መንግስት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ይቅርታ ጠይቀው ከእስር ቤት እንዲወጡ ሽማግሌዎችን ላከ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

(ዘ-ሐበሻ) በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ መንግስት ካለአግባብ በግፍ ጠርጥሮ ያሰራቸውን ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን እንዲፈታ በተለይ ከአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ግፊት እየተደረገበት ባለበትና ሃገር ቤት ያለውም ሕዝባዊ አመጽ እየተቀጣጠለ መንግስትን ወደ መጣል እየደረሰበት ባለበት በዚህ ወቅት መንግስት መረራ ይቅርታ ጠይቀው እንዲወጡ ሽማግሌዎችን መላኩን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ::

እንደምንጮቻችን ገለጻ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ያለው ሕወሓት መራሹ መንግስት ባለፈው ሳምንት አራት ሽማግሌዎችን ፕሮፌሰሩ ወደታሰሩበት እስር ቤት የላከ ሲሆን ሽማግሌዎቹም መራራ ይቅርታ ጠይቀው እንዲወጡና ይቅርታ የመፈረሚያ ወረቀት አቅርበውላቸዋል:: ፕሮፌስር “መረራ ይቅርታ አልጠይቅም የታገልኩለት ሕዝብ ሕዝብ ያስፈታኛል” በማለት ሽማግሌዎቹን እንደመለሷቸውም የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘግበዋል::

ፕርፌሰር መረራ ይቅርታ አልጠይቅም  ካሉ በኋላ ሽማግሌዎቹ ለማግባባት ሙከራ ያደረጉ ቢሆንም ሳያሳካላቸው ተመልሰዋል::

በአሁኑ ወቅት በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እየተደረጉ ባሉ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ሕዝቡ ከሚያነሳቸው አንደኛው ጥያቄ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እና ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ሲሆን ስር ዓቱ በቀጥታ ለሕዝቡ ምላሽ መስጠት ሲገባው ታሳሪዎችን ይቅርታ ጠይቃችሁ ውጡ ወደሚል የተለመደ ተልካሻ ሴራው እየገባ ነው ሲሉ ታዛቢዎች ይናገራሉ::

Dr. Merera Gudina et el Full Charge

Dr. Merera Gudina et el Full Charge

7 Responses to መንግስት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ይቅርታ ጠይቀው ከእስር ቤት እንዲወጡ ሽማግሌዎችን ላከ

 1. “አምባ ገነን በጥፊ ተማቶ ማልቀስ ይከለክለሀል” በካችሁ ሽማግሌ ሰይሆን ሸንጋዮች ብትሏቸው ይሻሻላል ።ትግሉ የቅኝ ገዥዎች እና የአንገዛም ባዮች ነው!

  ሀጎስ
  October 10, 2017 at 12:01 pm
  Reply

 2. losers can not be choosers !!!

  THIS OLD FART THOUGHT THE WEST WILL PROTECT HIM . HE BELIVED HE WAS ABOVE THE LAW .

  WRONG CALCULATION LANDS HIM IN JAIL . OLD MEISON (ALL ETHIOPIAN SOCIALIST MOVMENT ) HIT MAN REPONSBILE FOR DEATH OF THOUSANDS OF YOUNG EHAPA (EPRP) members .

  RED TERRIOR INSTIGATOR !!

  SURE
  October 11, 2017 at 2:47 am
  Reply

 3. Bravo Prof. Merera! Ur very right and great person.
  We gonna crush TPLF.
  Death to TPLF!
  Viva Merera

  Anbesee
  October 11, 2017 at 7:54 am
  Reply

 4. የት ቦታ ላይ ይህን ኣሳቤን እንደምገልጸው ጨነቀኝ። ነገር ግን በኢሳት ዜና ላይ ዩ ኤን ኤች ሲ ኣርን በተመለከተ የተዘገበው ዘገባ ያሳስባል። በዚህ ድርጅት ላይ ከዚህ በፊት በየመንንና በግብጽ ባለው ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ላይ ዘመቻ ተከፍቶ ነበር። እኔ እነዚህን ወያኔዎች በጣም የማዝንባቸው በዚህ በዚህ ነው። እንደነዚህ አይነት ድርጅቶችን ስም ላምቆሸሽ ይሞክራሉ። ምን አልባትም የተቀነባበር ነገር ራሳቸው እየሰሩ ነው ድርጅቱ እንዲሰደብ ተስፋ የሚያደርጉ ስደተኞች ተስፋ እንዲያጡ የሚያደርጉት። በዚህ ዜና ላይ የራሳቸውን ወሬ እየጨመሩ ስለሚያናፍሱ ለድርጅቱ ስም ኣስባለሁ። በርግጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ድርጅት ያውቃል። ያሳዝናል በውነት። ይህ ዜና በፍጹም ለድርጅቱ በማዘን በቅንንነት ለማስተካከል ሳይሆን ለክስ ለማፍረስ በዚህ ድርጅት ላይ ተስፋ ያላቸውን ጥገኞች ተስፋ ለማስቆረጥ ነው። ፈጽሞ ቅንነትና ድርጅቱን የማገዝ መንፈስ የለውም። በመሆኑም ዜና መረጮችም ኣስተውሉ። ኣድማጮችም ይህ ድርጅት የፖለቲካ ጥገኞችን እየተቀበለ ስለሚረዳ፣ ከለላ ስለሆነ ዬያኔዎች ሴራ ኣያገኘውም ብላች ሁ እንዳታስቡ። ስለእኛ ብዙ ዋጋ የሚከፍል ድርጅት ነው። ወያኔ ይህን ድርጅት ቢያጠቃ በዚህ ጠገግ ስር የተጠለሉትን ኣገኛለሁ ወይም ተቅቃዋሚው ተሟጋች ያጣል ከሚል ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ስለእኛ ከቆመ ከዚህ ድርጅት ጋር እንቆማለን።

  gzbbgw@gmail.com
  October 11, 2017 at 4:20 pm
  Reply

  • YOU ARE WETTING YOUR PANTS BY YOUR OWN FEAR .DO NOT BE AFRAID .
   WOYANE WILL NOT SPANK U (KKKKK)

   WOYANE CONTROLS AFRICA . YOU LIILE DWARF DOES NOT WORRY WOYANE .

   ASYLUM SEEKING MENTALITY KILLS !!!!

   nana
   October 12, 2017 at 1:21 am
   Reply

 5. SURE…should we respect the law of gangster TPLF. Merara will be saved soon by his beloved people. Till then u and people of gangster tplf can insert your law in your ass.

  nabil
  October 11, 2017 at 9:42 pm
  Reply

 6. Mr. Mandella was in the prison of Apartheid for above 20 years because he was above the low of Apartheid. At the end he was free because he respected the low of God and the low of people. By the help of God the same will be happen to the Freedom fighter Merara and co. The gangster TPLF will be the worst looser of the Century!!

  nabil
  October 11, 2017 at 10:11 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<