዝኣኽለንያ ጢሒነንስ በኣለማርያም ይብላ” እንዲሉት ነገር! ወስላታ ሆዳም! ምናልባትስ የወዶ ገባዎች ጉድፈቻ ፓርቲን ይቀላቀል ይሆንን?

  ዘረ-ያዕቖብ
  October 8, 2017 at 5:17 pm
  Reply

 4. “ይህ እውነት ከሆነ እጅግ በጣም ጥሩና ተገቢ እርምጃ ነው!። በኢትዮጵያ በፕረዜዳንትነት ደርጃ የተቀመጡት ሁሉ በጭራሽ/በፍጹም ሥራና ኅላፊነታቸውን አላወቁትም ወይም እንዲሁ ለነበር(ሩ) የተጎለቱ ናቸው። በፕሬዘዳንትነት ማዕረግ የውጭ ንግድ አፈላላጊ በዓለም ልዩና ብቸኛ ያለው በህወሓት/ኢህአዴግ ሥራዓት ብቻ ነው።
  *ከቱርክ አምባሳደርነት ማዕረግ በተሾመ ማግስት ፓርላማ ያልሰራና ያልነበረበትን እሪፖርት አንባቢ ፕሬዘዳንት..(!?)
  *በሕዝብ ተቃወሞ የኢንቨስተር ንብረት ሲወድም ዓመድ ጎብኝቶ በማግስቱ ጥሊያን ኢንቨስተር አፈላላጊ…
  *ሀገሪቱ በአስቸኳይ አዋጅ ተጠርንፋ…በመደበኛ አስተዳደር መመራት አቅቷት በወቶአደር ስትመራ፡ ለጋራ አብሮ መኖር፡ ለሕዝብ ሰላምና ደህንነት ያለውን ሙሉ ሥልጣን ተጠቅሞ ፓርላማውን/ሚኒስትሮች ም/ቤት… ገዢ/አውራው/ነጻአውጭውን መንግስት፡ ከነጻ ወጭው ሕዝብ ምሁርና መከላከያ ጋር አብሮ ያልመከረ ፐሬዘዳንት፡
  * ሀገር በርሃብና በተቃውሞ ሲናጥ፡ የሀገር ማንነት(የጋራ እሴት ሲጠፋ) በሚሊየን የሚቆጠር የሕዝብ ገንዘብ የፈሰሰበት ፓላስ/የክብር የግል ቤት ግንባታ ላይ ተጠምዶ ነበር። ሥራው አልገባወም ወይ ግራ ተጋብቷል አሁን እቤቱ ገብቷል። በቋንቋና ነገድ የክልል ዜግነት(ግጦሽ) ሜንጫ ካማዘዘ፡ፌደራሊዝሙ እንኳን አብሮ ሊያኖር ኳስ አብሮ ካላጫወተ መጪው ዘመን ከፍታ ሳይሆን ሀገር ከበለጠ ውርደትና የትውልድ ቅሌት፡ የእርስ በርስ መተላለቅ ከመከተሉ በፊት…በግልጽ ወታደራዊ ሥርዓት ጠቅልሎ ቢያስተዳድረው አሁን ትውልድ ከገባበት አሳፋሪና አስነዋሪ ደርጃ የተሻለ እንደሆነ አምኖበት ስለሆነ ነው።
  ድሮም ህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊ/በተደጋፊው እንጂ በተቃዋሚው/ተቋቋሚው ምንም አይሆንም ብለናል።

  በለው!
  October 8, 2017 at 6:47 pm
  Reply

  • በለው!

   FATHER OF FAKE NEWS , BEARER OF OLD NEFTEGNA FLAG .

   PLEASE DO NOT ACT LIKE THE FOX HOPING TO SEE A TESTICLE DROP TO THE GROUND !!!

   FAKE NEWS IS GOOD FOR YOUR HEALTH . YOU CREATE YOUR OWN STORY ATLEAST YOU WILL NOT GO INSANE .

   YOU KNOW WHAT PEOPLE IN ADDIS CALL U

   ENE FOGREH BILA !

   NANA
   October 11, 2017 at 3:14 am
   Reply

 5. Diros bihone yweyane telalk hayidelle leqeqe leqeqe lhoromo hayifeyidim yerohamaakanaa gafachunisaa.yero weyane mataesjii gadiqabhate gatitayefii mergii kegumaa!!!!!!@

  Workineh dagim
  October 9, 2017 at 4:31 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<