Home » Archives by category » ህብር ሬዲዮ (Page 3)
ሕወሓት በቅማንት ስም የትግራይን ሕልም ከማሳካት እንደማይመለስ አስታወቀ | ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ሕዝቡ  ማህበራዊ ሚዲያውን ለለውጥ እንዲጠቀምበት መከሩ | ሶማሊላንድ ወደቧን ለአረብ ኤመሬትስ መፍቀዷ ኢሕአዴግን አስቆጣ

ህብር ሬዲዮ  የካቲት 5 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ በአሁኑ ወቅት በአገር ቤት በሰሜን ጎንደር ያለውን ህዝባዊ ተጋድሎ በተመለከተ ከህብር  ተጠይቆው ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ( ቀሪውን   ያድምጡት)   አክቲቪስት መኮንን ጌታቸው ከዲሲ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሀይል በሜሪላንድ የተካሄደውን  አርበኞች ግንቦት ሰባት የጠራውን ስብሰባ በተመለከተ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ  (ቀሪውን ያዳምጡት) የዘንድሮ የታክስን በተመለከተ ውይይት ከአትላንታ የቲኬ […]

Continue reading …
የኦብነግ ከፍተኛ አመራር “ወያኔ ሁሉንም ወገን እየገደለ ስለመገንጠል ማውራት ቅንጦት ነው” አሉ | ኢሕአዴግ ለእርቀሰላም የተዘጋጀ አይደለም ሲሉ አንድ ምዕራባዊ ምሁር አጋለጡ | ቤተ እስራኤላዊው….

የህብር ሬዲዮ ጥር 28 ቀን 2009 ፕሮግራም አቶ ሀሰን አብዱላሂ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር የስራ አስፈጻሚና የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሀላፊ እና የአምስቱ ነጻ አውጭ ግንባሮች የመሰረቱት ትብብር የስራአስፈጻሚ አባል በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡት) ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር፣የሰብዓዊ መብት ተሟጋች በወቅታዊ ጉዳይ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት) […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሜክሲኮ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በነጻ ቪዛ ወደ አሜሪካ እንዲገቡ አደረገች | የፕ/ት ትራምፕን ስደተኞች እንዳይገቡ የሚያግደው ውሳኔ በከፊል በአገሪቱ የፌዴራል ፍርድ ቤት ታገደ

የህብር ሬዲዮ ጥር 21 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት ኦባንግ ሜቶ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ስደተናን ከሰባት የሙስሊም ሀገራት እንዳይገቡ የከለከለበትን እርምጃና እተካሄደ ያለውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ ( ያድምጡት) ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ ስለ ዶናልድ ትራምፕ ከሰባት አገራት የመጡ ስደተኛ የሚያግደውን እርምጃ በተመለከተ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት) በኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ የተቃውሞ ድምጾች ታፍነው በስልጣን […]

Continue reading …
Hiber Radio: በቋራ ለነጻነታቸው የሚታገሉትን ለማጥቃት የሔዱ የወያኔ ወታደሮች ያልጠበቁት ጉዳት ደረሰባቸው | በወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በፌዴራል ፖሊሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል

የህብር ሬዲዮ ጥር 14 ቀን 2009 ፕሮግራም – አክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር ሰሞኑን ገዢው ፓርቲ በኢትዮጵያ ከተቃዋሚዎች ጋር እያደረኩ ነው ስለሚለው ውይይትና ድርድር በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ክፍል አንድን ያድምጡት) – አክቲቪስት መስፍን አማን በኔዘርላንድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሊቀመንበርና ከቀድሞ የቅንጅት መሪዎች አንዱ ገዢው ፓርቲ እያደረኩ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሕወሓት በአዜብ መስፍን በኩል በመተማና በሌሎችም የአማራ አካባቢዎች በቤ/ክ ስም ሕዝቡን ለመከፋፈል እየሰራ ነው |  ተጨማሪ ሚሊሻዎችን አሰልጥኖ ሕዝቡን እርስ በርሱ ሊያዋጋ ነው

