Home » Archives by category » ስፖርት (Page 3)
ፖውሊንሆ ከሴት ጋር በለቀቀው ፎቶ ከቻይና ወደ ትውልድ ሀገሩ በግድ ሊያሰባርረው ነው | ከፊፋም ቅጣት ይጠብቀዋል

ፖውሊንሆ ከሴት ጋር በለቀቀው ፎቶ ከቻይና ወደ ትውልድ ሀገሩ በግድ ሊያሰባርረው ነው። ከፊፋም ቅጣት ይጠብቀዋል። ተጫዋቹን ሊያሰባርረው የደረሰው ፎቶ እና ነገሮችን ይመልከቱ? ሰፖርት l ቶማሰ ስብሰቤ የቀድሞ የቶተነሃም ተጫዋች ብዙ ፎቶዎችን ፖስት አድርድርጓል ያውቃል።በቻይና ከTsukasa Aoi ከምትባል ሴት ጋር ተነሰቶ ፖስት ያደረገው ፎቶ ግን ካለፉት ይለያል።ነገሩ እንዲ ነው።ፖውሊኒሆ የጃፓን ድርጅት ከሆነው ” ቤት “ጋር ከታዋቂ […]

Continue reading …
የኤስ ሚላን የዛሬው ሀዘን | ፓውሎ ማልዲኒ  ፊሊፖ ኢንዛጊ ፣ካካ ፣አንድሪያ ፔርሎ ዛሬ ከልብ አዝነዋል l ሚላን ከትንሽ ወደ ታላቅ ክለብ የቀየረ የ29 ዋንጫዎች ባለቤት ……

ሰፖርት l ቶማሰ ሰብሰቤ ሰውየው በሚላን ቤት ልዮ ቦታ አላች።እንደ እሳቸው በሚላን የሰኬት ሀብታም የለም።የካርሎ አንቸሎቲው ሚላንን ሪዮት ያሳዮን ፣ካካ ፣ኢንዛጊን ፣ኔስታን፣ማልዲኒን ፣ካፉ ፣ሴዶርፍ ፣ ፔርሎን፣ዲዳን … … ያሳዮን ታላቅ ሰው። በ1989 እና 90 የያኔውን የአውሮፓ ካፕ የአሁኑን የአውሮፓ ሻምፒየስ ሊግ በተከታታይ ሁለት ጊዜያት ያነሳውን የአሪ ጎሳኪ ምርጡን ሚላን በባለቤትነት ያሰተዳደሩ ሲሊቪዮ ቨርልስኮኒ ናቸው።በተለይ የእሳቸው […]

Continue reading …
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከማንችስተር ዩናይትድ አጥቂዎች በታሪክ ዝቅተኛ ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች መሆኑን ያውቃሉ?

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የምንግዜም ምርጥ 10 ኮከብ ጎል አቆጣሪዎች ውስጥ ብቸኛ እንግሊዛዊ ያልሆነው ተጫዋችን ማን ነው? እጅግ በጣም አሰገራሚ የፕሪሚየር ሊግ አጥቂዎችን ሪከርድ እንመልከት። ትውሰታ በጨረፍታ l በቶማሰ ሰብሰቤ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከአንድ እስከ አሰር የምንግዜም ኮከብ ጎል አሰቆጣሪዎች ሰም ዝርዝር ውስጥ አምሰተኛ ደረጃ ላይ ብቻ እንግሊዛዊ ያልሆነ ተጫዋች ነው ያለው።ሌሎቹ ዘጠኝ ተጫዋቾች እንግሊዛዊ ናቸው።ፈረንሳዊው […]

Continue reading …
ከቀድሞውን የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪን ሰንብት ጀርባ ያለው ሰው ያውቃሉ? ተጫዋቾቻቸው እንዳልሆኑ ታወቀ።ማን ነው አሰልጣኙን ያሰናበታቸው?

