Home » Archives by category » ህብር ሬዲዮ (Page 2)
Hiber Radio: ባህር ዳር ውጥረት ነግሷል፣ ወጣቶች ለነጻነት ትግል ዛሬም መሳሪያ አንስተው በረሃ መውረዳቸው ተገለጸ፣የናይጄሪያዊው ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ400 በላይ ኢትዩጵያኖችን አባረረ

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህሩና ጦማሪው ስዩም ተሾመ ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረገው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ያድምጡት) አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጠን ማብራሪያ(ቀሪውን ያድምጡት) የኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሳዛኝ የባህር ማዶ ኑሮ ሲፈተሽ “እንደ አሮጌ ቁና ተጣልኩኝ፣እንደ ባሪያ ነበር የተቆጠርኩት” (ልዩ ዘገባ) የቀድሞው የአማራ ክልል የደህነት ሀላፊ አቶ አያሌው መንገሻ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ስብሃት ነጋን ጨምሮ የሕወሓት ባለስልጣናት ሙስና ያጋለጡ ዜጎችን ያስገድሉ እንደነበር የደህነት ሹሙ ገለጹ፣በአገር ውስጥ ተቃውሞ የደረሰበት የሕወሓት/ኢህአዲግ አገዛዝ ከጓረቤት አገሮች ጋር ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረመ ፣የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ 81ኛ ዓመት መታሰቢያ እንዳይዘከር በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ አገደ፣ከኦነጉ መሪ ከአቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር “ግንኙንት አለህ”ተብሎ እስራት እና ድብደባ የደረሰበት ወጣት አስክሬን ከአ/አ ተወስዶ ወለጋ ውስጥ ተቀበረ፣የሰማያዊ ፓርቲ በሙስና የበሰበሰ አገዛዝ ሙስናን ሊታገል አይችልም አለ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 23 ቀን 2009 ፕሮግራም አቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የደህነት መ/ቤት ሹም ስለሰሞኑ የሕወሓት/ኢህአዴግ ሙስና ዘመቻ በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያድምጡት) ጋዜጠኛ ታዲዮስ ጌታሁን የቀድሞ የሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር በኬኒያ በቅርቡ ስለሚደረገው ምርቻን ተከትሎ ስላለባቸው ስጋት ከሰጠን ማብራሪያ(ቀሪውን ያድምጡት) ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የቀድሞ የአፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በኬኒያ ስላሉ […]

Continue reading …
የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በሕወሓት/ ኢሕአዴግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው ” ኃ/ማሪያም ደሳለኝ በመቶዎች ለሚቆጠሩ የሲዳማ ቤቶች መቃጠል እና የሰው ህይወት መጥፉት ተጠያቂ ናቸው”

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የጎንደር ህብረት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የቀድሞ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር ጋር ካደረግነው ውይይት የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት) በአዲስ አበባ ጉዳይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ጋር በአዲስ አበባ ጉዳይ ያደረግነው ውይይት ተከታይ ክፍል አርቲስት ቴዲ አፍሮ ስለቀደምት የኢትዮጵያ መሪዎች በማቀንቀኑ ለተነሳበት ትችት የሰጠው ምላሽ […]

Continue reading …
የጣና ሐይቅ አረም እየተስፋፋ መሆንና የአገዛዙ ዝምታ ጥርጣሬን አጭሯል | ድምጻዊ አብነት አጎናፍር በሲያትል ይቅርታ ጠየቀ | በጣሊያን የኤርትራው አምባሳደር በአገራቸው  ልጅ ጥቃት ደረሰባቸው

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 2 ቀን 2009 ፕሮግራም በሲያትል ሬንተን ስታዲየም በ3ተኛው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ በዓል ላይ ከጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የኢ.ኤም.ኤፍ ዋና አዘጋጅ፣ከተክለሚካኤል አበበ የቀድሞው የህግ ባለሙያና የቀድሞ የኢሳት ጋዜጠኛ እንዲሁም ከጋዜጠኛ አትክልት አሰፋ የኢትዮጵያ ነገ አዘጋጅ ጋር ዘሐበሻና ህብር ሬዲዮ ልዩ ውይይት በበዓሉ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ አድርገዋል።(ቀሪውን አድምጡት) ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ የሜሪ […]

