ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ የዋህንት ነው

Filed under: ነፃ አስተያየቶች |

ከባርናባስ ገብረማሪያም
bega2260@comcast.net

“ የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት መጨረሻው ገደል ነው ” እንደተባለው ሁሉ ላለፉት በርካታ ዓመታት ህዝቡን በማሸበርና በማፈን ሲገዛ የቆየው የህወሓት ቡድን እኖሆ ዛሬ በህዝብ ዓመፅ ወላፈን እየተለበለበ እሱም በተራው የደርግ ስርዓት የገባበትን ከርሰ መቃብር አፋፍ ላይ ቆሞ የግብኣተ መሬቱን ዋዜማ ላይ መሆኑን በሀገራችን ያለው እውነታ ራሱ እየተናገረ ይገኛል:: የህዝብ ቁጣ በተነሳ ቁጥር እንደእሳት አደጋ መኪና መጮኽ የለመዱ የህወሐት መሪዎች ዛሬም የነብስ አድን ስብሰባና የቀቢፀ ተስፋ እርምጃ በመውሰድ ላይ ተጠመደው በመቆየት ዛሬም አስቂኝ መግለጫ ይዘው ቀርቧል:: ይሁን እንጂ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች ላለፉት ዓሰርቱ ዓመታት መፍትሄ ያላገኙ፣ የሀገራችንን አንድነትና የህዝቧን ህልውናም ጭምር አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ ጥልቅና ስር የሰደዱ  -[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<