የማናልሞሽ ዲቦ 8ኛ ዓመት ማስታወሻ | ማናልሞሽ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት… | ልዩ ዘገባ ይመልከቱ

Filed under: News Feature,ኪነ-ጥበባዊ ዜና |

(ዘ-ሐበሻ) ሮጣ ሳትጠግብ ያጣናት “ዓሣ በለው” በሚለው ዘፈኗ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂ የሆነችው ድምፃዊት ማንአልሞሽ ዲቦ ሕይወቷ ያለፈው ቅዳሜ ኅዳር 12 ቀን 2002 ዓ.ም. ለሕክምና ደቡብ አፍሪካ እንደደረሰች ነበር:: የዚህችን ተወዳጅ ድምጻዊት የሚዘክር አጭር ዘገባ ዘ-ሐበሻ አዘጋጅቷል ይመልከቱት::

One Response to የማናልሞሽ ዲቦ 8ኛ ዓመት ማስታወሻ | ማናልሞሽ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት… | ልዩ ዘገባ ይመልከቱ

  1. ስራ ፈቶች!

    ራሄል
    December 15, 2017 at 12:26 pm
    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.