Continue reading …
Hiber Radio: የአዲስ አበባ ከተማ የባለቤትነት ጉዳይ አለማቀፋዊ መነጋገሪያ ሆነ፣በእንግሊዝ/ለንዶን ከተማ ውስጥ ክስ የቀረበባቸው የግንቦት7ቱ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር ታደስ ምላሽ ሰጡ፣ድምጻዊ አብነት አጎናፍር በሲያትል ይቅርታ ጠየቀ፣በግብር ጫና ሳቢያ አንድ ግለሰብ በአዲስ አበባ ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ፣ከሁለት ዓመት በፊት የበዓል ዋዜማ ኮንሰርቱ የታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዘንድሮም ፈቃድ እየጠበቀ ነው፣ በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች እህቶች ሰሞኑን ኩዌት ውስጥ ታሰሩ ና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 2 ቀን 2009 ፕሮግራም በሲያትል ሬንተን ስታዲየም በ3ተኛው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ በዓል ላይ ከጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ የኢ.ኤም.ኤፍ ዋና አዘጋጅ፣ከተክለሚካኤል አበበ የቀድሞው የህግ ባለሙያና የቀድሞ የኢሳት ጋዜጠኛ እንዲሁም ከጋዜጠኛ አትክልት አሰፋ የኢትዮጵያ ነገ አዘጋጅ ጋር ዘሐበሻና ህብር ሬዲዮ ልዩ ውይይት በበዓሉ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ አድርገዋል።(ቀሪውን አድምጡት) <…በአገራችን አረጋውያን ከባድ ችግር ላይ ናቸው። መረዳት መደገፍ አለባቸው […]

Continue reading …
Hiber Radio: ጃዋር መሐመድ በአዲስ አበባ የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተባለው አዋጅ ሕወሃት የማስተር ፕላን ማስፋፊያ ያለውን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ መሆኑን

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕወሃት አስቀድሞ በማስተር ፕላኑ ማስፋፊያ ስም ኦሮሞን መሬት ለመዝረፍ ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ያወጣው አንዱን ከአንዱ ለማጋቸት ሆን ብሎ ያቀደበት የኦሮሞ ልዩ ጥቅም ተከበረ አስመስሎ ያጭበረበረበት እንጂ በአዋጁ የኦሮሞም ሆነ የአዲስ አበባ ሕዝብ ጥቅም አልተከበረም…አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በአገሪቱ ከአማርና ጋር ስራ ቋንቋ እንዳይሆን የሚቃወመው ሕወሓት […]

Continue reading …
Hiber Radio: የሕወሃት -ኢህአዲግ አገዛዝ የመከላከያ ጦሩን ኤርትራን እና ጅቡቲን ወደ አወዛገበው ኮረብታ አጓጓዘ፣ ፈረንሳይ ተዋጊ አውሮፕላኖቿን ለቅኝት አሰማርታለች

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 18 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በአሰሪዎቼ ከሚደርስብኝ ስቃይ አንጻር ኤምባሲ ደውዬ ምን ላድርግ ስል ምንም ሳትይዢ እጅሽን ለፖሊስ ስጪ አሉኝ እጄን ለፖሊስ ሰጠሁ ።ድረሱልኝ ብዬ ይሄው አስር ወር ሙሉ ከእስር ቤት እጮሃለሁ ማንም ዞር ብሎ ያየኝ የለም…ለወገን ደራሽ ወገን ነው ስደት በእኛ ይብቃ ወገኖቼ ድረሱልኝ።የሚወራውና የሚሰራው የተለያየ ነው… > አበባ ስመኘው ከሳውዲ እስር […]

Continue reading …
ሙሉቀን ተስፋው በአማራው ክልል ተማሪዎች ከተፈተኑ በኋላ ተሳሳተ ስለተባለው ብሔራዊ ፈተና ማብራሪያ ሰጠ “ሕወሓት በአማራው ላይ የፈጠረው መጠነ ሰፊ ጥፋት ሕዝብን ያነቃንቃል”

አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ካደረግነው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