የህብር ሬዲዮ ጥር 7 ቀን 2009 ፕሮግራም ዶ/ር ኤርሚያስ አለሙ ከኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አመራር አንዱ በዋሽንግተን ሶስት የአንድነት ድርጅቶች ጠርተውት የነበረውን የምክክር ጉባዔ በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ክፍል አንድን ያድምጡት) አቶ ስለሺ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር ስለ ዋሽንግተኑ የምክክር ጉባዔ ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያዳምጡት) አክቲቪስት […]

Continue reading …
Hiber Radio: ረሃቡን የደበቀው አገዛዝ ስንዴ ከውጭ ለመግዛት ጨረታ አወጣ | ሕወሓት በአማራ ክልል ዘር እያጠፋ ነው | ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ከፎቅ ተወረወረች | ቻይና ኢኮኖሚውን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከሕወሓት ጀርባ እየሾፈረች ነው

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! <…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረታው የረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝ ብ ስም ከመጣው ብድርና ዕርዳታ ከፍተናውን ቁጥር ዘርፎ ከአገር ያሸሸ ስርዓት መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም ዘረፋው […]

Continue reading …
Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች በሕወሓት አገዛዝ የተከፈተባቸውን የጦርነት ጥቃት እየመከቱ ድል እየተቀዳጁ ነው፣ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን በማንኛውም ሰዓት አፍኖ ለመወሰድ ከሌሎች እስረኞች ተነጥሏል

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 16 ቀን 2009 ፕሮግራም የሕግ ባለሙያና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ በለንደን ኪል ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድ) እናት እናትዬ ከዳላስ ለእስረኞች በጎ ፈንድ ለጀመሩት ገንዘብ የማሰባሰብ ጥረት ከሰጠችን ማብራሪያ ናትናኤል አስመላሽ ከኦክላሆማ ለእነ ዳንኤል ሺበሺ በጎ ፈንድ ዕርዳታ ለማሰባሰብ ለጀመሩት ጥረት   የማርሽ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሕወሃት ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ተደጋጋሚ የሽብር ሙከራውን ቀጥሏል – ቻይና የሕወሃት/ኢህአዲግ አገዛዝን እና የኤርትራው አቻውን ለማግባባት ፍላጎት አላት ተባለ

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለን የምናደርገው ትግል ያስከተለው ተነጣጥሎ መመታት ነው።በዘርም እንደራጅ፣በሀይማኖትም ይሁን በዚያ አገር ላይ ነጻነት ለማምታት ትግሉን ብሄራዊ መልክ ካላሲያዝነው፣ትግላችን የጋራ ካልሆነ የእኛ አለመስማማት በተዘዋዋሪ የምንጠላውን ስርዓት እድሜ ማርዘም ብቻ ሳይሆን ..> ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሳዲቅ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ካደረግንለት ውይይት የተወሰደ(ቀሪውን ያዳምጡት) የዳንኤል ሺበሺ ትዝብት ከእስር ቤት ሶሪያ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም በጓዶቻቸው ሞት ዙሪያ ዝምታ መምረጣቸው እያነጋገረ ነው – ጸረ ወያኔ የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ትግሉ በሁሉም አካባቢዎች እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 2 ቀን 2009 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ከሳውዲ ለውጥ ፈላጊው ኢትዮጵያዊ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበራዊ ሚዲያው ላይ የሚያደርጋቸው ውይይቶችን በተመለከተ በህብር ሬዲዮ ውይይት ላይ ተጋብዞ ከሰጠው ምልሽ(ቀሪውን ተከታተሉ) እሸቱ ሆማ ቀኖ በማህበራዊ ሚዲያው የአገዛዙን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማስረጃ በማጋለጥ የሚታወቀውና የማህበራዊ ሚዲያ ንቁ ተሳታፊ በወቅታዊው የለውጥ ፈላጊው ሀይል በማህበራዊ ሚዲያ የሚታዩ ንትርኮች ላይ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ሕወሓት በሕዝቡ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ሽንፈት የደረሰበት የሕወሓት ሰራዊት የገበሬ ጎጆና ሰብል ወደማቃጠል ገብቷል

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መሄዱን በተመለከተ ምዕራባውያን አሁን የሚያወጡት መግለጫ ጠንካራ ቢሆንም ዛሬም የተለመደ የዲፕሎማሲ መሞዳሞድ ያለበት ነው።ከዚህ አልፈው ሕዝቡ ላይ ግፍ እየፈጸመ ባለው ስርዓት ላይ ለምን ማዕቀብ አይጥሉም የሚለው አግባብ ቢሆንም ያንን አላደረጉም። እነሱ ትኩሳቱን የሚለኩት በሕዝቡ ላይ በሚደርሰው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ሳይሆን አገዛዙ ሕዝቡን […]

