በአዲስ አበባ ስታዲየም የወልዲያ ደጋፊዎች ከወልዋሎ ደጋፊዎች ጋር ተጋጩ | ወልዲያዎች በፌደራል ፖሊስ ተቀጠቀጡ

Filed under: News Feature,ስፖርት,የዕለቱ ዜናዎች |

አዲስ አበባ ስታዲየም (ፎቶ ከፋይል)

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት ( (30/04/2010 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲደረግ በወሰነው መሰረት ሁለቱ ክለቦች የተጋጠሙ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ የሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች ባስነሱት ግጭት ሰዎች መጎዳታቸውና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መወሰዳቸው ተሰማ::

 

የወልዋሎ አዲግራትና ወልዲያ ጨዋታ 0-0 የተጠናቀቀ ቢሆንም ከጨዋታው በኋላ በስታዲየሙ ዙሪያ በተነሳ ግጭት የወልዲያ ደጋፊዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተወስደው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን እማኞች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል:: ስምንት የሚሆኑ የተፈነከቱና በ እግራቸው ላይ ጉዳይ የደረሰባቸውን ደጋፊዎችን እንደተመለከቱም እነዚሁ እማኞች አስታውቀዋል:::

የፌድራል ፖሊስ ጣልቃ በመግባትም በወልዲያ ደጋፊዎች ላይ ድብደባ መፈጸሙን እነዚሁ ምንጮች ዘግበዋል::

በድንጋይ ውርወራ ስለደረሰው የንብረት ውድመት ያገኘነው መረጃ የለም::

ይህ በ እንዲህ እንዳለ በነገው እለት ፋሲል ከተማ ከመቀሌ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጫወቱ ከወጣው መርሃ ግብር ለመረዳት ችለናል::

የትግራይና የአማራ ክለቦች በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲጫወቱ መወሰኑ ይታወሳል::

5 Responses to በአዲስ አበባ ስታዲየም የወልዲያ ደጋፊዎች ከወልዋሎ ደጋፊዎች ጋር ተጋጩ | ወልዲያዎች በፌደራል ፖሊስ ተቀጠቀጡ

 1. victim mentality defined ,

  When someone thinks to be inferior and others are taking advantage of his inferiority .this kind of person always thinks that people are out there to kick him .

  e.g black americans

  they always complain no matter what .They think it is always superior whites treated fairly . NEGATIVE SELF IMAGE !

  nana
  January 9, 2018 at 6:24 am
  Reply

 2. @Nana probably with your real name Negasi your analogy is totally irrelevant. What we are reading is about partiality of federal force in favoure of their masters Tigray. Otherwise Wolloyes are capable enough to sort out Tigrians. We have already witnessed that in Woldya.

  Wolloyew
  January 9, 2018 at 3:52 pm
  Reply

  • take a pill for inferiority complex and get on with your life .

   What happened in woldya is a pure violence on handful of young tender age boys .that makes u a coward ,not a hero .
   A hero is the one defending boarders from heavily armed enemies .

   Nana
   January 10, 2018 at 6:29 am
   Reply

 3. Hi nana
  Your comment is good for nothing and absolutely the reverse is true.

  mette wule
  January 10, 2018 at 12:47 am
  Reply

  • What reverse is true ?

   are u saying young tender age teenagers threatned the whole woldya ?
   do not get happy by beating 17 year old tenderage football fans !

   Real men do not fight with kids !

   Nana
   January 12, 2018 at 10:58 am
   Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.