Continue reading …
Hiber Radio: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ | ኩባውያን በኮ/ል መንግስቱና ካስትር ላይ ጥያቄ አቀረቡ | ለአንድ ሺህ ቀናት ደብዛው የጠፋው ቤተእስራኤላዊ ጉዳይ ቴላቪቭ ውስጥ ታላቅ ቁጣ ቀሰቀሰ

የህብር ሬዲዮ ግንቦት 27 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በሳውዲ ያለው ስደተኛ የምህረት አዋጁ ሳያልቅ ምርጫ ስለሌለው ይወጣል። አገራችን መሄድ አንፈልግም ግን እነሱ እንደሚሉት ኤምባሲው ያርዳችሁዋል ያሰቃያችሁዋል ብለው ከማስፈራራት ውጭ አገሩ ለመሔድ እየተጉላላ ላለው መፍትሄ አላመጡም። እኛን ከሚያስፈራሩ ስደተኛው ብዛት ስላለው የምህረት አዋጁ ከማለቁ በፊት እንዲራዘም ቢጠይቁ የተሻለ ነው…> ሰሚራ ከሳውዲ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠችው አስተያየት (ቀሪውን አድምጡት) […]

Continue reading …
Hiber Radio: በሳዑዲ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ቆንስላ እየተጉላሉ ነው | ቴዲ አፍሮ ተሸለመ | ለሱዳን የኢትዮጵያን መሬት ቆርሶ በመስጠቱ በመንግስት ላይ ተቃውሞ ተነሳ | ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 20 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የኢትዮጵያን ድንበር በምስጢራዊ ስምምነት ለሱዳን እየሰጡ ነው። በድንበር አካባቢ ገበሬዎች የአገራቸውን መሬት አርሰው ለሱዳን ግብር እንዲከፍሉ ተወስኗል። ስርዓቱ የአገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ ስምምነት ያለ ሕዝብ እውቅና ማድረጉ አገር ማፍረስና ክህደትም ነው። ሁሉም ዜጋ እነዚህን አገር አጥፊዎች ድንበሩን አሳልፎ ሲሰጥ …> አቶ አለሙ ያይኔ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሰሞኑን በምስጢራዊ ስብሰባ ለሱዳን ተቆርሶ ስለተሰጠው መሬት […]

Continue reading …
Hiber Radio: ከስድስት ሚሊዮን በላይ ዜጎቹ በኢትዮጵያ በርሀብ እየማቀቁ የኢህአዴግ መንግስት ብዛት ያለው የበቆሎ ምርት ለኬኒያ ለመሸጥ ተስማማ፣ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ለማግኘት ሲሉ ሌሎች ባለሙያዎች የሰሩትን ጥናት የራሳቸው አድርገው ማቅረባቸው ተጋለጠ፣በጎንደር የተጠራው ታላቁ ሩጫን ሕዝቡ በተቃውሞ ሳይሳተፍ መቅረቱ ተገለጸ፣የናይጂሪያ መንግስት የኢትዬጵያ አየር መንገድን ከህገወጥ የገንዘብ ገፈፋ ተግባሩ እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፣ማሰልጠኛ እንሰራለን በሚል ገበሬዎችን አፈናቅለው ከኦሮሚያ የወሰዱትን መሬት ሸንሽነው ቤት ሊሰሩበት መሆኑ የተጋለጠባቸው የደህነት ባለስልጣናት ቁጣቸውን ገለጹና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ግንቦት 13 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ዘላለም ተሰማ የአውሮፓ የሰብዓዊ መብትና የፍትሕ ግብረ ሀይል ለኢትዮጵያ አስተባባሪ ኮሚቴ አንዱ በስዊዘርላንድ የተቃውሞ ሰልፉን አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያዳምጡት) አክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ከኦክላሆማ ስበወቅታዊ ጉዳይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ(ቀሪውን ያዳምጡት) አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ (ቀሪውን ያዳምጡት) እውቁ አርቲስት ቴዲ አፍሮን በነጋገር ማግስት የስነልቦና እና የሙያ ስነምግባር ጫና […]

