‘የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው!’ – የዐኅኢአድ  ልሣን ‘’’መቅደላ’’’ ጋዜጣ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

 

ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ – PDF

3 Responses to ‘የዐማራው ኅልውና መጠበቅ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ዋስትና ነው!’ – የዐኅኢአድ  ልሣን ‘’’መቅደላ’’’ ጋዜጣ

 1. “የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በሽግግሩ ወቅት ሕዝባችንን ያቀፈና ወሳኙን ሚና ተጫዋቹም ሕዛባችን መሆኑን በሚያረጋግጥ መልኩ ያዘጋጀውን ሰነድ በቅርብ ለሕዝባችን ለውይይት ያቀርባል።”

  የደርጉ ገዳይ ጓድ ተክሌ የሻው በንጹሃን ደም የጨቀየ እጁን ሳያነጻ መቀለጃ ያደረገው የአማራነት ጉዳይ እጅግ ያሳዝናል። ያን ሁሉ ምሁር ያስተማረ የአማራ ሕዝብ ለዚህ ሃፍረት መዳረጉ ያስቆጫል። ይሄ ቀትረ ቀላል ገዳይ ካድሬ ምኞቱ በህዝባችን መከራ ላይ ተረማምዶ ስልጣን ለመጨበጥ የሚያልም ነሆለል የሽግግር ቻርተር የሚል ቀልድ ውስጥ ገብቶ ሲንቦጫረቅ ሊታይ ነው ደግሞ። መቼስ ሕልም አይከለከል ። እኔ የማዝነው የማንም መቀለጃ እየሆን ላለው አማራ ነው ። በዚህ መናኛ ግለሰብ እስከመቼ እንደተሸማቀቅን እንኑር ።

  ምስጋናው
  January 11, 2018 at 6:20 pm
  Reply

 2. አይ ምስጋናው ትችትህ ስድብ ሳይሆን የምትለውን የሚደግፍ መረጃ ቢኖረው ኖሮ ትመሰገን ነበር። እድሜ ለኢንተርኔት ምንም በማንም ላይ መለጠፍ ተችሏል። የመናኛን ፋይዳ ቢስነት የሚያውቀው ደግሞ መናኛ ብቻ ነው።

  NIGATU
  January 12, 2018 at 1:13 am
  Reply

 3. be Amara sim yemitnegdew ante aydeleh ende

  Amara endayderaj Ethiopia yemitbal Denqara !!! bileh be

  sinseba lay yetenagerkew !!!!????Ato Asrat tebiyew !!

  Amara = Ethiopia !! Ethiopia = Amara !

  Mejemereya ye Amaran maninet ena sinelibonawin satawq

  ye siltan firefare lamagignet atichkul ::

  seyfe Ethiopia
  January 12, 2018 at 10:32 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<