ስፖርት ትንታኔ | ቶማሰ ሰብሰቤ ጣልያናዊው አሰልጣኝ ስካይ ሰፖርት ላይ ቀርበው ዛሬ ተናግረዋል።”ሌሰተር ካሰናበተኝ ቀን ጀምሮ ሰለ እኔ ብዙ ዜናዎች እሰማለው።ሰለ ሰንብቴ ብዙ ነገር ነው የተወራው።የማልሰማማው ግን ተጫዋቾቼ ከእኔ ሰንብት ጀርባ አሉ በሚሉ ዜናዎች ነው።ተጫዋቾቼ ከሌሰተር እንድለቅ አይፈልጉም ነበር።ምንም አይነት ያደረጉትም አድማ ሆነ ግፊት አላየውም።ከእኔ ሰንብት ጀርባ ያለው ሰው ግን አውቀዋለው “አሉ። አሰልጣኙም ቀጣሉ “አሁን […]

Continue reading …
የቀድሞው የአርሰናል ኮከብ ተጫዋች የግራናዳ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

ቶማሰ ሰብሰቤ  ለ14 አመት የመድፈኖቹ አንበል የነበረው ቶኒ አዳምስ ግራናዳን እስከ አመቱ መጨረሻ ለማሰልጠን ነው የተሰማማው።ሉካሰ አልካሬዝን በሳምንቱ መጨረሻ ያሰናበተው ግራናዳ በላሊጋው 19 ደረጃ ላይ ይገኛል።የ50 አመቱ አሰልጣኝ ከህዳር 2016 ጀምሮ በግራናዳ ክለብ ባለቤት በጋራ ሰርቷል። ቶኒ አዳምሰ የተሰጠው ጊዜያው ውል በውጤቱ ይራዘማል።በዚህ አመት ግራናዳን ከወራጅ ማትረፍ ከቻለ በቀጣይ አመት መዋና አልጣኝነት የማየት እድላችን ሰፊ […]

Continue reading …
“የቼልሲ የወሳኝ ወቅት ጀግና መባሌ አኩርቶኛል” ሴስክ ፋብሪጋስ

ስፔናዊው አማካይ ሴስክ ፋብሪጋስ ለቀድሞ ክለቡ አርሰናል በመሰለፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  የተሳተፈው በ2004-05 ውድድር ዘመን ነበር። ማለትም የአሁኑ ክለቡ ቼልሲ በጆዜ ሞውሪንሆ አሰልጣኝነት የቅርብ ተቀናቃኞቹን በሰፊ የነጥብ ልዩነት በልጦ ከድፍን 50 ዓመታት ትዕግስት በኋላ ለእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮንነት ክብር ለመብቃት በቻለበት የውድድር ዘመን ነበር፡፡ በዚያ የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ቀን ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድን ከማስተናገዱ ጥቂት […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ በእግር ኳስ ያላት ውጤት እያሽቆለቆለ ከዓለም 124ኛ ሆነች

(ዘ-ሐበሻ) ፊፋ በየወሩ በሚያወያው የሀገራት እግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ 20 ደረጃዎችን አሽቆለቆለች:: ከዓለም 124ኛ ደረጃን የያዘችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ደግሞ 36ኛ ደረጃን በመያዝ እግር ኳሷ እንደ ካሮት ወደታች ማደግ ጀምሯል:: በፊፋ ደረጃ ብራዚል ከአርጅንቲና የዓለም መሪነቱን ተረክባ አንደኛ ስትሆን ግብጽ ከአፍሪካ አንደኛ ሆናለች:: የኢትዮጵያ እግር ኳስ 20 ደርጃዎችን አሽቆልቁሎ ወደታች መውረዱ የሚያሳዝዝን ሲሆን በአሰልጣኝ ውዝግብ ሲታመስ […]

Continue reading …
የዓብይ ለገሰ ሜዳሊያ ተገፎ ለመሠረት ደፋር ተሰጠ

(ዘ-ሐበሻ) ቱርኮች ሲጠሯት ኤልቫን ይሏታል:: ዜግነቷን ቀይራ ለቱርክ የምትሮጠውን ኢትዮጵያዊቷ አብይ ለገሰ:: ከስምንት ዓመት በፊት በተደረገው የቤጂንግ ኦሎምፒክ ላይ በአምስት ሺ ሜትር ጥሩነሽ ዲባባ አንደኛ ወጥታ ወርቁን ስታገኝ አብይ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አግኝታ ነበር:: የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዜግነቷን ቀይራ ለቱርክ የምትሮጠው አብይ አበረታች እጽ መጠቀሟን ስለደረሰበት በኦሎምፒኩ በአምስት ሺህም ሆነ በአስር ሺህ ሜትር […]