Continue reading …
Hiber Radio:  ቴዲ አፍሮ ፖለቲካ ሀጢያት ሊሆን እንደማይገባ ገለጸ | በፈጠራ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ክስ ዕድሜ ልክ የተፈረደባቸው ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ ማንንም መጉዳት የማይፈልጉ መልካም ዕናት መሆናቸው ተገለጸ … ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ግንቦት 7 ቀን 2009 ፕሮግራም ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው ስለ መቀሌው በባህር ዳር ከነማ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ላይ ስለተወሰደው ጥቃት ካደረግነው ውይይት የተወሰደ (ቀሪውን ያድምጡት) ናርዶስ ዘሪሁን በቃሊቲ በሀሰተኛ መፈንቅለ መንግስት ክስ ሳቢያ ዕድሜ ልክ በካንጋሮ ፍርድ ቤት የተፈረደባቸው ወ/ሮ እማዋይሽ ዓለሙ ልጅ ጋር ካደረግነው ቆይታ(ቀሪውን ያድምጡት) ወ/ሮ ፌቨን ፋንቱ ከራሱዋ አልፋ ለሌሎች ብርታት […]

Continue reading …
Hiber Radio: በፖለቲካ ጉዳይ የታሰሩ እስረኞች የውሻ መርዝ  ተወግተው እንደሚገደሉ የስርዓቱ የቀድሞ የደህነት ሹም አጋለጡ | በጎንደር ያሉ የሕወሓት ደጋፊዎች ንብረታቸውን ለሕዝብ ማሰቃያነት እንደሚፈቅዱ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 8 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ አቶ አያሌው መንገሻ በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ የደህነት መ/ቤት የአማራ ክልል የደህነት ቢሮ ሀላፊ እና በተለያዩ ሀላፊነቶች ያገለገሉ በወቅታዊ ጉዳይ ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ሰፊ ቃለ መጠይቅ የመጀሪያውን ክፍል ያዳምጡት ወ/ሮ ፌበን ፋንቱ ከሎስ አንጀለስ ወላጅና ኦቲዝም ያላቸው ልጆች ወላጆችን […]

Continue reading …
Hiber Radio: በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ውጥረት እንዳለ ተገለጸ |  ኢትዮጵያ ተጨማሪ ጦር ወደ ድንበር አስጠጋች |  የቀድሞው የኤርትራው የመከላከያ ኃላፊ በፕ/ት ኢሳያስ አገዛዝ ላይ ያላቸውን አቋም ቀየሩ

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 1 ቀን 2009 ፕሮግራም <… የሕወሓት አገዛዝ በውጭ የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ለመከፋፈል በየዕምነት እና በተለያዩ የማህበረሰቡ ስብስቦች ውስጥ  የራሱን ሰዎች አስገብቶ ለመከፋፈል ይሞክራል።ይሄ በኢኮኖሚ ሰውንለመደለል ቦታ መስሪያ ቦታ እንሰጣለን በሚል  በወገኖቹ ላይ የሚደርሰውን በደል ችላ ብሎ የእነሱ ታዛዥ ሆኖ እንዲቀጥል የሚያደርጉት ጥረት ለጊዜው ካልሆነ አይሰራም ሰው በገዛ ገንዘቡ ወያኔ ይሆናል?  …የሕወሓት የናዚ ጀርመን […]

Continue reading …
Hiber Radio: በደባርቅ የተጠራው ሩጫ ውድድር ሕዝብ ባለመገኘቱ ሳይካሄድ ቀረ | በኩዌት ከፎቅ ስለወደቀችው ኢትዮጵያዊት አዲስ መረጃ |  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም የስርዓቱን ደካማነት የሚያሳይ መሆኑ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 24 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ቡድን ሊቀመንበርና አክቲቪስት ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን አድምጡት) አክቲቪስት መኮንን ጌታቸው በሑዋይት ሐውስ ደጃፍ የቆሼ ተጎጂዎችን በማሰብ ስለተጠራው የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ገለጻ የተወሰደ(ቀሪውን አድምጡት) ሳውዲ አረቢያ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ዳግም ጠራርጋ […]

Continue reading …
Hiber Radio: በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን ተቃዋሚዎች የተባሉ እየታፈኑ ወደ ማዕከላዊ ጭምር እንደተወሰዱ መሆኑን ገለጹ፣በውጭ ያሉ ወገኖቻቸው ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ጠየቁ፣በኢትዮጵያ ውስጥ በእስረኞች ላይ የሚፈጸሙ ኢሰብዓዊ ግፎችን በዓለም አቀፍ መድረክ ለመፋረድ እንቅስቃሴ እንዲጀመር ተጠየቀ፣የአ/አበባው ቆሼን ወደ ስንዳፋ አካባቢ ዳግም የማዛወር ወጥን ከማህበረስቡ ተቃውሞ ገጥሞታል፣ የእስራኤል መንግስት በኢትዩጵያ የሚገኙ ቤተ እስ

