Home » Archives by category » ህብር ሬዲዮ (Page 8)

Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ

Comments Off on Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ
Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ  ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ አበበ አካሉ የአንድነት የም/ቤት አባል ከፍቼ የሰጡት ማብራሪያ ሙሉውን ያዳምጡት ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ከዛሬ ሃምሳ ዓመት በፊት ንግግር ያደረገበት አደባባይ ኦባማ ምን አይነት ንግግር ያደርጋሉ? የማርቲን ሉተር ኪንግን ሰላማዊና ጉዞ ወደ ዋሽንግተን ሰልፍ ቃኝተናል፡ በ ምን ብሎ ነበር(ወቅታዊ ዘገባ አለን ስትሮክ ራሱ ብቻውን በሽታ አይደለም […]

Continue reading …

Hiber Radio: በሳዑዲ አጎቴን ገድያለሁ ያለው ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ

Comments Off on Hiber Radio: በሳዑዲ አጎቴን ገድያለሁ ያለው ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ
Hiber Radio: በሳዑዲ አጎቴን ገድያለሁ ያለው ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…የኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው ምንስ መውጫ ቀዳዳ አላት ፓርቲዎች ምን ያስባሉ ? ሲቪክ ተቋማት ምን ያስባሉ በሚል ለምክክር የተጠራ ስብሰባ ነው። …አሁን ያለውን የሁሉንም ሀሳብ ሰብስበን ለሕዝብ የምናቀርብበት ነው። ሕዝብ እያንዳንደን ነገር ይከታተልና ከዚያ በሁዋላ አንድ አቋም ወይ አንድ የትግል ስትራቴጂ የሚነደፍበትን መድረክ እናዘጋጃለን ይሄ አይን ገላጭ […]

Continue reading …

Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

Comments Off on Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል
Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

ህብር ሬዲዮ ዕሁድ   ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በቤኒን መስጊድ ተቃውሞ ላይ ተሳትፌያለሁ።ባንዲራ ያቃጠለ የለም።የሰሩት የተቀነባበረ ድራማ ነው።ያቆሙት የተሰበረ ታክሲ ሁሉ ድራማ ነው።ፊልሙን ልብ ብሎ ላየው በአንዋር መስጊድ ከተቀረጸ ተቃውሞ  ሆን ተብሎ የተቀናበረ  ነው። ሕዝቡ ሙስሊሙም ሆነ ክርስቲያኑ ተንኮላቸውን ተረድቷል። የሸሪያ መንግስት ይቋቋም ብሎ የጠየቀ የለም።የተጠየቀው ቀላል  ጥያቄ ነበር።ቀላል መልስ ነው ያለው። ይሄ ሁሉ ሽብር አያስፈልገውም…  በወሰዱት የጭካኔ እርምጃ በርካታ ንጹሃን ላይ ጉዳት አድርሰዋል።በሺህ የሚቆጠሩ […]

Continue reading …
Hiber Radio: በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ ለአሜሪካ መንግስት ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም የግብጽን አብዮት በአብነት ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር ቃኝተነዋል(ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ሞገስ ሽፈራው በቬጋስ በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉት አሽከርካሪዎች የሕግ ጉዳይ ኮሚቴ አባላት አንዱ

Continue reading …

Hiber Radio: ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ጀርባዋን ሰጠችኝ ስትል ስጋቷን ገለጸች

Comments Off on Hiber Radio: ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ጀርባዋን ሰጠችኝ ስትል ስጋቷን ገለጸች
Hiber Radio: ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ጀርባዋን ሰጠችኝ ስትል ስጋቷን ገለጸች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2005 ፕሮግራም > በአሜሪካን አገር ጠበቃ የሆኑት አቶ ሳህሉ ሚካኤል የ17 ዓመቱን ወጣት ትራይቮን ማርቲን በጥይት የገደለው ራሱን ለመከላከል ተብሎ ነጻ መባሉን አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ > የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት አስተባባሪ ግብረ ሀይል ም/ል ቃል አቀባይ አቶ ሀብታሙ አያሌው ከሰጡን ወቅታዊ ቃለ ምልልስ (ሙሉውን ያዳምጡ) ፕ/ት ኦባማ […]