Continue reading …

Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..” – ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ – ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች

Comments Off on Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..” – ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ – ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች
Hiber Radio: አሚን ጁዲ ስለአትላንታው ኦሮሞ ኮንቬንሽን ተናገሩ “በአንድነት ለጋራ ነጻነት..” – ወያኔ የፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች ላይ ብቀላ አካሄደ –  ስለአማራው ተጋድሎ ልዩ ዘገባዎች

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በዚህ የአትላንታ የኦሮሞ መሪዎች ስብሰባ ላይ አስራ አንድ የሚሆኑ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ተሳትፈዋል።ምሁራን፣አክቲቪስቶች፣የሀይማኖት አባቶች፣ወጣቶች አዛውንቶች ሁሉም በአንድነት ስለ ኦሮሞ ትግልና የኦሮሞና የሌሎችም ብሄር ብሄረሰቦች ትግል በጋራ ተባብሮ ዳር ስለሚደርስበት ሁኔታ ምክክር ተደርጓል…በለንደኑ ጉባዔ አንድ ግለሰብ ከድርጅቱ ውጪ ያራመደው አቋም ጉዳይም በጉባዔው ላይ ተነስቷል። ይሄ ጉባዔ የኦሮሞ ትግል ተባብሮ […]

Continue reading …

Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም

Comments Off on Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም
Hiber Radio: የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ በቱሪስቶች ላይ ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት ጠፋ፣አትሌት ፈይሳ ሌሊሣ በወያኔ አገዛዝ ሳቢያ አገሪቱ እንደ ሊቢያ እንዳትበታተን ስጋቱን ገልጿል፣አትሌቱ የሕወሓት መንግስት በቤተስቦቹ ላይ ብቀላ ማካሄዱን ተናገረ፣ከሰሜን ጎንደር ደባርቅ የታፈሱ ወጣቶች ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ፣ጦማሪ በፍቃዱ በድጋሚ የታሰረው ኮማንድ ፖስቱን በሬዲዮ ተችተሃል ተብሎ ነው፣አረብ ኢሚሬት በአሰብ ወደብ ላይ እጅግ ዘመናዊ ተዋጊ አሮፕላኖችን ማስፈሯ ተነገረና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ህዳር 4 ቀን 2009 ፕሮግራም አክቲቪስት አሚን ጁዲ የአትላንታው የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔን በተመለከተ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት) አቶ ምስጋናው አንዷለም የዳግማዊ መአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በሲያትል ስለተደረገው የአማራ ጉባዔና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድን ያዳምጡት) ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር የትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን መልካም […]

Continue reading …

“[ሕወሓቶች] እኛ ስልጣን ከለቀቅን አገሪቱ ትጠፋለች የሚሉት፤ ኢትዮጵያን እኮ እነሱ አይደለም ጠፍጥፈው የሠሯት” – አቶ ለገሰ ወ/ሃና የመኢአድ ም/የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

Comments Off on “[ሕወሓቶች] እኛ ስልጣን ከለቀቅን አገሪቱ ትጠፋለች የሚሉት፤ ኢትዮጵያን እኮ እነሱ አይደለም ጠፍጥፈው የሠሯት” – አቶ ለገሰ ወ/ሃና የመኢአድ ም/የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
“[ሕወሓቶች] እኛ ስልጣን ከለቀቅን አገሪቱ ትጠፋለች የሚሉት፤ ኢትዮጵያን እኮ እነሱ አይደለም ጠፍጥፈው የሠሯት” –  አቶ ለገሰ ወ/ሃና የመኢአድ ም/የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

< ... ትላንት ንጹህ የሆኑትን ያለወንጀላቸው አስረው ካሰቃዩዋቸው መካከል ጥቂቶቹን የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን ጭምር ፈተው ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ሲራወጡ ዛሬ ደግሞ ይሄው እኛን ሕጋዊውን የመኢአድ አመራሮች በደህነት እያሳደዱ ነው...የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይዘናጋ የጀመረውን የለውጥ ትግል በአንድ ላይ አጠናክሮ ይሄን የግፍ ስርዓት ማስወገድ አለበት።እነሱ እኛ ስልጣን ከለቀቅን አገሪቱ ትጠፋለች የሚሉት ምነው ኢትዮጵያን እኮ እነሱ አይደለም ጠፍጥፈው […]