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 17 ቀን 2009 ፕሮግራም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም ከቤልጂየም በወቅታዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ (ክፍል አንድን ያዳምጡት) አቶ ተካ ከለለ ከአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ በኦባማ ኬር ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ካደረግነው ውይይት (ቀሪውን አድምጡት) ባእዳን አገሮች በኢትዮጵያ አጓራባቾች እየቆረቆሩ ያለው ግዙፍ ወታደራዊ ማዕከላት እና ስጋቱ […]

Continue reading …
Hiber Radio: አርበኞች ግንቦት 7 ትግሉም ስልጠናውም አገር ቤት ገብቷል ከዚህ በኋላ በኤርትራ ስልጠና አይሰጥም አለ | የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በ8 ተሽከርካሪዎች ታጅቦ ከጅቡቲ ግዛት ሰፈረ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 26 ቀን 2009 ፕሮግራም ዶ/ር ዲማ ነጎ የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ክፍል አንድን ያዳምጡት) አቶ አሌክሳንደር አሰፋ በቬጋስ በዲሞክራቲክ ፓርቲ ኢትዮጵያውያን ተሳትፏቸውን በማሳደግ ለመብታቸው እንዲቆሙ ስለሚያደርጉት ጥረት ከሰጡን ገለጻ(ቀሪውን ያዳምጡት) የአድዋን ድል ማጥላላት ለምን ተፈለገ ልዩ ቃለ መጠይቅ ከአክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩና ከዶ/ር ተሾመ ሞገሴ ጋር (አድምጡት) […]

Continue reading …
Hiber Radio: አርበኞች ግንቦት 7 ትግሉም ስልጠናውም አገር ቤት ገብቷል ከዚህ በኋላ በኤርትራ ስልጠና አይሰጥም አለ | የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በ8 ተሽከርካሪዎች ታጅቦ ከጅቡቲ ግዛት ሰፈረ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 26 ቀን 2009 ፕሮግራም ዶ/ር ዲማ ነጎ የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ክፍል አንድን ያዳምጡት) አቶ አሌክሳንደር አሰፋ በቬጋስ በዲሞክራቲክ ፓርቲ ኢትዮጵያውያን ተሳትፏቸውን በማሳደግ ለመብታቸው እንዲቆሙ ስለሚያደርጉት ጥረት ከሰጡን ገለጻ(ቀሪውን ያዳምጡት) የአድዋን ድል ማጥላላት ለምን ተፈለገ ልዩ ቃለ መጠይቅ ከአክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩና ከዶ/ር ተሾመ ሞገሴ ጋር (አድምጡት) […]

Continue reading …
ሕወሓት በቅማንት ስም የትግራይን ሕልም ከማሳካት እንደማይመለስ አስታወቀ | ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ሕዝቡ  ማህበራዊ ሚዲያውን ለለውጥ እንዲጠቀምበት መከሩ | ሶማሊላንድ ወደቧን ለአረብ ኤመሬትስ መፍቀዷ ኢሕአዴግን አስቆጣ

ህብር ሬዲዮ  የካቲት 5 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት በሰሜን ጎንደር ያለውን ህዝባዊ ተጋድሎ በተመለከተ ከህብር  ተጠይቆው ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ( ቀሪውን   ያድምጡት)   አክቲቪስት መኮንን ጌታቸው ከዲሲ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሀይል በሜሪላንድ የተካሄደውን  አርበኞች ግንቦት ሰባት የጠራውን ስብሰባ በተመለከተ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ  (ቀሪውን ያዳምጡት) የዘንድሮ የታክስን በተመለከተ ውይይት ከአትላንታ የቲኬ […]

Continue reading …
የኦብነግ ከፍተኛ አመራር “ወያኔ ሁሉንም ወገን እየገደለ ስለመገንጠል ማውራት ቅንጦት ነው” አሉ | ኢሕአዴግ ለእርቀሰላም የተዘጋጀ አይደለም ሲሉ አንድ ምዕራባዊ ምሁር አጋለጡ | ቤተ እስራኤላዊው….

