የሃጫሉ ሁንዴሳ የአዲስ አበባ ኮንሰርት በመንግስት የተከለከለበት ደብዳቤ

Filed under: News Feature,ኪነ-ጥበባዊ ዜና,የዕለቱ ዜናዎች |

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን የሙዚቃ ኮንሰርት ማገዱን ባለፈው ቅዳሜ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: ዛሬ ደግሞ የተዘረዘበት ደብዳቤ ደርሶናል:: ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት ቴዲ አፍሮ እና አጫሉ ሁንዴሳን ይህ መንግስት ለማየት እንደማይፈልግ ያረጋገጠበት ሁኔታ ነው ያለው:: አርቲስቶቹን ሕዝብ ይወዳቸዋል – መንግስት ግን ይፈራቸዋል::   (ዝርዝሩ እዚህ ይገኛል)

One Response to የሃጫሉ ሁንዴሳ የአዲስ አበባ ኮንሰርት በመንግስት የተከለከለበት ደብዳቤ

 1. Thank you for any other wonderful article. Where else may
  just anyone get that type of info in such an ideal approach of writing?
  I have a presentation next week, and I am at the look for such info.

  apteka
  February 15, 2018 at 7:54 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<