ሁለቱ እውቅ አክቲቭስቶች ኔጌሳ ኦዶ እና ሙሉነህ ዮሐንስ በአማራና ኦሮሞ ሕዝብ አንድነት፣ በእምቦጭ አረም፣ በአባዱላ ገመዳ ዙሪያ ያደረጉት ልዩ ቃለምልልስ

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

<..ይሄ የኦሮሞ ወጣቶች የወሰዱት እምባጮን ለማረም በሚል የሰሞኑ እርምጃ ትልቅ እንዚህ በጠላትነት የተፈረጁ ወገኖችን ትብብር የሚአሳይና ወያኔን ያስደነገጠ ነው ...> አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ የኦሮሞ ወጣቶች በባህርዳርና በጎንደር ስላደረጉት ቆይታ ከሰጠን ምላሽ (ቀሪውን ያድምጡት)
<...የኦሮሞ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ጎንደር ላይ የኦሮሞ ደም ደሜ ነው የተባለውን በተግባር ያስመሰከረ እርምጃ መውሰዳቸው ወደፊትም በጋራ ታግሎ ስርኣቱን ለመጣል ለሕዝቦች ትብብርና አንድነት ትልቅ መሰረት የጣለ እርምጃ ነው ። የአቶ አባዱላም ጉዳይ ቢሆን....> አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን አዳምጡት)

2 Responses to ሁለቱ እውቅ አክቲቭስቶች ኔጌሳ ኦዶ እና ሙሉነህ ዮሐንስ በአማራና ኦሮሞ ሕዝብ አንድነት፣ በእምቦጭ አረም፣ በአባዱላ ገመዳ ዙሪያ ያደረጉት ልዩ ቃለምልልስ

 1. Forget Muluneh, he is undercover weyane !!

  Tizebit
  October 17, 2017 at 9:19 am
  Reply

 2. Muluneh is not Amhara, Forget him

  Melaku
  October 17, 2017 at 4:37 pm
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<