የህብር ሬዲዮ ጥር 28 ቀን 2009 ፕሮግራም አቶ ሀሰን አብዱላሂ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር የስራ አስፈጻሚና የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሀላፊ እና የአምስቱ ነጻ አውጭ ግንባሮች የመሰረቱት ትብብር የስራአስፈጻሚ አባል በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡት) ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች በወቅታዊ ጉዳይ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት) […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሜክሲኮ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገች | የፕ/ት ትራምፕን ስደተኞች እንዳይገቡ የሚያግደው ውሳኔ በከፊል በአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት ታገደ

የህብር ሬዲዮ ጥር 21 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ኦባንግ ሜቶ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ስደተናን ከሰባት የሙስሊም ሀገራት እንዳይገቡ የከለከለበትን እርምጃና እተካሄደ ያለውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ ( ያድምጡት) ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ከሰባት አገራት የመጡ ስደተኛ የሚያግደውን እርምጃ በተመለከተ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት) በኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ የተቃውሞ ድምጾች ታፍነው በስልጣን […]

Continue reading …
Hiber Radio: በቋራ ለነጻነታቸው የሚታገሉትን ለማጥቃት የሔዱ የወያኔ ወታደሮች ያልጠበቁት ጉዳት ደረሰባቸው | በወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፌዴራል ፖሊሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል

የህብር ሬዲዮ ጥር 14 ቀን 2009 ፕሮግራም – አክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ሰሞኑን ገዢው ፓርቲ በኢትዮጵያ ከተቃዋሚዎች ጋር እያደረኩ ነው ስለሚለው ውይይትና ድርድር በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ክፍል አንድን ያድምጡት) – አክቲቪስት መስፍን አማን በኔዘርላንድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሊቀመንበርና ከቀድሞ የቅንጅት መሪዎች አንዱ ገዢው ፓርቲ እያደረኩ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሕወሓት በአዜብ መስፍን በኩል በመተማና በሌሎችም የአማራ አካባቢዎች በቤ/ክ ስም ሕዝቡን ለመከፋፈል እየሰራ ነው |  ተጨማሪ ሚሊሻዎችን አሰልጥኖ ሕዝቡን እርስ በርሱ ሊያዋጋ ነው

የህብር ሬዲዮ ጥር 7 ቀን 2009 ፕሮግራም ዶ/ር ኤርሚያስ አለሙ ከኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር አንዱ በዋሽንግተን ሶስት የአንድነት ድርጅቶች ጠርተውት የነበረውን የምክክር ጉባዔ በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ክፍል አንድን ያድምጡት) አቶ ስለሺ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር ስለ ዋሽንግተኑ የምክክር ጉባዔ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያዳምጡት) አክቲቪስት […]

Continue reading …
Hiber Radio: ረሃቡን የደበቀው አገዛዝ ስንዴ ከውጭ ለመግዛት ጨረታ አወጣ | ሕወሓት በአማራ ክልል ዘር እያጠፋ ነው | ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ከፎቅ ተወረወረች | ቻይና ኢኮኖሚውን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከሕወሓት ጀርባ እየሾፈረች ነው

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! <…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረታው የረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝ ብ ስም ከመጣው ብድርና ዕርዳታ ከፍተናውን ቁጥር ዘርፎ ከአገር ያሸሸ ስርዓት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም ዘረፋው […]

Continue reading …
Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች በሕወሓት አገዛዝ የተከፈተባቸውን የጦርነት ጥቃት እየመከቱ ድል እየተቀዳጁ ነው፣ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን በማንኛውም ሰዓት አፍኖ ለመወሰድ ከሌሎች እስረኞች ተነጥሏል

