Home » Archives by category » ህብር ሬዲዮ
Hiber Radio: ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረና መሪዎቹ ላይ ዘምቶ ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ | ቄሮ የጠራው የነዳጅ ዝውውር እቀባና ማስጠንቀቂያ | የሕወሓትና ስልጣን አልባዎቹ የአማራ ጄኔራሎች የሰሞኑ ስብሰባ | እና ሌሎችም

Hiber Radio: ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረና መሪዎቹ ላይ ዘምቶ ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ | ቄሮ የጠራው የነዳጅ ዝውውር እቀባና ማስጠንቀቂያ | የሕወሓትና ስልጣን አልባዎቹ የአማራ ጄኔራሎች የሰሞኑ ስብሰባ | እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 2 ቀን 2010 ፕሮግራም የመከላከያ ሰራዊቱ ዘረኛ መሪዎቹንና ለጭፍጨፋ ያዘጋጁትን የአጋዚ ጦር የገዛ ወገኑን እየገደለ እስከመቼ ይታገሳል? ሰራዊቱ የታለ የተነሳው? በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰራዊቱ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ከነበሩ እና ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጋር በጋራ ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት) አገር ቤት በህዕቡ የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ(ኢሕብፓ) ማነው? በእርግጥ በትጥቅ በአገር ቤት እየታገለ […]

Hiber Radio: ቄሮ የጠራው የስራና የግብይት እቀባ አድማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ  | ሰላማዊ ሰዎችን መግደሉ ቀጥሏል | በዶ/ር አብይ ላይ ከሁለት ወገን የተከፈተው ዘመቻ ቅሬታ ማስነሳቱ | በ እስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወታደር | እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 25 ቀን 2010 ፕሮግራም ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር አድርገናል (ያድምጡት) በሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ተጋድሎው እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ውይይት ከጎንደር ሕብረት የአመራር አባል ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር (አድምጡት) አትዮጵያዊያን ተቃዋሚዎች ብሶታቸውን የሚተነፍሱባቸው ስታዲየሞች […]

Continue reading …
Hiber Radio: ወያኔና ኦብነግ የፈጠሩት አገር የማፍረስ ስጋት ላይ ጥሪ ቀረበ፣ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ | የኦሮሞ ሕዝብ ለይስሙላ ጠ/ሚ/ር ወንበር አልታገለም ተባለ | በኢትዮጵያ ያሉ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ህልውናቸው አጠያያቂ መሆን፣መካነ ኢየሱስ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀች፣ የጅቡቲ እና የዱባይ ውዝግብ፣ የእነ ዶ/ር መረራ ጉዲና የሰሞኑ እገታ ተቃውሞ ያስነሳል መባሉ እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ የካቲት 18 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕዝቡ መስዋዕትነት ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመት ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ የቀድሞው የኦነግ ከፍተና አመራር ጋር የተደረገ ውይይት(ያድምጡት) በአገሪቱ ላይ ወያኔ የደቀነው የመበተን ስጋትን ለማስቀረት እና ለለውጥ የሚደረገው ትግል እንዴት ውጤታማ ማድረግ ይቻላል ከዶ/ር ዲማ ነጎ፣ከሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስና ከፕ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል […]

Continue reading …
Hiber Radio: የስራ ማቆም አድማው፣ የሐማሬሳው ጭፍጨፋ፣ የኦብነግ ወታደራዊ ጥቃትና በኬኒያ የሚደረገው ድርድር የይስሙላ መሆን፣ በአገር ቤት ሁሉን አቀፍ የተባለ ጉባዔ ሊደረግ ነው፣ብአዴን ላይ የተወሰደ ወታደራዊ ጥቃት፣ኢትዮጵያዊቷ ቤቤይሩት ከፎቅ ወድቃ መሞት፣የጄ/ል ጻድቃን የመፈንቅለ መንግስት ስጋት፣ የዶ/ር መራራ በምርጫ በዝረራ ለማሸነፍ ማቀድ፣ የአቶ ሌንጮ ማንኳኳታችን ይቀጥላል ማለት፣ ለአሜሪካኖች የለገሱት ኢትዮጵያዊት መሸለም እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 4 ቀን 2010 ፕሮግራም የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ሕወሓት ለምን አሁን ፈለገው? አገሪቱን ለመበታተን እአስፈራሩ የቆዩትን እቅድ እውን ለማድረግ እስከ ምን ድረስ ይሄዳሉ ? የሰሞኑን ለታይጣ እየተካሄደ ያለውን ድርድር እነማን ነው እአደረጉት ያለው የሚሉና ሌሎችንም ጉዳዮች የሚዳስስ ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ (ያድምጡት) ስርዓቱ የማን ነው? ይሄ ስርዓት በእርግጥ የትግራይ የበላይነትን ለማስከበር እየሰራ አይደለም? […]