Continue reading …
ፈይሳ ሌሊሳ የኒውዮርክ ግማሽ ማራቶንን አሸነፈ | የተለመደው ተቃውሞውን ለዓለም አሳየ

(ዘ-ሐበሻ) ከሪዮ ኦሎምፒክ ጀምሮ በተወዳደረባቸው ውድድሮች ሁሉ እጆቹን ወደላይ በማጣመር የኢትዮጵያን ሕዝብ ብሶት ለአለም የሚያሰማው ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከደቂቃዎች በፊት በየተፈጸመውን የኒውዮርክ ግማሽ ማራቶን አሸነፈ::: ፈይሳ ሌሊሳ ውድድሩን ለመጨረስ የፈጀበት ሰዓት 1:00:04 መሆኑም ታውቋል:: ከ20 ሺህ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት በዚህ ውድድር ላይ ፈይሳ ውድድሩን አሸንፎ ሲገባ እጆቹን ወደላይ በማጣመር በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሰብአዊ መብት […]

Continue reading …
ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አርበኛ ጎቤን በስታዲየሙ በማሰባቸውና ጨዋታው በመቋረጡ ክለቡ ተቀጣ

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ቡድኖች ባደረጉት ጨዋታ ላይ ሕዝቡ አርበኛ ጎቤን በማሰቡና በስታዲየሙ ውስጥም ተቃውሞ ማሰማቱን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: በዚህም መሰረት በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለፈው እሁድ ኢትዮዽያ ቡናን አስተናግዶ 4-1 በሆነ ውጤት የተሸነፈው ፋሲል ከተማ ደጋፊዎቹ በጨዋታው ባሳዩት ተቃውሞ ከሜዳው ውጪ እንዲያደርግ ቅጣት ተላለፈበት:: በጨዋታው ላይ የፋሲል ከተማ ደጋፊዎች […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችና ክለቡ ቆሼ አካባቢ አደጋ የደረሰባቸውን ወገኖች ያሉበት ቦታ ሄደው አጽናኑ

በዛሬው እለት የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፣ የደጋፊዎች ማህበር እንዲሁም ደጋፊዎች ባዋጡት የገንዘብና የቁሳቁስ እርዳታ የክለቡ ስራ አሰኪያጅ ፡ የደጋፊ ማህበር የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የጽህፈት ቤት ሰራተኞች እና ከአምስት መቶ በላይ ደጋፊዎች በተገኙበት ሰሞኑን በተለምዶ ቆሼ አካባቢ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር አደጋ የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን የተለያዩ ምግቦች፣ ውሀ፣ በርካታ አልባሳት እና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በቦታው […]

Continue reading …
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ የኮንጎውን ሊዮፓርድስ አሸነፈ

(ዘ-ሐበሻ ፎቶ ከፋይል) በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት የደርሶ መልስ የመጀመሪያ ጨዋታን ኮንጎ ላይ ዛሬ አድርጎ የኮንጎውን ሊዮፓርድስ 1 ለ 0 አሸንፏል።   ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጀመሪያው 45 ደቂቃ ጨዋታ በ28 ደቂቃ በአዳነ ግርማ አማካኝነት የማሸነፊያውን ጎል ያገባ ሲሆን ራሱ አዳነ በ80ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተባሯል::   የኮንጎውን ሊዮፓርድስ ለመግጠም ወደ […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ ቡና እና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች: የማን ያምራል?

የኢትዮጵያ ቡና እና የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች: የማን ያምራል?

Continue reading …
 ሊቨርፑልን  ምን ነካው?

የሊቨርፑል ስኬታማ ጉዞ ድንገት ሳይታሰብ መልኩን ቀይሮ ክለቡ በውጤት ማጣት ቀውስ ገብቷል፡፡ በእንግሊዝ እግር ኳስ ሊግ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ቢደርስም ለፍፃሜ ለመግባት የነበረው ዕድል ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎችም እያሽቆለቆለ ይገኛል፡፡ የአሰልጣኝ የርገህ ክሎፕ ቡድን አስጊ በሆነ የውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ የገባው በምን ምክንያት ነው? ይሄንን ችግር ለመቅረፍ ምን ማድረግ አለበት? ሣዲዮ ማኔ በሊቨርፑል የዘንድሮ […]

Continue reading …
አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ሠራተኞቹን አሰናበተ

አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ሠራተኞቹን አሰናበተ

Continue reading …
የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና ሌስተር ሲቲ ራንየሪን ማሰናበቱ ተገቢ ነው?

የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና ሌስተር ሲቲ ራንየሪን ማሰናበቱ ተገቢ ነው?

Continue reading …
መሐሪ ደገፋው ለፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ – “ፋሲል ውስጤ ነው”

(ዘ-ሐበሻ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2016 ከወጡ ነጠላ ዜማዎች መካከል “እያያ በለው” በተሰኘው ዘፈኑ በዝና ላይ ዝና የተጎናጸፈው ድምጻዊው መሐሪ ደገፋው ዛሬ ጠዋት አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ:: በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ጎንደርን በመወከል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድሮች ላይ አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ለሚገኘውና በቅጽል ስሙ “አጼዎቹ” በሚል ለሚጠራው ፋሲል ከነማ መሐሪ የሠራው ነጠላ ዜማ ከወዲሁ ተወዳጅ እንደሚሆን ይጠበቃል:: […]

Continue reading …
ገንዘቤ ዲባባ በማድሪድ ድል ቀናት

(ዘ-ሐበሻ) የፈረንጆቹ 2017 ከገባ ጊዜ ጀምሮ በድል ላይ ድልን ሳትሸነፍ እየተጎናጸፈች የምትገኘው አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ከደቂቃዎች በፊት በማድሪድ በተከናወነ የ1000m የቤት ውስጥ ውድድር ተሳትፋ አንደኛ ወጣች:: ገንዘቤ ውድድሩን ለመጨረስ የፈጀባት ጊዜ 2 ደቂቃ ከ33.07 ነው:: ገንዘቤ ዲባባ የ2000 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድርን ሪከርድ ከሰበረች 17 ቀን በኋላም ዛሬም የ1 ሺህ ሜትርን ሪከርድ ለመስበር የቀራት ከ3 […]

Continue reading …
የዩሮፓ ሊግ 16ቱ ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸውን አወቁ

(ዘ-ሐበሻ) በመካሄድ ላይ ያለው የአውሮፓ እግርኳስ ማኅበር የዩሮፓ ሊግ ውድድር የደርሶ መልስ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የዕጣ ድልድል ዛሬ ከቀትር በኋ በስዊዘርላንድ ወጥቷል:: ወደ አጓጊ ምዕራፍ የተሸጋገረው ይኸው ዩሮፓ ሊግ ውድድር ዕጣ ሊዮንን ከሮማ ያገናኘው ጨዋታ እንዲጠበቅ አድርጎታል:: የድልድሉ ይህን ይመስላል:: • ሴልታ ቪጎ ከ ክራስኖዳር • አፖል ኒኮሲያ ከ አንደርሌክት • ሻልከ ከ ቦሩሲያ ሞንቼንግላድባክ […]

Continue reading …
‹‹ቼልሲ በቀሪዎቹ ጨዋታዎች እንደማይደረስበት እርግጠኛ ነኝ›› | የጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ውይይት

  ጃሚ ካራገርና ፍራንክ ላምፓርድ ለበርካታ ዓመታት በሊቨርፑል የተከላካይ መስመርና በቼልሲ አማካይ ክፍል በመሰለፍ በተቃራኒ ቡድን ሆነው በርካታ የእርስ በርስ ፍልሚያዎችን ያደረጉት ናቸው፡፡ አሁን ጃሚ ካራገር የዴይሊ ሜይል የፉትቦል ተንታኝ ሆኖ በመስራት ላይ ነው፡፡ ጃሚ ካራገር ከላምፓርድ ጋር በእንግሊዝ ወጣት ብሔራዊ ቡድንና በዋናው ቡድን ብዛት ያላቸው ኢንተርናሽናል ግጥሚያዎችን አብሮ አድርጓል፡፡ በዚህ የተነሳም በሁለቱ መካከል ተፈጥሮ […]