Continue reading …

Hiber Radio: ግርማ ብሩ ለሕወሓት ደጋፊዎች በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ያሉበት ምስጢራዊ ድምጽ ወጣ | ሳዲቅ አህመድ በምስራቅ ሐረርጌ 2 መስጊዶች ላይ ስለደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ተናገረ

Comments Off on Hiber Radio: ግርማ ብሩ ለሕወሓት ደጋፊዎች በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ያሉበት ምስጢራዊ ድምጽ ወጣ | ሳዲቅ አህመድ በምስራቅ ሐረርጌ 2 መስጊዶች ላይ ስለደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ተናገረ
Hiber Radio: ግርማ ብሩ ለሕወሓት ደጋፊዎች በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ያሉበት ምስጢራዊ ድምጽ ወጣ | ሳዲቅ አህመድ በምስራቅ ሐረርጌ 2 መስጊዶች ላይ ስለደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ተናገረ

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 22 ቀን 2008 ፕሮግራም < ... ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ያፈነዱት ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ተስፋ የቆረጠ ድርጅት ... ተቃውሞው በጋራ ማስተባበር ያስፈልጋል መናበብ ያስፈልጋል ብሄራዊ የስንብት ቀን ይባል ሌላ አገር አቀፍ ሁሉንም ያሳተፈ ተቃውሞ ለማካሄድ […]

Continue reading …

Hiber Radio: በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የለውጥ አብዮት ትውልድ አቀፍ ነው ተባለ – ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ስለ አዲስ አበባ ሁኔታ ይናገራል – የኦባንግ ሜቶና አብርሃ በላይ ቃለምልልስን ይዘናል

Comments Off on Hiber Radio: በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የለውጥ አብዮት ትውልድ አቀፍ ነው ተባለ – ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ስለ አዲስ አበባ ሁኔታ ይናገራል – የኦባንግ ሜቶና አብርሃ በላይ ቃለምልልስን ይዘናል
Hiber Radio: በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የለውጥ አብዮት ትውልድ አቀፍ ነው ተባለ – ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ስለ አዲስ አበባ ሁኔታ ይናገራል –  የኦባንግ ሜቶና አብርሃ በላይ ቃለምልልስን ይዘናል

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 15 ቀን 2008 ፕሮግራም < ... ዛሬ አዲስ አበባን የጦርነት ቀጠና ያስመሰላት የሕወሃት አገዛዝ ያልተረዳው ይሄ የተጀመረ ወታደር ማንጋጋት የትኛውንም አምባገነን ከውድቀት አላዳነም...ታላቅ ነኝ ያለው ሳዳም አትግደሉኝ እያለ ፉካ ውስጥ ተወሽቆ ነው የተገኘው። ግብጽ ሙባረክ ያ ጠንካራ አምባገነን ተንኮታኩቷል ።ሕዝብ ሲተባበር አምባገነኖች ቦታ የላቸውም ።የኢትዮጵያ ሁኔታም ከዚህ የተለየ ሊሆን አይችልም...ሕወሓት ሮጦ ትግራይ […]

Continue reading …
Hiber Radio: የኮ/ል ዘውዱ አደራ አለብን ያሉ የብአዴን አመራሮች ከስልጣናቸው ተነሱ – ኦዴፍና አ.ግንቦት 7 የሕዝብን ፍላጎት የማያሟላ የተናጠል ድርድር አንቀበልም አሉ – በእስራኤል ውስጥ አንድ ኢትዮጵያኖችን የሚያገል ዘረኛ ማስታወቂያ ታላቅ ቁጣ ቀሰቀሰ