Continue reading …
አገዛዙ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ ተጠየቀ | እስክንድርና አንዷለምን ጨምሮ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ዛሬም አልተፈቱም

(ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችን አገዛዙ በሰጠው መግለጫ ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ ዛሬ የአገዛዙ ሰዎች በእስር ቤት ተገኝተው እስክንድርና አንዷለምን ባልሰሩት ወንጀል የከሰሱበትን የሀሰት ክስ የሚያንጸባርቅ የይቅርታ ጥያቄ አቅርበው እንዲፈርሙ ቢጠይቁም ሁለቱም የህሊና እስረኞች ባለመፈረማቸው አልተፈቱም። የጋዜጠኛ እስክንድር አለመፈታትን አስመልክቶ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ድርጅት ሲ.ፒ.ጄ ባወጣው መግለጫ […]

Continue reading …
Hiber Radio: የመርሳ ሕዝባዊ ተጋድሎና የቀጠለው ተቃውሞ፣ ለብአዴን አባላት የቀረበ ጥሪ፣ የዶ/ር መረራ ጉዲና በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ፣ ከኢትዮጵያው የደቡብ ሱዳን ጄኔራል ከእስር መፍታት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ ማስጠንቀቂያ፣ አሜሪካን ጨምሮ በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ ዝምታ የመረጡ ተወቀሱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ ጥር 20 ቀን 2010 ፕሮግራም የወልዲያው ጭፍጨፋን ተከትሎ በቆቦና በመርሳ የተቀጣተለው ሕዝባዊ ተጋድሎና የአገዛዙ የግፍ እርምጃ፣የብአዴን ከፍተና አመራር ማንነት የወያኔ ሐይማኖታዊ መሪ አቡነ ማቲያስ እንደ አለቆቻቸው ማስፈራሪያና ሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ አድርገናል (አድምጡት) እኛው ገንዘብ እየላክን እኛው ወገኖቻችን ሲገደሉ ተመልሶ እያለቀስን ስርኣቱን እየጠላን መልሰን ከውጭ ገንዘብ እየላክን እንዴት […]

Continue reading …
Hiber Radio: የወልዲያው ጭፍጨፋና ውጥረቱ | በብአዴን ላይ ተቃውሞ | የሲዳማ ነጻ አውጭ መግለጫ | የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት | ተጠባባቂ ገንዘብ መሟጠጥ|  | እስራኤል | ኤርትራዊያን | አላሙዲ | አቡነ ፍራንሲስ | ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ጥር 13 ቀን 2010 ፕሮግራም ለለውጥ አልተዘጋጀው ስርዓት ቃሉን ይጠብቃል ወይስ በተለመደው ስልት ይቀጥላል? በየጊዜው የሚወስዳቸው ጊዜ መግዣ ስልቶቹን በእርግጥ አውቀን እነሱ ከሰጡን አጀንዳ ውጭ እየተንቀሳቀስን ነው? ወቅታዊ ውይይት ይዘናል አድምጡት የዘንድሮ የታክ ምላሽ ማመልከቻ የዘገየባቸውና ታክስን ተከትሎ የወጡ አዳዲስ መመሪያዎችን በተመለከተ የተደረገ ወቅታዊ ውይይት (ያድምጡት) ፍልሚያው ወዴት ያመራል?፦ኢትዮ-ሱዳን ፣ኤርትራ ና ግብጽ ተቧድነዋል […]

