ሦስቱ ኮሜዲያን፤ ደረጀ ኃይሌ፣ ክበበው ገዳና መስከረም በቀለ ነገ ቅዳሜ በሚኒሶታ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራዎቻቸውን በአንድ ላይ ያሳያሉ

Filed under: News Feature,ኪነ-ጥበባዊ ዜና |

(ዘ-ሐበሻ) በአንድ ጊዜ ሦስት ተወዳጅ ኮሜዲያን መድረክ ላይ ሲቀርቡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይላሉ አዘጋጆቹ:: ባለፈው ሳምንት በሲያትል የመጀምሪያ ሥራቸውን ያቀረቡት እነዚሁ ሦስት ተወዳጅ ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ፣ ክበበው ገዳና መስከረም በቀለ በነገው ዕለት ቅዳሜ ዲሴምበር 23, 2017 በሚኒሶታ አዳዲስ ሥራዎቻቸውን በአንድ ላይ እንደሚያቀርቡ ተገልጿል::

እነዚህ ሦስት ተወዳጅ ኮመዲያኖች ቅዳሜ በሚኒሶታ ሥራቸውን ካቀረቡ በኋላ እሁድ በጆርጃ አትላንታ ከተማ ሥራዎቻቸውን እንደሚያሳዩም ተገልጿል::

በሚኒሶታ ይህ የኮሜዲ ምሽት ከአምስት ሰዓት (ፒኤም) ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን አድራሻውም የሚከተለው ነው::

Folwell Middle School
3611 20th Ave S, Minneapolis, MN 55407

ለበለጠ መረጃ ፍላየሩን ይመልከቱ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<