የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ

Filed under: News Feature,የዕለቱ ዜናዎች |

የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ
ይህ ከታች ምስሉን የምትመለከቱት ግለሰብ ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የሚባል ሲሆን ቁጥር አንድ ከሚባሉ ፀረ ህዝብ የወያኔ ባንዳዎች መካከል አንዱና ቀንደኛዉ ነው፡፡ አማራ ምድር ተወልዶ ማደጉን የሚናገረዉ ይህ ግለሰብ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ አንጠልጥሎ ሲሳደብ ምንም የማይሰማው የበላበትን ወጭት ሰባሪና ማንነትን እንደ ሸቀጥ የሚቆጥር ለካን በላ ቢጤ ነው፡፡ ይህ ሰው ላለፉት አስራ አንድ ዓመታት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ ከአንድ የስልጣን ቦታ ወደ ሌላ የስልጣን ቦታ እየተዘዋወረ የስለላ ስራ ሲሰራና የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ሲያገበሰብስ የቆየ ሲሆን፡
1.ይህ ሰው የወደደውን በመጥቀም የጠላዉን ደግሞ በመጉዳት በአጅጉ የሚታወቅና በመማሩ ያልሰለጠነ ጎጠኛና ሠፈርተኛ አመለካከት የተዋረሰው ኪብረ ቢስ የተማረ መሃይም መሆኑ በግለፅ የሚታወቅ ሲሆን በ2009 ዓ.ም በሃገር ደረጃ ለስድስት ወራት ተደንግጎ ተገባራዊ በተደረገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት ቀደም ሲል በስምና በፎቶ ካስተዋወቅናችሁ ከአቶ ምስጋናው ጋሻው ጋር በመተባበር ለኮማንድ ፖስቱ በፍፁም ተላላኪነት ያገለገለና የተዛባ መረጃ በመስጠት አስራ አምስት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞችን ያለ ምንም ጥፋታቸው ፀረ መንግስት ሃሳበ ያራምዳሉ በሚል የሀሰት ውንጀላ ለእስርና ለስቃይ አሳልፎ የሰጠ የሳውልና የይሁዳ የተግባር ደቀ መዘሙር ነው፡፡

በግፍ ያሳሰራቸውና ያሰገረፋቸው የደ/ማ/ዩ ስታፍ አባላት የሚከተሉት ናቸው፡፡

ሀ. ዶ/ር ስማቸው ጋሻዬ – በወቅቱ የደ/ማ/ዩ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዘዳንት
ለ. አቶ አብረሃም ዳኛው- በደ/ማ/ዩ የድህረ ምረቃ ኮሌጅ አስተባባሪ
ሐ. አቶ ይሄይስ አረጉ- ቀደም ሲል የደ/ማ/ዩ ተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና በወቅቱ በዉጭ ሃገር የዶክትሬት ድግሪ ተማሪ ሲሆን የምርምር መረጃ ለመሰብሰብ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ የታሰረ

መ. አቶ ጋሻው እሱባለው- በ/ደ/ማ/ዩ- የሬጅስትራር ሪከርድ ኦፊሰር
ሠ. አቶ አበበ አድማሱ- በ/ደ/ማ/ዩ የአይ ሲ ቲ ባለሙያ
ረ. አቶ ይታያል የኔዓለም-በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
ሰ. አቶ ታገለ -በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
ሸ. አቶ ሀብቴ- በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
ቀ. አቶ መንግስቱ -በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
በ. አቶ ተስፋ -በ/ደ/ማ/ዩ የተማሪዎች ምግብ ቤት ሰራተኛ
ተ. አቶ ልጃለም -በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
ቸ. አቶ እስታለ -በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
አ. አቶ ሰፊነው–በ/ደ/ማ/ዩ ፕሮክተር
ከ. ሀምሳ አለቃ ፈንታ- በ/ደ/ማ/ዩ የጥበቃ ሃላፊ
ወ. አሳየ አበዛ – በደ/ማዩ የቤተ መፃህፍት ሰራተኛ

2.ዶ/ር ንጉሴ በቅርቡ ከደበረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ ተነስቶ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ፀሀፊነት ቦታ የተሰጠው ሲሆን አሁንም በገንዘብ ኑፋቄ የነፈዘውንና ሙያዊ ስብዕና የጎደለውን ማንነቱን ለማርካት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት ከሁለቱም ተቋማት ድርብ ጥቅማ ጥቅም ለማግኘት ፀረ ህዝብ ቀመር እየሰራ መሆኑ ታውቋል፡፡ ይኸውም በግልፅ በተፃፈ ደብዳቤ ከጥር 01/2010 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አዲሱ ቦታ እንደተዛወረ የሚታወቅ ቢሆንም አርሱ ግን በሳባቲካል ሊቭ ሰበብ የዩኒቭረሲቲዉን ቀሪ ባለስልጣን ተብየዎች በማምታታት የአንድ ዓመት ደመዎዝ በነፃ ለማስፈቀድ ደፋ ቀና እያለ ነው፡፡ ሳቫቲካል ሊቭ አንድ የዩኒቨርሲቲ መምህር ለሰባት ተከታታይ ዓመታት ያለማቋረጥ አገልግሎት ከሰጠ በኋላ ሊከበርለት የሚገባ መብት ሲሆን ከላይ እንደተገለፀው ይህ ግለሰብ ክ 2002 -2005 ዓ.ም ድረስ ድርብ ጥቅማ ጥቅም እያገኘ የ3ኛ ድገሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየባቸውን አምስት ዓመታት ከስሌት ውጭ መደረግ ስለሚገባቸው በአሁኑ ሰዓት ያለአግባብ የጠየቀውን መብት መፍቀድ የዩኒቨርሲቲውን ህጋዊ አሰራር ጥያቄ ምልክት ዉስጥ የሚከት ስለሆነ ጥንቃቄ እንዲደረግ በዚሁ አጋጣሚ እንመክራለን፡፡