Continue reading …
Hiber Radio: የኢትዮጵያ የጦር ጄቶች ሱዳን መግባት፣የማዕከላዊው መርማሪ የግርፋት ሰለባ ሆኑ፣የሱዳን ከግብጽና ከኤርትራ ጋር ወታደራዊ ፍጥጫ፣፣የፖለቲካ እስረኞች የሉም ያለው አገዛዝ ማብራሪያ፣ኢትዮጵያና የመፍረስ ስጋትና ለውጥ ከሕወሃት እንደማይመጣ መገለጹ፣ በቬጋስ ባለቤቱን ተኩሶ የገደለው መሞቱ፣ የአጼ ቴዎድሮስ በዓልና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እስር፣ የትራምፕ ጸያፍ ንግግር ያስቆጣቸው ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥር 6 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በቅርቡ በስዊዘርላንድ ጄኔቭ ተደርጎ በነበረው ውይይትና ባለው ተጨባች ሁኔታ ላይ መሰረት አድርገን ከፕ/ር እስቅኤል ገቢሳ ጋር ተወያይተናል (አድምጡት) የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ መመስረቱን ይፋ አድርጓል ። ንቅናቄው የሌላ ድርጅት ተቀጥላ ነው ተብሎ የሚወራበትን ጨምሮየተለያዩ ጥያቄዎችን አንስተን ከመሪዎቹ መካከል ከአንዱ ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት) አወዛጋቢው እና ጸያፉ […]

Continue reading …
Hiber Radio: በቄሮ ላይ ፌደራል ፖሊስ ሊዘምት ማቀዱ ተቃውሞ ገጠመው፣ የለማ መገርሳ ጉዳይ | ኤርትራ | የስርዓቱ ገራፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁ | አደናጋሪው መግለጫና የእስረኞች አለመፈታት፣ በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያኖችና ኤርትራዊያን | በሔግ በቀይ ሽብር የተፈረደበት ለይግባኝ መዘጋጀቱ እና ሌሎችም አሉን

ህብር ሬዲዮ ታህሳስ 29 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕዝቡ ለውጥ እንቅስቃሴ ያስገደደው ኢህአዴግ ስንት አይነት መግለጫ ይሰጣል? አገሪቱን ከጀርባ የሚያስተዳድረው ቡድንን ወይስ በአደባባይ የተናገሩትን አስር ጊዜ የሚክዱትን ? በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት ከዓለም ባንክ የቀድሞ የኢኮኖሚ አማካሪው ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እና የሕግ ባለሙያው ተክለሞካኤል አበበ(ልጅ ተክሌ) ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) የአሜሪካን ዜግነት የምንወስደው ለፓስፖርቱ ወይስ ? […]

Continue reading …
እሳቱን የጫረው ማን ነው? | ገረሱ ቱፋ እና ጀማል ድሬ ያብራራሉ | ልዩ ውይይት

እሳቱን የጫረው ማን ነው? | ገረሱ ቱፋ እና ጀማል ድሬ ያብራራሉ | ልዩ ውይይት

Continue reading …
ዜና ትንታኔ: ጆርጅ ዊሃ – በታምሩ ገዳ የተሰናዳ ልዩ ዘገባ

ዜና ትንታኔ: ጆርጅ ዊሃ – በታምሩ ገዳ የተሰናዳ ልዩ ዘገባ

Continue reading …
Hiber Radio: የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫና የውስጥ ቅሬታው፣ሱዳን ከኢትዮጵያና ከኤርትራ በሚያዋስናት ድንበር ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ማወጅ፣የጃዋር መሐመድ ለሕወሓትና ለአባዱላ የቀረበ ምላሽ፣ኦህዴድና ብአዴን ከሕዝብ ጎን እንዲቆሙ የቀረበ ጥሪ ፣በቬጋስና ኒዮርክ አዲሱ ዓመት ዋዜማ በድምቀት መከበር፣የአየር መንገዱ ሰው ሲንጋፖር ላይ በወሲብ ቅሌት መያዝ ፣የናይጄሪያው ፕ/ት የሞቱ ባለስልጣንን መሾማቸው፣ኤርትራውያን ለቴዲ አፍሮ ጥሪ ምላሽ መስጠት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 22 ቀን 2010 ፕሮግራም የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ መግለጫ ወይስ የሕወሃት መግለጫ ቃለ መጠይቅ በመግለጫውና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከአክቲቪስትና የኦሮሞ ሚዲአ ኔትዎርክ ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ ጋር (ያድምጡት) የሶማሌ ሕዝብን የጨፈጨፈው ማነው? የሕወሓት ጄኔራሎችና የሶማሌ ልዩ ሀይል ወይስ ሌላ? በኦሮኦና የሱማሌ ህዝብ መካከል እሳት የጫሩት ከተጠያቂነት ያመልጣሉ ወቅታዊ ውይይት ከቀድሞው የፓርላማ አባልና የወቅቱ ሰብኣዊ […]

