የበርካታ የንግግር ነፃነት ሽልማቶች ተሸላሚው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ -SBS Amharic

Filed under: የዕለቱ ዜናዎች |

የበርካታ የንግግር ነፃነት ሽልማቶች ተሸላሚው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በሽብር ክስ እንደምን የ፲፰ ዓመታት እሥር ተበይኖበት ዘብጥያ እንደወረደና ከስድስት ዓመታት ተኩል የእሥራት ጊዜያት በኋላ እንደተለቀቀ ይናገራል።

ለስምንት ጊዜያት በተደጋጋሚ ታስሮ የተፈታው ጋዜጠኛ እስክንድር፤ የእሥር ጊዜያቱ ‘እምነትና ዲሞክራሲ’ ፅኑዕ የሕይወቱ ማዕከል እንዲሆኑ ጉልህ ሚና ማሳደራቸውን ይገልጣል። 

“መጽሐፍ፣ ወረቀት፣ እስክሪፕቶ፣ ቤተሰብ ከልክሉኝ፤ ችግር የለብኝም። ሌላም እርምጃ ካለ እንዲሁ። ግን፤ እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስን አትከልክሉኝ ብዬ ለሶስት ዓመታት በተደጋጋሚ ለምኜያቸው ‘እሺ’ ሊሉኝ አልቻሉም።” – እስክንድር ነጋ 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

<