ወልድያ ተናውጣለች | ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት ማንነታቸዉ ለጊዜው ያልተገለፀ 3 ሰወች ተገለዋል ተብለዋል

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

ሙሉነህ ዮሐንስ

ህዝቡ ቁጣውን በወያኔና በስርአቱ ተጠቃሚዎች ላይ አምርሮ እየገለፀ ነው። ህወሃቶች ጎንደር ድረስ በእብሪት መጥተው የአማራውን ችግር ፈትተነዋል ብለው ነበር። ወልቃይትንና ራያን ከጉያቸው አድርገው፣ ህዝባችን ላይ ሞት፣ እስራት፣ ስቃይ፣ ስደትና ይፋ ጦርነት ከፍተውበት መቼም ሰላም የለም። የሰላም ጠንቅ የወያኔ ጠባብ ክፉ ቡድን ነው። ማናቹህ ወሎ ተኛ ዝም አለ የምትሉ እነ ደሴ ምን ያክል የረዥም ጊዜ ፀረ ወያኔ ትግል እንደተደረገባቸው ክትትል ቢያንሳቹህ ነው።

አሁን ዘግይቶ እንደደረሰን ወያኔ ባስነሳው ፀብ አጫሪነት ማንነታቸዉ ለጊዜው ያልተገለፀ 3 ሰወች ተገለዋል ተብለዋል የቆሰሉም ብዙዎች ናቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<