Continue reading …
Hiber Radio: አዲግራት | ወልዲያ | ጎንደር | ኃይለማርያም | ጀነራል ጻድቃን | መንግስቱ ኃይለማርያም | ኦህዴድ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 1 ቀን 2010  ፕሮግራም አገር ቤት ገብቶ ለመታገልና ለሰላም ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ሔደው 17 ዓመት በእስር ቤት ካሳለፉት አቶ አበራ የማነአብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በስፋት ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት) ዓለም እንዲሰማው የቀረበ የእስረኞቹ ሰቆቃ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ዛሬም በርካታ ደጋፊዎች የማግኘታቸው ምስጢር በአለማቀፍ ሚዲያ ሲፈተሽ(ልዩ እና ወቅታዊ ዘገባ) ሌሎችም ዜናዎቻችን የአዴግራቱ በአማራና […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሊቢያ | የሳውዲ የጦር መርከቦች አሰብ ማረፍ | ቴዲ አፍሮ | የአህመዲን ጀበል አሳሳቢ የጤና ጉዳይና መግለጫው | ታላቁ ሩጫ ላይ ኮከብ የሌለውን ባንዲራ ፖሊስ መሰብሰቡ | አላሙዲ ጉዳይ | ኮ/ል መንግስቱ ዕጣ

የህብር ሬዲዮ ህዳር 17 ቀን 2010 ፕሮግራም በሊቢያ በረሃ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በአፍሪካውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው ግፍ እንዴት ዓለም አይኑን መጨፈን ፈለገ ? ኢትዮጵያውያንን ማን ይታደጋቸው? ከትብብር ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ጋር የተደረገ ውይይት ፊት ለፊት ሞጋች ውይይት በፕ/ር እስቅኤል ጋቢሳና አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ መካከል በቅርቡ በሚኒሶታ በተደረገው ጉባዔ ላይ የተነገረውን የፕሮፌሰር […]

Continue reading …
እነ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የቆረቆሯት አገር ሶማሌላንድ በዲሞክራሲው ስርዓት ኢህአዲጎችን የማስከንዳቷ ምስጢር ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

እነ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የቆረቆሯት አገር ሶማሌላንድ በዲሞክራሲው ስርዓት ኢህአዲጎችን የማስከነዳቷ ምስጢር ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

Continue reading …
Hiber Radio: በጎንደር በሕወሓት መሪዎች ላይ ያነጣጠረው ወታደራዊ ጥቃት | አላሙዲ | ለማ መገርሳ | ትራምፕ | የግብጽ ማስጠንቀቂያ |  የእየሱስ ክርስቶስ ስዕል |  ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ህዳር 10 ቀን 2010 ፕሮግራም በጎንደር የሕወሃት መሪዎች ላይ የተጠራው ቦይኮት እና የተስተዋለው ወታደራዊ አጀብና የተቃዋሚው ጥቃት መፈጸምን አስመልክቶ በወቅታዊው ጉዳይ ላይ ከአክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት) የብሄርና ቋንቋ አከላለልን አልቀበልም የሚለው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ህብረት አመራሮች ስለ ህብረቱና የተቃውሟቸው እንቅስቃሴ ከህብር ጋር ተወያይተዋል (ቀሪውን አድምጡት) የፕ/ት ትራምፕ ለራሳቸው አወጡት ስለተባለው ከፍተኛ […]