Continue reading …
መከላከያ ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ)ለአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲወዳደር የነበረው መከላከያ ከውድድሩ ውጭ ሆነ:: መከላከያ ከቀንት በፊት በአዲስ አበባ ስታዲየም የካሜኑን ያንግ ስፖርት አካዳሚን 1ለ0 አሸንፎ ወደ ቀጣይ ዙር ለማለፍ የነበረውን ዕድል አለምልሞ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ካሜሮን ላይ በተደረገው ጨዋታ 2ለ0 በመሸነፉ በአጠቃላይ ውጤት 2ለ1 ከውድድር ውጭ ሆኗል:: ለመከላከያ አዲስ አበባ ላይ ጎሉን ያገባው […]

Continue reading …
‹‹በጭራሽ ወደቻይና መሄድ አልሻም፣ ወደዚያ የመሄድ ፍላጎት የለኝም፤ በጭራሽ ማሰብ እንኳን አልፈልግም››  – ፊሊፕ ኩቲንሆ

ፊሊፕ ኩቲንሆ በጣም ትሁት ነው፡፡ ስለ ራሱ እንዲናገር ስትጠይቁት ትህትናው በጣም ይገርማል፡፡ ‹‹ስለራሴ ማውራት አልወድድም፤ ስለምሰራው ስራ እንዲሁም መስራት ስለማስበው ስራ ማውራት አልሻም፡፡ በሜዳ ላይ የሚጠብቀኝን በሙሉ አከናውናለሁኝ፤ ለቡድን ጓደኞቼ የጎል ማግባት እድሎችን መፍጠር እና ጎሎችን ማስቆጠር እፈልጋለሁኝ›› የሚል ምላሽ ይሰጣል፡፡ የለበሰው 10 ቁጥር ማልያ ከበድ ያለ ኃላፊነት የሚጠይቅ እንደሆነ አጠራጣሪ አይደለም፤ እርሱም ቢሆን ይሄንን […]

Continue reading …
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሃገር ውጭ ድል ቀናው

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ቻምዮንስ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ወደ ሲሸልስ ተጎዙ ኮትዲኦር ክለብ 2ለ0 አሸነፈ:: ለቅዱስ ጊዮርጊስ ጎሎችን ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ ሲሆን እስከ እረፍት 1ለ0 ይመራ ነበር:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሲሸልስ ከመጓዙ አስቀድሞ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክን 4ለ1 አሸንፎ የነበረ ሲሆን ከዚያ በፊት ደግሞ ከአዲስ አበባ ከነማ ጋር […]

Continue reading …
በ40 ዓመት ልብ ሲገኝ ጤና አይገኝ? | በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች

‹‹ገንዘብ የሚገኘው በ20፣ ልብ የሚገኘው በ40›› ይላሉ አባቶች፡፡ 40 ዓመት ታዲያ ማስተዋልና ልብን ብቻ አይደለም ይዞ የሚመጣው፣ አሳሳቢ የጤና ችግሮችንም እንጂ! የጤና ባለሙያዎች ሰዎች ጤናማ አመጋገብን፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴንና አጠቃላይ የጤና ክብካቤን ከልጅነታቸው ጀምረው እንዲተገብሩ ቢመክሩም፣ ብዙዎች ጤና ሲታወክና ዕድሜ ሲገፋ ብቻ ይህን ምክር ያስታውሳሉ፡፡ የደም ቧንቧ እና ልብ ህመሞች፣ የመተንፈሻ አካላት ህመም፣ የወሲብ ድካም፣ […]

Continue reading …
ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን 13 የውጭ ሀገር አሰልጣኞች ሲቪያቸውን ማስገባታቸው ታወቀ | አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ…

* አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ-ከአሜሪካ… (Ethio-Kickoff) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶቹን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የቅጥር ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሰጠው መግለጫ ለ10 ቀናት መስፈርቱን እናሟላለን ያሉ የ25 አሰልጣኞችን ሲቪ ተቀብሏል። ፌዴሬሽኑ እንዳለው ሲቪያቸውን ካስገቡት 25 አሰልጣኞች ውስጥ 13 እና ከዛ በላይ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው አሰልጣኞች መሆናቸውን ይፋ አድርጓል። ብሔራዊ ቡድኑን ለማሰልጣን […]

Continue reading …
ኢትዮጵያ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ትጋጠማለች

(ሶከር ኢትዮጵያ) ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2014 እና 2016 ቻን ላይ ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በማጣሪያው ምስራቅ እና መካከለኛው ዞን ላይ ተኳቷል፡፡ የሁለት ዙር ማጣሪያ ባለበት ዞኑ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ማጣሪያ ከጅቡቲ ጋር ተደልድላለች፡፡ በእግርኳሱ እምብዛም የማትታወቀው ጅቡቲ በአፍሪካ ዋንጫ ይሁን በቻን ወድድሮች ላይ ተሳትፋ አታውቅም፡፡ […]

Continue reading …
ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ይችላልን?

