ሌንጮ ለታ፣ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ እና ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው በአንድ ላይ ተናገሩ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

የገበታ ሚድያ የምሁራንና ፖለቲከኞች ውይይት ክፍል አንድ ።
«ይህ መንግሥት የሚወስነዉን ሥራ ላይ ለማዋል የሚችል አይመስልም።» አቶ ሌንጮ ለታ
«ወያኔን ማመን አስቸጋሪ ነዉ» ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ
አማራና ኦሮሞ አብረዉ በመቆም ሁሉም ልጆቿ በድፍረት አንገታቸዉን ቀና አድርገዉ ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚሉበትን አዲስ ዘመን አብስረዋል።
ፕሮፌሰር ጌታቸዉ በጋሻዉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<