Continue reading …
Hiber Radio: የሕወሃት ወታደራዊ ኮሚቴ የህዝቡን ተቃውሞ አያስቀርም መባሉ፣ከአላሙዲ ጋር የታሰሩት ተደበደብን ማለታቸው፣ የኮ/ል ደመቀ አቤቱታና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ፣ የኤርትራ ወታደራዊ አቅሟን ማደራጀትና የቀረበባት ዓለም አቀፍ ወቀሳ፣ የግብጽ በአባይ ላይ አዲስ ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ ህዳር 3 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕወሓት አዲሱ የብሄራዊ ደህነት ምክር ቤት እና የሕዝቡ የውጥ ፍላጎት፣በኦህዴድ እና ብአዴን ውስጥ የታዩ ለውጥ ደጋፊዎች፣የተቃዋሚዎች ሚናና የወደፊት የአገሪቷ ዕጣ ላይ ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር ተወያይተናል የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን መሪ ነጌሳ ኦዶና አቻምየለህ ታምሩ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ እነሆ (አድምጡት) ከኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጠበቆች አንዱ ስለ ፍርድ […]

Continue reading …
ከሕብር ራድዮ የተሰጠ መግለጫ – አርበኞች ግንቦት 7ን በተመለከተ

ከሕብር ራድዮ የተሰጠ መግለጫ – አርበኞች ግንቦት 7ን በተመለከተ

Continue reading …
የሕብር ራድዮ የዛሬ ዜናዎች

የሕብር ራድዮ የዛሬ ዜናዎች

Continue reading …
Hiber Radio: የኢሊባቡሩ ጥቃት | የዳኡድ ኢብሳ የኦነግ ከወያኔጋ አልደራደርም ማለት | ቴድሮስ አድሃኖም | ብጥብጥ በአ.አ. ስታዲየም | የሕወሓት መገናኛ ብዙሃን የዘር ፍጅት ቅስቀሳና አባ ዱላ እንዲታሰሩ ጥሪ ማቅረብ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሶስት ወጣት አክቲቪስቶች ጋር የተደረገ ውይይት አክቲቪስት ገረሱ ቱፋ፣አክቲቪስት መስፍን አማን እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የለውጡ ግስጋሴ፣የተቃዋሚዎች ሚና፣በውስጥ ካሉ የለውት ሀይሎች በኦህዴድና በብአዴን ያሉትን ጨምሮ አብረው ስለሚሰሩበትና በርከት አሉ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል(ክፍል አንድን ያድምጡት) በኢሊባቦር የተለያዩ ወረዳዎች በንጹሃን ላይ ስለተደረገው ጭፍጨፋና ተያያዥ ጉዳዮች […]

Continue reading …
Hiber Radio: በአምቦ ሰራዊቱ እርስ በእርስ መታኮሱ | በአሜሪካ ሴናተሮች ጥያቄ ሀይለማሪያምና የክልል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአገሪቱ ቀውስ ላይ ውይይት መደረጉ | አባ ዱላ ገመዳ | ኤርትራዊ አትሌት|  እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 5 ቀን 2010 ፕሮግራም አቶ ዘመነ ምህረት የመኢአድ ሕጋዊው የቀድሞ ም/ፕሬዝዳንት በቅርቡ ለህብር ቃለ መጠይቅ የሰጡትን የወቅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር በዛብህ ደምሴን ተቃውሞ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ያድምጡት) አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ የኦሮሞ ወጣቶች በባህርዳርና በጎንደር ስላደረጉት ቆይታ ከሰጠን ምላሽ (ቀሪውን ያድምጡት) አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ከሰጠን ቃለ […]

Continue reading …
Hiber Radio: በኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉ፣ጎሳ ተኮሩ ፌደራሊዝም ታላቅ ፈተና እና እየፈረሰ ያለው ኢህአዴግ፣የቬጋሱ ጥቃት አድራሽ የጻፈው ማስታወሻ ይፋ መሆን፣ተጨማሪ ወታደር ወደ ጎንደር፣የጥሩነሽ ዲባባ ድል፣የአባዱላ ጉዳይ ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ መስከረም 28 ቀን 2010 ፕሮግራም ጦማሪና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ስዩም ተሾመ ስለ አገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ከሰጠን ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ( ያድምጡት) ወጣት ሜሮን ታደሰ በቬጋስ አንድ ግለሰብ ተኩስ በከፈተበትና ለ58 ንጹሃን ሞትና ከአምስት መቶ በላይ ከቆሰሉበት አደጋ እንዴት እንደተረፈች ከሰጠችን ቃለ ምልልስ(ቀሪውን ያድምጡት) ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን በቬጋስ ከደረሰው የዕሁዱ ችፍጨፋ በሁዋላ ስላለው ሁኔታ […]