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 16 ቀን 2009 ፕሮግራም የሕግ ባለሙያና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ በለንደን ኪል ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድ) እናት እናትዬ ከዳላስ ለእስረኞች በጎ ፈንድ ለጀመሩት ገንዘብ የማሰባሰብ ጥረት ከሰጠችን ማብራሪያ ናትናኤል አስመላሽ ከኦክላሆማ ለእነ ዳንኤል ሺበሺ በጎ ፈንድ ዕርዳታ ለማሰባሰብ ለጀመሩት ጥረት   የማርሽ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሕወሃት ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ተደጋጋሚ የሽብር ሙከራውን ቀጥሏል – ቻይና የሕወሃት/ኢህአዲግ አገዛዝን እና የኤርትራው አቻውን ለማግባባት ፍላጎት አላት ተባለ

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለን የምናደርገው ትግል ያስከተለው ተነጣጥሎ መመታት ነው።በዘርም እንደራጅ፣በሀይማኖትም ይሁን በዚያ አገር ላይ ነጻነት ለማምታት ትግሉን ብሄራዊ መልክ ካላሲያዝነው፣ትግላችን የጋራ ካልሆነ የእኛ አለመስማማት በተዘዋዋሪ የምንጠላውን ስርዓት እድሜ ማርዘም ብቻ ሳይሆን ..> ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ካደረግንለት ውይይት የተወሰደ(ቀሪውን ያዳምጡት) የዳንኤል ሺበሺ ትዝብት ከእስር ቤት ሶሪያ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም በጓዶቻቸው ሞት ዙሪያ ዝምታ መምረጣቸው እያነጋገረ ነው – ጸረ ወያኔ የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ትግሉ በሁሉም አካባቢዎች እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 2 ቀን 2009 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ከሳውዲ ለውጥ ፈላጊው ኢትዮጵያዊ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያው ላይ የሚያደርጋቸው ውይይቶችን በተመለከተ በህብር ሬዲዮ ውይይት ላይ ተጋብዞ ከሰጠው ምልሽ(ቀሪውን ተከታተሉ) እሸቱ ሆማ ቀኖ በማህበራዊ ሚዲያው የአገዛዙን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማስረጃ በማጋለጥ የሚታወቀውና የማህበራዊ ሚዲያ ንቁ ተሳታፊ በወቅታዊው የለውጥ ፈላጊው ሀይል በማህበራዊ ሚዲያ የሚታዩ ንትርኮች ላይ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሕወሓት በሕዝቡ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ሽንፈት የደረሰበት የሕወሓት ሰራዊት የገበሬ ጎጆና ሰብል ወደማቃጠል ገብቷል

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መሄዱን በተመለከተ ምዕራባውያን አሁን የሚያወጡት መግለጫ ጠንካራ ቢሆንም ዛሬም የተለመደ የዲፕሎማሲ መሞዳሞድ ያለበት ነው።ከዚህ አልፈው ሕዝቡ ላይ ግፍ እየፈጸመ ባለው ስርዓት ላይ ለምን ማዕቀብ አይጥሉም የሚለው አግባብ ቢሆንም ያንን አላደረጉም። እነሱ ትኩሳቱን የሚለኩት በሕዝቡ ላይ በሚደርሰው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ሳይሆን አገዛዙ ሕዝቡን […]

Continue reading …

Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..” – ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ – ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች

Comments Off on Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..” – ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ – ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች
Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..” – ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ –  ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በዚህ የአትላንታ የኦሮሞ መሪዎች ስብሰባ ላይ አስራ አንድ የሚሆኑ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ተሳትፈዋል።ምሁራን፣አክቲቪስቶች፣የሀይማኖት አባቶች፣ወጣቶች አዛውንቶች ሁሉም በአንድነት ስለ ኦሮሞ ትግልና የኦሮሞና የሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች ትግል በጋራ ተባብሮ ዳር ስለሚደርስበት ሁኔታ ምክክር ተደርጓል…በለንደኑ ጉባዔ አንድ ግለሰብ ከድርጅቱ ውጪ ያራመደው አቋም ጉዳይም በጉባዔው ላይ ተነስቷል። ይሄ ጉባዔ የኦሮሞ ትግል ተባብሮ […]

Continue reading …

Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም

Comments Off on Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም
Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት አሚን ጁዲ የአትላንታው የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔን በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት) አቶ ምስጋናው አንዷለም የዳግማዊ መአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በሲያትል ስለተደረገው የአማራ ጉባዔና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያዳምጡት) ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር የትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን መልካም […]

Continue reading …
<