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 8 ቀን 2008 ፕሮግራም < ...እነሱ እሳትና ጭድ የሚሉት ለዓመታት እርስ በእርሱ አደባድበው ስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የወጠኑት ሴራ ከሽፎ ዛሬ ጎንደር ላይ ባህር ዳር ላይና ደብረ ማርቆስ ላይ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የሚፈጸመውን ግፍ እንቃወማለን ብሎ የአማራ ሕዝብ መነሳቱ በኦሮሚያም በተደረገው ተቃውሞ ላይ አማራ ወገናችን ነው ማለቱ እንቅልፍ ነስቷቸዋል ።የተባበረ ትግላችን ይቀጥላል ...> […]

Continue reading …

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 8 ቀን 2008 ፕሮግራም

Comments Off on የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 8 ቀን 2008 ፕሮግራም
የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 8 ቀን 2008 ፕሮግራም

 < …እነሱ እሳትና ጭድ የሚሉት ለዓመታት እርስ በእርሱ አደባድበው ስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የወጠኑት ሴራ ከሽፎ ዛሬ ጎንደር ላይ ባህር ዳር ላይና ደብረ ማርቆስ ላይ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የሚፈጸመውን ግፍ እንቃወማለን ብሎ የአማራ ሕዝብ መነሳቱ በኦሮሚያም በተደረገው ተቃውሞ ላይ አማራ ወገናችን ነው ማለቱ እንቅልፍ ነስቷቸዋል ።የተባበረ ትግላችን ይቀጥላል …> አቶ ሌንጮ ባቲ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ከፍተኛ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ብ/ጄኔራል ሀይሉ ጎንፋ፣ ኮ/ል አለበል አማረና ኮ/ል ደረሰ ተክሌ ሰራዊቱ ጠመንጃውን በዘረኛ አዛዦቹ ላይ እንዲያዞር  ጠየቁ

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ፕሮግራም < ...ይሄ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይደለም ። ወያኔ ስልጣኑን ለማስጠበቅ ያደራጀው ሰራዊት ነው።በአንዳንድ ቦታዎች የሰራዊቱ አባላት ከወገናቸው ጎን መሰለፋቸውን እያየን ነው ይሄ መበረታታት አለበት ።በህግ የማይተዳደር የወያኔ አስተዳደር አዞኝ ነው አያዋጣም። በሕዝቡ ላይ ተኩስ የሚሉት የወያኔ የጦር አበጋዞች እነሱ የዘረፉት ሀብት የሚቀርባቸው ስለሚመስላቸው ነው ሰራዊቱ በነሱ ላይ ጠመንጃውን ማዞር […]

Continue reading …
Hiber Radio: በጎንደር የአማራ ሕዝብ ያካሄደው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በአገር ቤትና በውጭ ታላቅ መነቃቃት ፈጠረ፣ በሳውዲ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዕጣ ባይታወቅም ሕንድ ዜጎቿን ልታስወጣ ነው

አክቲቪስት አሚን ጁዲ የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ) ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን በቬጋስ የተቋቋመው ቀድሞ የኢትዮጵአ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር ከአቶ አሚን ጁዲ ጋር በጋራ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ክፍል አንድን ያዳምጡት) በአሜሪካ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ሰሞነኛው የእጩ ፕሬዝዳንታዊ ተፎካካሪዎች ምርጫ እና ያሰከተለው እንድምታ ሲዳሰስ አሜሪካዊያን ሙስሊሞች ፣ ጥቁሮች እና ላቲኖች […]

Continue reading …

Hiber Radio ተገሏል ተብሎ ሲወራበት የነበረው ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ተናገረ – “የአማራ ሕዝብ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም” ቤተአማራ

Comments Off on Hiber Radio ተገሏል ተብሎ ሲወራበት የነበረው ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ተናገረ – “የአማራ ሕዝብ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም” ቤተአማራ
Hiber Radio ተገሏል ተብሎ ሲወራበት የነበረው ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ተናገረ – “የአማራ ሕዝብ ካልታጠቀ ከሕወሓት ጥቃት አያመልጥም” ቤተአማራ

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም   ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመኢአድየሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለሱ በኤርትራ ሞቷል ወይ ታስሯል ስለሚባለው ኤርትራ ደውለን በቀጠሮ ሰሞኑንባነጋገርነው ወቅት ከተናገረው (ሙሉውን ያዳምጡ)     አቶ መሳፍንትባዘዘው የቤተ አማራ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ስለ ቤተ አማራና ስለ ወቅታዊው የጎንደር ሕዝባዊእምቢተኝነት ተጠይቆ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ  (ክፍል አንድን ያዳምጡት)     […]

