ፋሲል ደሞዝ ሃገራዊ ስሜቱን የገለጸበትን አዲስ ወቅታዊ ዘፈን ለቀቀ – ‘ማንነቴ’

Filed under: News Feature,ኪነ-ጥበባዊ ዜና,የዕለቱ ዜናዎች |

(ዘ-ሐበሻ) ለሃገራቸው በየቀኑ ከሚዘምሩ ድምጻውያን መካከል አንዱ የሆነው ፋሲል ደሞዝ ‘ማንነቴ’ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜቱን የገለጸበትን ወቅታዊ ዘፈን ለቀቀ:: ‘ማንነቴ’ ሲል የሰየመው ይኸው ነጠላ ዘፈን ግጥሙ የተሰራው በትንሳኤ አድማሱ ሲሆን ዜማው በራሱ ፋሲል ደሞዝ ነው የተደረሰው:: በዚህ ነጠላ ዜማ መሐሪ ደገፋው በአጃቢነት ተሳትፏል:: ይመልከቱት::

One Response to ፋሲል ደሞዝ ሃገራዊ ስሜቱን የገለጸበትን አዲስ ወቅታዊ ዘፈን ለቀቀ – ‘ማንነቴ’

  1. wow tikikilegna yetowodros lij neh hulem nurlign fasille betam enwodhalen

    haftemariam
    January 31, 2018 at 4:11 am
    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<