Continue reading …
Hiber Radio: የእሬቻ አከባበርና የሕዝቡ ተቃውሞ ፣ የኤርትራ ባድመ ላይ አዲስ ጥያቄ፣ የብ/ጄነራል ከማል ገልቹ ከኤርትራ መውጣት፣ የከፋኝ ጸረ ወያኔ ጥቃት፣ በአክሱም ሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው በደል.. ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መስከረም 21 ቀን 2010 ፕሮግራም አቶ አቡ ሳድ በሙስሊም የትግራኢ ተወላጆች ላይ ስለሚፈጸመው መድልዎ ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ(ክፍል አንድ) አቶ ሐምዛ ሞሀመድ በትግራይ ሙስሊሞች ላይ በሀይማኖታቸው ሳቢያ ስለሚደርሰው አፈና ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድ) ቃለ መጠይቅ በዳላስ ስለሚደረገው የሁሉን አቀፍ የሲቪክ ድርጅቶች ጉባኤ በቬጋስ ባለፈው ዓመት በእሬቻ የሞቱትንና በአገሪቱ […]

Continue reading …
ከደህንነት ባለስልጣኑ ለአዜብ መስፍን የተሰጠ ምላሽ | የሰሜን ጎንደር ውጥረት | የእሬቻ በዓል | ቅማንት | ሳሞራ የኑስ | ቴዲ አፍሮ | ግብጽና አባይ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መስከረም 14 ቀን 2010 ፕሮግራም አቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የደህነት ሹም ስለ አዜብ መስፍን የሰሞኑ ማለት ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ(ክፍል አንድ) የሰማያዊና የመኢአድ የወቅቱ መሪዎች በቅርቡ ከአገር ቤት መጥተዋል። በፓርቲዎቹ ውስጥ የሚነሱትን ጉዳዮች ጨምሮ ስለ ውጭ አገር ጉዟቸው የሰጡትን ምላሽ ያካተትንበት በወቅታዊ ጉዳይ ከዶ/ር በዛብህ ደምሴና ከአቶ የሺዋስ አሰፋ […]

Continue reading …
የቅማንት ምርጫ ውጤት፣ በኦሮሞና በሶማሌ መካከል ለተነሳው ግጭት፣ ሕወሃት፣የተዘጋው የአህያ ቄራ ይከፈትልን መባሉ፣ የቴዲ አፍሮ ጉዳይ፣ የኦብነግና የኦፌኮ መሪዎች የጋራ ጥሪ ሌሎችም ዜናዎች

የህብር ሬዲዮ መስከረም 7 ቀን 2010 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረገው ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ (ክፍል አንድ) አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ስለ ሕዝበ ውሳኔው ከሰጠው አስተያየት የተወሰደ(ቀሪውን አድምጡት) አቶ ሐሰን አብዱላሂ የኦብነግ ስራ አስፈጻሚና የኮሚኒኬሽን ሀላፊ በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት) አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡንድ ሊቀመንበር […]

Continue reading …
Hiber Radio: የጀዋር መሐመድ ጥሪ | የኤርትራ ተቃዋሚዎች እስር እኢትዮጵያ | ቴዲ አፍሮ | የብአዴን ባለስልጣናት | የኢትዮጵያ አየር መንገድ | የዓመት በዓል ገበያ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 5 ቀን 2009 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ አክቲቪስትና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሐመድ በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረገው ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ(ክፍል አንድ) ከሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሀ/ማርያም ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ (የመጨረሻ ክፍል) “ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ብቻ የጀመርኩትን የዶክትሪት ትምህርትን ተከልክዬ ወደ አገሬ ተባረርኩ”አሳዛኙ የኢትዮጵያዊው ተማሪ ሰቆቃ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ) […]