Continue reading …
Hiber Radio: ኮ/ል ደመቀን ከጎንደር እስር ቤት ተለቀው ተመልሰው እንዲያዙ ሀሳብ ቀረበ |  የሕወሓት መሪዎች ኮለኔሉን ፌዴራል አዟል በሚል አፍኖ ለመውሰድ እየተንቀሳቀሱ ነው

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም ጃዋር መሐመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ስለ ጎንደሩ ተቃውሞ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ (ክፍል አንድ ሙሉውን ያዳምጡት) ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው የቀድሞ የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ከጃዋር መሐመድ ጋር በአንድ ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ክፍል አንድ ያዳምጡት) አቶ ሽፍቅ አደም ከወልቃይት የአማራ ማንነት የሕዝብ ተመራጭ የኮሚቴ አባላት አንዱ ለህብር […]

Continue reading …

Hiber Radio: በአወዛጋቢው በአባይ ግድብ ጥናት ላይ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በአዲስ አበባ ሊፈራረሙ ነው | (በካናዳው የስፖርት በዓል ዙሪያ ልዩ ዘገባዎችን ይዘናል)

Comments Off on Hiber Radio: በአወዛጋቢው በአባይ ግድብ ጥናት ላይ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በአዲስ አበባ ሊፈራረሙ ነው | (በካናዳው የስፖርት በዓል ዙሪያ ልዩ ዘገባዎችን ይዘናል)
Hiber Radio: በአወዛጋቢው በአባይ ግድብ ጥናት ላይ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በአዲስ አበባ ሊፈራረሙ ነው | (በካናዳው የስፖርት በዓል ዙሪያ ልዩ ዘገባዎችን ይዘናል)

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 3  ቀን 2008 ፕሮግራም  የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ንቅናቄ ዶ/ር መረራ የተገኙነት ታላቅ ስብሰባ በሚኒሶታ ሚኒያፖሊስ አካሔደ ውይይት ከአቶ ነጌሳ ኦዶ የፓርቲው ዓለም አቀፍ የድጋፍ ማህበር ሊቀመንበር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ሙሉውን ያድምጡት) <…የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያንን ከመላው ዓለም ማሰባሰብ የቻለ እና የተሳካለት ነው።ነገር ግን ይህን ታላቅ መድረክ የበለጠ ለማሳደግና ለሚመጡት እንግዶች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ሊታሰብባቸው የሚገቡ […]

Continue reading …

HIber Radio ጀዋር መሐመድ የሻሸመኔው ግድያ በሕወሓት የተቀነባበረ ነው አለ – የቀድሞው የአንድነት አመራሮች አዲስ ፓርቲ አልመሰረትንም አሉ

Comments Off on HIber Radio ጀዋር መሐመድ የሻሸመኔው ግድያ በሕወሓት የተቀነባበረ ነው አለ – የቀድሞው የአንድነት አመራሮች አዲስ ፓርቲ አልመሰረትንም አሉ
HIber Radio ጀዋር መሐመድ የሻሸመኔው ግድያ በሕወሓት የተቀነባበረ ነው አለ – የቀድሞው የአንድነት አመራሮች አዲስ ፓርቲ አልመሰረትንም አሉ

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 19  ቀን 2008 ፕሮግራም   ጃዋር መሐመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ  ከሰጠን  ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውንያዳምጡት) በፍሎሪዳ የኢሚግሬሽን እስር ቤት ዛሬም የሚገኙ ወገኖቻችንን እንድረስላቸው  ቃለ መጠይቅ ከእስር ቤቱ ከወጣ ከአንዱ ጋር (ሙሉውን ያዳምጡት) ሁለት ኩላሊቱን ያጣ ኢትዮጵአዊን ለመርዳት በቬጋስ የተጀመረ ወገን ለወገን ጥሪ የአሜሪካ ፖለቲከኞችን ከማነታረክ እስከ ማፋጠጥ […]

Continue reading …

Hiber Radio: የኤርትራው አምባሳደር “የሕወሓት መንግስት ወደ ልቦናው እንደሚመለስ ተሰፋ አደርጋለሁ” አሉ | የሩሲያ ኦርቶዶክስ መሪዎች ራሳቸውን አገለሉ | ዶ/ር መረራ እንተባበር አሉ