Continue reading …
Hiber Radio: እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት  እየተደራደረች  መሆኑ ታወቀ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ፕሮግራም የሚሉ መፈክሮችን ሕዝቡ ራሱ ሲያሰማ ነበር …>> አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት፣ለፍትህና ለዴሞክራሲ የብሔራዊ ም/ቤት አባልና የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ዘመቻ አስተባባሪዎች አንዱ ከጎንደር ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ (ሙሉውን ያዳምጡ) ሀይሌና ፖለቲካ አብረው መነሳት ከጀመሩ ቆይተዋል። ሀይሌ በሩጫው ጀግና ቢሆንም ምርጫ 97 ተከትሎ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ነገር አበርዳለሁ […]

Continue reading …

Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው

Comments Off on Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው
Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 30 ቀን 2005 ፕሮግራም የ30ኛው ዓመት የዘንድሮው በዓል ደምቆ አልፏል የፌዴሬሽኑን ጆሮ የሚፈልጉ የሕዝብ አቤቱታዎች ግን አሉ ለ31ኛው በዓል ሊደገሙ አይገባቸውም ( ልዩ ዘገባ ከተሳታፊዎች፣ከፌዴሬሽኑ ተወካዮች፣ ከነጋዴዎች፣ከኢትዮጵአውያን ጋር በበዓሉ ከተሳተፉ የውጭ ሰዎች መካከል ከአንዷ ጋር ቆይታ እና ሌሎችም) ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ የቀድሞ የጦማር ጋዜጣ አዘጋጅና አሳታሚ ስለ ዘንድሮው በዓል ከተናገረው > […]

Continue reading …

Hiber Radio: የቀደሞው የናይጄሪያ ፕ/ት “ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አልተቀራመትኩም” ይላሉ

Comments Off on Hiber Radio: የቀደሞው የናይጄሪያ ፕ/ት “ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አልተቀራመትኩም” ይላሉ
Hiber Radio: የቀደሞው የናይጄሪያ ፕ/ት “ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አልተቀራመትኩም” ይላሉ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 23 ቀን 2005 ፕሮግራም ከስፍራው የተደረገ (ልዩ ዘገባ) የፌዴሬሽኑ አመራር የአንድ ቡድን ችግር መፍታት አቅቶት ተራ በተራ እንዲጫወቱ አደረገ (ቃለ መጠይቅ) ከአንድ ከተማ ሁለት ቡድን ተራ በተራ እየገባ እንደ አንድ ቡድን ይጫወት መባሉን ተጋጣሚዎች አልተቀበሉትም መሐመድ ሞርሲ በግብጽ በሕዝባዊ አብዮት የተወለደው መንግስት ፕሬዝዳንት በሕዝባዊ ተቃውሞ ሊባረሩ ይሆን ? (ወቅታዊ ዘገባ) ሶስት […]

Continue reading …

Hiber Radio: “የመጣሁት በእስር ቤት ያሉትን ጭምር እንዲፈቱ ለ እስራኤል መንግስት ጥሪ ለማቅረብ ነው” – ኦባንግ ሜቶ

Comments Off on Hiber Radio: “የመጣሁት በእስር ቤት ያሉትን ጭምር እንዲፈቱ ለ እስራኤል መንግስት ጥሪ ለማቅረብ ነው” – ኦባንግ ሜቶ
Hiber Radio: “የመጣሁት በእስር ቤት ያሉትን ጭምር እንዲፈቱ ለ እስራኤል መንግስት ጥሪ ለማቅረብ ነው” – ኦባንግ ሜቶ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 16 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ በእስራኤል ያደረጉትን ስብሰባ አስመልክቶ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ ተካበ ዘውዴ የቀድሞው የብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂና የፌዴሬሽኑ የውድድር ጉዳይ ሀላፊ ከኢትዮ ስታር ክለብ አባላት አንዱ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት በአንድ ራዲዮ ላይ ለተወካዩ ወግነው የቡድኑን አባላት ያስፈራሩበትን ቃለ መጠይቅ የፈጠረበትን ቅሬታ ሲገልጽ የብዙዎቻችንን ልብ ያንጠለጠለው የኢትዮጵያ ለብራዚሉ […]

Continue reading …
Hiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል” ኪዳኔ ዓለማየሁ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27 ቀን 2005 ፕሮግራም > አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ ም/ሰብሳቢ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት) በዓሉና የኑሮ ውድነቱ ያስመረረው ኢትዮጵያዊ ህይወት ቅኝት (በመረጃ ላይ የተመሰረተ ትንታኔ) ሌሎች ቃለ መጠይቆች አሉን የቬጋስ የስራ ማቆም አድማ መንታ ገጽታዎች አሸንፈው ወደ ስራ የገቡና ዛሬም […]

Continue reading …
<