Continue reading …
Hiber Radio: በውጭ ሃገር የኢ/ያ ባለስልጣናትን መክሰስ |  ደ/ሱዳን በጋምቤላ | ቴዲ አፍሮ | ትግራይ | በኦሮሚያ ስለፈረሰው ቤ/ክ |  የነጄ/ል ጻድቃን ቢራ | ኤርትራውያን ከስዊዘርላንድ ሊባረሩ.. እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ፕሮግራም አቶ ያሬድ ሀ/ማርያም የሰብኣዊ መብት ተሟጋች የሆነው ድርጅት ዳይሬክተር ከቤልጂየም በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ(ቀሪውን አዳምጡት) አቶ አለማየሁ ዘመድኩን በኢትዮጵያ የ ሚኒስቴር ረዳት ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የፍትሐብሄር ጉዳይ መምሪያ ሀላፊ የነበሩ የኬኒያ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ውሳኔ መሰረት አድርገን በኢትዮጵያ ስላለው የፍትህ ስርዓት ከሰጡን ምላሽ የተወሰደ […]

Continue reading …
Hiber Radio: በኦሮሚያ አድማ ተሳክቷል ስለተባለው ግብ | ሳዑዲና ኩዌት ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን | ሙገር ሲሚንቶ | ጀነራል ክንፈ ዳኘው | የትግራይ አዲሱ ካርታ | የእሬቻው ሃውልትና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 21 ቀን 2009 ፕሮግራም አቶ ቻላቸው አባይበሰሜን አሜሪካ የወልቃይት፣ጠገዴ፣ ጠለምት ልሳነ ግፉአን ኮሚቴ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ጋር ያደረጉት አጠር ያለ ቃለ ምልልስ(ቀሪውን አዳምጡት) አቶ ነጌሳ ኦዶ ዱቤ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር በወቅቱ ኦሮሚያ ተቃውሞና ተቃውሞውን ተከትሎ ስለነበሩት ሁኔታዎች ተጠይቀው ከሰጡን ምላሽ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት) ሰሞነኛው የአሜሪካ እና […]

Continue reading …
የጎንደር ሕብረት ሊቀመንበር፤ የሕወሓት መንግስት ቅማንትን ከአማራው ለመነጠል ስለሚያካሂደው ምርጫ ተናገሩ | “ሴራው ቅማንትን የትግራይ አካል ማድረግ ነው”

“…ወያኔ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ለራሱ እንዲያመቸው ሁሉንም ለመከፋፈል ሞክሯል።ጎንደርን በአራት ለመክፈል ያሰቡት ወልቃይትን ጨምሮ የትግራይ አካል አድርገው በጉልበት ለማስቀረት ነው። ይሄ የጀመሩት ከፋፍሎ ለማዳከም መሞከርን ሕዝቡ ነቅቶበታል ከዚህ በፊት እንዳደረጉት አንድ የሆነውን አማራውና ቅማንቱን ለማታኮስ ማሰባቸው የትም አያደርስም።የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል ይልቅ የሚበጃቸው ለትውልድ የሚተርፍ ጥፋት ሳያስከትሉ በፊት…” አቶ አበበ ንጋቱ የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት […]

Continue reading …
Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ ተወግዶ አዲስ መንግስት እንዲመሰረት ጥሪ ቀረበ * ጎንደር ውስጥ የክርስቲያኖች ማምለኪያ ስፍራ ታገደ – ሰሞኑን በምስራቅ ኢትዮጵያ በተፈጠረው የተኩስ ልውውጥ ዙሪያ የሕወሓት/የኢህአዲግ መንግስት እና አሜሪካ የተለያ አቋም አራመዱ

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕዝቡ ለውጥ ለማምጣት ያለው ተስፋ እየተጠናከረ መንግስት ደካማ መሆኑ በግልጽ እየታየ ነው። ተባብሮ ለውጡን ማፋጠን ከእርስ በእርስ ሽኩቻ መውጣትና ፖለቲከኛውም አክቲቪስቱም በአንድ ላይ መተባበር አለበት ይህ ካልሆነ ግን …>  አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረገው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያድምጡት) <…የሕዝቡ ለለውጥ ያለው ፍላጎትና እየከፈለ ያለው መስዋዕትነት […]

Continue reading …
Page 1 of 8123Next ›Last »
<