Comments Off on Hiber Radio: የኤርትራው አምባሳደር “የሕወሓት መንግስት ወደ ልቦናው እንደሚመለስ ተሰፋ አደርጋለሁ” አሉ | የሩሲያ ኦርቶዶክስ መሪዎች ራሳቸውን አገለሉ | ዶ/ር መረራ እንተባበር አሉ
Hiber Radio: የኤርትራው አምባሳደር “የሕወሓት መንግስት ወደ ልቦናው እንደሚመለስ ተሰፋ አደርጋለሁ” አሉ | የሩሲያ ኦርቶዶክስ መሪዎች ራሳቸውን አገለሉ | ዶ/ር መረራ እንተባበር አሉ

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 12 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ! ዶ/ር መረራ ጉዲና የኦፌኮ ሊቀመንበር በአገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) ኮ/ል ደረሰ ተክሌ የሰራዊቱ የቀድሞ የጥናትና ምርምር ክፍል ሀላፊ በኢትዮ-ኤርትራ ግጭት ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ዲፕሎማቶች ኬኒያ ላይ ከሰሞኑ የድንበር ላይ ቁርቋሶ […]

Continue reading …

Hiber Radio: ኤርትራ ሕወሓት አስቀድሞ የካደውን ጦርነት ይፋ አደረገች – አሜሪካ ኤርትራን አስታርቃለሁ አለች

Comments Off on Hiber Radio: ኤርትራ ሕወሓት አስቀድሞ የካደውን ጦርነት ይፋ አደረገች – አሜሪካ ኤርትራን አስታርቃለሁ አለች
Hiber Radio: ኤርትራ ሕወሓት አስቀድሞ የካደውን ጦርነት ይፋ አደረገች – አሜሪካ ኤርትራን አስታርቃለሁ አለች

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 5 ቀን 2008 ፕሮግራም አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም መቀመጫውን ቤልጂየም ያደረገው በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ የሚሰራው ማህበር ዋና ዳይሬክተር የአገዛዙ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሰሞኑን ያወጣውን ሪፖርትና የፓርላማውን ውሳኔ በተመለከተ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ) ዓለም አቀፍ ድጋፍ ማህበር ሊቀመንበር የአገዛዙ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርትና የፓርላማ ውሳኔ […]

Continue reading …
Hiber Radio: ጌታቸው ረዳ በአባይ ግድብ ዙሪያ የሰጡት ያልተገራ አስተያየት የካይሮ ባልስልጣናትን አስቆጣ * ከጋምቤላ የታፈኑት ህጻናት በደ/ሱዳን ለሽያጭ ሳይቀርቡ እንዳልቀረ ተሰግቷል

አቶ ግርማ በቀለ የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት ሊቀመንበር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአገር ቤት ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ማሙሸት አማረ የሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡት) በቬጋስ ተጠርቶ ውቴታማ ያልሆነው የሁበር አሽከርካሪዎች ተቃውሞና ተያያዥ ጉዳዮች የዛሬ ስድስት ዓመት በኡጋንዳ ከሚገኝ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ላይ ጥቃት በማድረስ የሰው ሕይወት የቀጠፉ አሸባሪዎች ሰሞዩን የተላለፈባቸው […]

Continue reading …

Hiber Radio: የአንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ሐዘን ላይ መሆናቸውን ገለጹ * ቀነኒሳ በቀለ ቅሬታውን አሰማ – ወልቃይት ተወጥራለች

Comments Off on Hiber Radio: የአንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ሐዘን ላይ መሆናቸውን ገለጹ * ቀነኒሳ በቀለ ቅሬታውን አሰማ – ወልቃይት ተወጥራለች
Hiber Radio: የአንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ሐዘን ላይ መሆናቸውን ገለጹ * ቀነኒሳ በቀለ ቅሬታውን አሰማ – ወልቃይት ተወጥራለች