(የባለሙያዎች ልዩ ትንታኔ) ቼልሲ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት እውነተኛ ዕድል ያለው ይመስላል፡፡ እስካሁን በተጓዘባቸው ሒደቶች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት በሊጉ ቀዳሚው ቡድን ሆኗል፡፡ ይህንን በተመለከተ ጃሚ ሬድናፕ፣ ማርቲን ኢዎን እና ክሪስ ሰተን በወሳኝ ጥያቄዎች ዙሪያ መልስ ሰጥተዋል፡፡ ጥያቄ፡- ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ይችላል? ኬዎን፡- እስካሁን በተመለከትነው ነገር ቡድኑ የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ይችላል፤ […]

Continue reading …
ሉዊስ ሱዋሬዝ የምንጊዜውም ምርጡ 9 ቁጥር ሊሆን ይችላልን?

  ሉዊስ ሱዋሬዝ በቅርቡ እስከ 2022ዓ.ም. ድረስ በባርሴሎና የሚያቆየውን አዲስ የኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ ኡራጓዊው ኢንተርናሽናል በ2014 ክረምት ሊቨርፑልን ለቅቆ ፊርማውን ለባርሴሎና ካዋለ በኋላ በካታላኑ ክለብ ማሊያ ድንቅ ችሎታውን በማሳየት ላይ ይገኛል፡፡ በመጀመሪያው ሲዝን ከተጣለበት ቅጣት ተመልሶ መጥፎ 16 ጎሎችን ከመረብ ለማሳረፍ ችሏል፡፡ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባለቤትም ለመሆን በቅቷል፡፡ በሁለተኛው ሲዝን ቆይታው 40 ጎሎችን በማስቆጠር የቡድን ጓደኛውን […]

Continue reading …
ፔፕ ጋርድዮላ  ስለ ማንቸስተር ሲቲ ስለ እንግሊዝ እግርኳስ ይናገራል

ከዚህ በፊት በባርሴሎናና በባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት ዘመኑ በርካታ የትላልቅ ውድድሮች የዋንጫ ድሎችን በመቀዳጀት ከዓለማችን ውጤታማ ባለሙያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማስመስከር የቻለው ስፔናዊው አሰልጣን ፔፕ ጋርዲዮላ በማንቸስተር ሲቲ ስራው በእንግሊዝ ፉትቦል ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገውን ተሳትፎ የጀመረውም የዘንድሮው ሲዝንን ቡድኑ በተከታታይ ግጥሚያዎች ተደናቂ ውጤቶችን ለማስመዝገብ እንዲችል በመርዳት ነው፡፡ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ግን በጋርዲዮላ የሚመራው ማንቸስተር ዩናይትድ በአንዳንድ […]

Continue reading …
በመንገዱ ፣,,, የማለዳ ወግ…ዱባይ ማራቶን፣ ባንዴራውና ቅስም ሰባረው ፖለቲካ ! – ነቢዩ ሲራክ

* ዱባይ ላይ ፈተና ውስጥ የወደቀችው ጀግና አትሌት ወርቅነሽ … በዱባይ 2017 ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ ሀገሯን ወክላ ሮጣ ተሯሩጣ አሸንፋ እንደገባች ቅስምን ሰባሪ ምርጫ ገጠማት ፣ ሁለት ባንዴራ ! ቅስም ሰባረውን ፖለቲካ ትርክት ለመታዘብና ለመቁሰል ጀግናዋ አትሌት ወርቅነሽ መመልከት በቂ ነው ! … አዎ ጀግናዋ አትሌት በድል አሸንፋ ገባች ፣ ደስታዋን እየዞረች ስትገልጽ […]

Continue reading …
<