3.ይህ ግለሰብ በህዝብ ገንዘብ ምዝበራ በሰበሰበው ገንዘብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 03 ከአብማ ቤተ ክርስቲያን በስተ ምዕራብ አቅጣጫ 200 ሜትር ገባ ብሎ እጅግ የተንደላቀቀ ቪላ ቤት የገነባ ሲሆን በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የንግድ ተቋማት አንዳሉት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

4.ከ2002- 2005 ዓ.ም የሶሰተኛ ድግሪዉን ሲማር በነበረበት ወቅት ከስልጣኑ ሳይነሳ የተማሪነትና የባለስልጣንነት ድርብ ጥቅማ ጥቅም በመሰብሰብ የሃገርና የህዝብን ሃብት በማራቆት በብዙሃኑ ድህነት ሲሳለቅና ሲንደላቀቅ የቆየ ህሌና ቢስ ዶክተር ተብየ ነው፡፡ ለምዝበራ ያመቸው ዘንድም አዚሀ ግባ የሚባል ንቃተ ህሌና የሌላትን በላይነሽ የምትባል ባለቤቱን ፍትሃዊነት በጎደለው ውድድር ዩኒቨርሲቲው ንብረት ክፍል ዉስጥ እንድትቀጠር በማድረግ ሁኔታዎችን ያመቻቸ ሲሆን ባህር ዳር የሚገኘውን ሱቁን በዩኒቨረሲቲው ወረቀትና ሌሎች ቁሳቁሶች ይሞላ አንደነበር ዉሰጥ አዋቂ መረጃዎች ይገልፃሉ፡፡ ይህ ሲሆን በየትምህርት ክፍሉ የቁሳቁስ እጥረት የዘወትር የቅሬታ ምንጭ ነበር፡፡ በዚሀ ሳይመለስ በአጭር ጊዜ ዉሰጥ ቀለም ያልገባትን ባለቤቱን ከንብረት ክፍል ወደ ግዥ ክፍል ቡድን መሪነት በማሳደግ የሰራተኛዉን የውድድር ስሜትና የስራ ሞራል በመግደል የሱን የምዝበራ አባዜ አጠናክሮ የቀጠለ ፀረ ህዝብ ስስታም ፍጡር ነው፡፡

5.ይህ ግለሰብ በስሜ የተጠራሁና ለመምራት የተፈጠርሁ ነኝ በሚል ዘመኑን የማይመጥን እንስሳዊ አስተሳሰብ ህሌናው የታሰረና የተሸከመውን ድግሪ ሸሚዝ አጥቦ ከመልበስና እራፊ ጨርቅ አንገቱ ላይ ቋጥሮ ከመታየት በስተቀር ለአዕምሮ ብልፅግና ያልተጠቀመ በከንቱ ዉዳሴ የሚያምን አንዲሁም የአካዳሚክ መዕረጉን መሸከም የከበደውና ከዕወቀትና ከሃገር ፍቅር የፀዳ ዛላው መና ዶክተር ተብዬ ነው፡፡

6.ከላይ እንደተዘረዘረው ይህ ግለሰብ በፍቅረ ነዋይ የደነዘዘና ዐይነ ህሌናው የታወረ ስለሆነ የግል ጥቅም የሚስግገኝ አጋጣሚ ካገኘ ለሃገርና ለህዝብ አጀንዳ ጭራሽ ደንታ የሌለው ከቻለ ደግሞ ሀገርንም ህዝብንም ማንነትንም በአንድ ቀን ገበያ ሸጦ የሚገባ የደመቀ መኮነን ዓይነት ግብዝ ፍጡር ነው፡፡

በመሆኑም ይህ ፀረ ህዝብ የወያኔ ባንዳ ንፁሃንን በማሳሰርና በማስገረፍ ረገድ የደብረ ማርቆስ ተልኮውን አጠናቆና ተመሳሳይ ተልኮ ተጭኖ ወደ ባህር ዳር የመጣ ስለሆነ ክቡራን ፋኖዎች ይህን ሃሳዊ መሲህ በጥንቃቄ በጥርጣሬና በቅርበት ለመከታተልና ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት እንዲሁም የማይታረም ከሆነ ደግሞ ለሌሎች መማሪያ የሚሆን የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ያመች ዘንድ ቅድመ መረጃው ይድረስ ብለናል፡፡

@ ዶሴው ሲገለጥ

3 Responses to የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ

 1. I can tell his life is too short. Fano will take care of it.

  Zeraf
  March 5, 2018 at 3:21 pm
  Reply

 2. There is also the same stupid person in Commercial Bank of Ethiopia whose name is Yitbarek Tesfaye(Manager-Information system security without qualification). I’ll post later the detail information & what he has done so far.

  Nebil
  March 6, 2018 at 2:07 am
  Reply

 3. This is baseless and full of lies. Since I know the reality. It doesn’t help and bring any change just by defaming people. This man is clean from anything. Even he resigned from his position with his own willingness. If he did something like that he wouldn’t leave. He knows his mind is clean and can leave with peace. It’s I think this hatemonger false allegation is written by Dr Simachew who’s jealous with Dr Nigus’s achievement and pessimist by nature. Ethiopia needs truth and real struggle.

  Wudase Kentu
  March 12, 2018 at 5:46 am
  Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<