Hiber Radio: የወልቃይት ሕዝብ ዳግም በሕዝባዊ ስብሰባ አማራነታችን ይከበር በትግራይ ክልል አስተዳደር አንመራም ሲል ቁጣውን ገለጸ፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ዛሬም ሐዘን ላይ መሆናቸውን ገለጹ፣አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ለማራቶን በተደረገው ምርጫ ላይ ቅሬታውን ከድል በሁዋላ ይፋ አደረገ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በፕሮግራሙ ተካተዋል የህብር ሬዲዮ  ግንቦት 14 ቀን  2008 ፕሮግራም <…ኢሳት እንደ ማንኛውም ሚዲያ እንቅስቃሴ […]

Continue reading …

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ፣ ኢትዮጵያ ሰራዊቷን በ/ደ/ሱዳን ግዛት ውስጥ እንዳታስገባ የአገሪው ማህበረሰብ ተወካዮች አጥብቀው አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ገዚዎች ዛሬም ቀንደኛ የነጻ ፕሬስ ጠላቶች ተብለው ተፈርጀዋል ሌሎችም

Comments Off on Hiber Radio: በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ፣ ኢትዮጵያ ሰራዊቷን በ/ደ/ሱዳን ግዛት ውስጥ እንዳታስገባ የአገሪው ማህበረሰብ ተወካዮች አጥብቀው አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ገዚዎች ዛሬም ቀንደኛ የነጻ ፕሬስ ጠላቶች ተብለው ተፈርጀዋል ሌሎችም
Hiber Radio: በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ፣ ኢትዮጵያ ሰራዊቷን በ/ደ/ሱዳን ግዛት ውስጥ እንዳታስገባ የአገሪው ማህበረሰብ ተወካዮች አጥብቀው አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ገዚዎች ዛሬም ቀንደኛ የነጻ ፕሬስ ጠላቶች ተብለው ተፈርጀዋል ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን  2008 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ …በዓሉ ለብዙሃኑ ሕዝብ የሚያሳቅቅ ነው።የኖሮ ውድነቱ የሕዝቡን መቸገር ታዋለህ። ይህ ሲባል ዓመቱን በሙሉ በዓል የሆነላቸውጥቂቶች አልተፈጠሩም ማለት አይደለም። ሙስናውና ለስርዓቱ ማጎብደድ እነዚህን ፈጥሯል…የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቅርብ ነው ሊነጋ ሲልይጨልማል የሚባለው ለዚህ ነው።ተመልከት በኢትዮጵያ አሁን ሞቱም፣እስሩም ፣ረሃቡም ሁሉም ተከታትሎ እየመጣ ነው። ከዚህ በሁዋላየሚመጣው […]

Continue reading …
Hiber Radio: ኢትዮጵያዊቷ በደቡብ ሱዳኑ ስደተኛ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች | ጋምቤላ ውጥረት እንደነገሰ ነው | እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን  2008 ፕሮግራም <… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል የሚሉት ነጭ ውሸት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብን ማታለል አካባቢውን አያውቁም ብሎ ማታለል ነው።ግድአውና አፈናው የተካሄደው ጃካዋ የሚባል ድንበር ላይ ነው እነሱ ሰራዊት ይዘን ሄድን ያሉት ኮክና ጆር ነው በጃካዋና በኮክና ጆር መሐል ከሁለት መቶ እስከ ሶስት መቶ ኪሎ ሜትር ባላይ ርቀት አለ።ማንን ነው የሚአታልሉት…ወያኔ አማራውን፣ኦሮሞውን ራሱ ይገድል የለም በጋምቤላ […]

Continue reading …

Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄ/ል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ – (ልዩ ዘገባ በጋምቤላና በወቅታዊው የሃገራችን ጉዳይ)

Comments Off on Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄ/ል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ – (ልዩ ዘገባ በጋምቤላና በወቅታዊው የሃገራችን ጉዳይ)
Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄ/ል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ – (ልዩ ዘገባ በጋምቤላና በወቅታዊው የሃገራችን ጉዳይ)

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን  2008 ፕሮግራም … በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው።  ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናትየሚያውቁት ነው። ጠረፍ ጠባቂ ማድረግ ሰራዊት እዛ መኖር ነበረበት ሀላፊነቱ የመንግስት ነው…መፍትሔው ይሄን ስርዓት መለወጥ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ላይ ጫና መፍጠር ሕዝቡ በአንድ ላይ ለመብቱ እንዲቆም ማድረግ ካልተቻለ ግድያው ትላንትም ነበር ዛሬ አለ ነገም…>አቶ ኦባንግ […]

Continue reading …