Home » Archives by category » ነፃ አስተያየቶች (Page 167)
ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . . .

በነቢዩ ሲራክ በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . .  አንዱ ሰሞነኛ ወግ ስልጣኔ ዘመነኛ የመገናኛ ዘዴዎችን ማግኘት የታደለው የሃገሬ ሰው አይኑን አፍጦ በማህበራዊ ገጾች እና በተለያዩ     የኢንተር ኔት ድህረ ገጽ ስር ባሉ የመረጃ መረቦች ሲከታትለው የሰነበተው የጁሃር መሃመድ ሃይማኖትና ዘርን ቀላቅሎ የተናገረበት     አሳፋሪ፣ […]

Continue reading …
“በስመ ተቃዋሚ ተቃቅፎ መሳሳም” – ለትልቁ ዓላማ? (ሶሊያና ሽመልስ)

  zone9 ከጥቂት ጊዜያት በፊት አንድ የመጽሐፍ ዳሰሳ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡ መጽሐፉ “ፌኒክሷ ዛሬም፣ ሞታም ትነሳለችች” ሲሆን ጸሐፊዋ የቀድሞው የሕወሓት አባልና አመራር የአቶ ገብሩ አስራት ባለቤት ወ/ሮ ውብማር ናቸው፡፡ በዳሰሳው ወቅት በትግል ጊዜ ለምን መጽሐፉ ላይ የተጠቀሱትን ችግሮች እንዳልፈቱ ሲጠየቁ ወይዘሮዋ እንዲህ ብለው መልሰው ነበር፡፡“ደርግን የሚያህል ጠላት ከፊት ለፊታችን እያለ እንዴት እርስ በርስ በመጣላት […]

Continue reading …

አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ መወገድ አለባቸዉ

Comments Off on አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ መወገድ አለባቸዉ
አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ  መወገድ አለባቸዉ

ከተስፋዬ ተካልኝ ኢትዮጵያንና ህዝቧን የአብሮነትን መሠረት ለመሸርሸርና ብሎም ለማጥፋት ሌተ ቀን የማይተኛዉ የህወሀት ኢህአዴግ አሸባሪ መራሹ መንግስት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጦ ዜጎችን ማሰቃየት ከጀመረእነሆ ፪፪ አመት ተቆጥሮዋል።ነገር ግን የ፪፪ አመት ቆይታዉ ህዠብን ከማሸበር፣ ከመግደል፣ከማሰር ከማሰደድ፣ከመግረፍና ከማፈናቀል አልፎ በተመቸዉና የጥፋት ምርቃናዉ በመጣለት ቁጥር በዘረኞች መሪዎቹአማካይነት በፈለገዉ ሰዐት ከራሱ ህግና ስርአትዉጪ ከእንቅልፋ እንደሚነቃና የሚያደርገዉን እንደማያቅ ህፃን ልጅ […]

Continue reading …
አለን ብለን እንዳናወራ!

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ አንዲት ናት!” ብሎ ለአሃዳዊ ግዛቷ ዐፄ ቴዎድሮስ ቆላ ደጋ የተንከራተተላት ኢትዮጵያ፣ “ኢትዮጵያዬ…” እያለ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በ‹ጃ ያስተሰርያል› አልበሙ የሚያለቅስላት ኢትዮጵያ፣ “እምዬ ኢትዮጵያ … ተራራሽ አየሩ…” እያለ ቴዎድሮስ ታደሰ ያቀነቀነላት ኢትዮጵያ፣ … አሁን የገባችበትን ማጥ ስናይ ናላችን የሚበጠበጥ የወዲያኛው ትውልድ አባላት ጥቂቶች አይደለንም፡፡ በሀገር ውስጥ የምኖረው እኔ ለጉድ […]

Continue reading …
ትኩረቱ ወደ ጀግናዉ አጼ ዮሐንስ ከተማ – መቀሌ !

ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሐምሌ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ሐምሌ 7 ቀን ደሴና ጎንደር የኢትዮጵያዉያንን ትኩረት ስበውት ነበር። በነዚህ ከተሞች የአንድነት ፓርቲ በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን፣ በአገዛዙ ካድሬዎች የደረሰባቸዉን ጫናና ማስፈራሪያ ወደ ጎን በማድረግ፣ የሰላም፣ የዴሞክራሲ የነጻነት ጥያቄዎቻቸውን አሰምተዋል። «አምባገነንነት፣ ጭቆና፣ ዘረኝነት በቃን» ብሎ ሕዝቡ እንደተነሳ፣  በገልጽ የተያበት ሁኔታ ነዉ የነበረዉ። የኢትዮጵያዊ ጨዋነት […]

Continue reading …

የጎንደሩን ሰልፍ በጨረፍታ

Comments Off on የጎንደሩን ሰልፍ በጨረፍታ
የጎንደሩን ሰልፍ በጨረፍታ
Continue reading …
ትንሽ ስለጃዋራዊያን (ለፋሲል የኔአለም መልስ)

ጎሳዬ(ጆሲ) ደስታ አቶ ፋሲል የኔአለም እጄን ጠምዝዞ ክፉ ነገር ሊያናግረኝ እየገፋፋኝ ነው። “ትንሽ ስለጃዋራዊያን” በሚል ርእስ የጻፈው አስደናቂ ጽሁፉ ከልብ አስደስቶኛል። ሆኖም ግን አመለካከቱ አሁንም ሌላ ጀዋርን ከማስተናገድ የሚቆጠብ ስላልመሰልኝ አንድ ሁለት ነገር ላክልበት ተገድጃለሁ። በመጀመርያ ደረጃ በኛተቃዋሚ ውስጥ በሚድያ ገነህ ስላለህ ብዙ ግዜ ታግሼሃለሁ። ሆኖም ላርምህ ብሞክር ብዙ ሰው ቢያስቆጣም የመጣው ይምጣ ብዬ ልነግርህ […]

Continue reading …
አክራሪነት በኢትዮጵያ – ጥያቄዎች ለሃጂ  ናጂብ

አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com July 17, 2013 ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። አቶ ጃዋር የተወለደው በአርሲና በሃረርጌ ድንበር አካባቢ ነዉ። በዚያ አካባቢ ነዉ አርባ ጉጉ (ምእራብ አርሲ) እና በደኖ (ምስራቅ ሃረርጌ) የሚገኙት። ወያኔ/ኢሕአዴግና ኦነግ ስልጣን በጨበጡ ጊዜ፣ በአርባ ጉጉና በደኖ የተፈጸሙትን ሁላችንም የምናወቀዉ […]

Continue reading …
ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ (ከአበበ ገላው)

ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም ደሳለኝ የህወሃቶች አሻንጉሊት መሆን እንዳማረህ ስሰማ በጣም ተገረምኩ። በመላው አለም ዝና ያተረፍክበትን እሩጫ ትተህ “ቤተመንግስት” ወይንም “ፓርላማ” ቁጭ ብለህ ዝንብ ማባረር ምን ይጠቅመኛል ብለህ ነው? አንተም እንደነጋሼ ግርማና ሀይለማሪያም በቁምህ ከመሞትህ […]

Continue reading …
ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ – ሙስና ኮሚሽን

ከሰናይ ቃል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና ተግባር ታዲያ በአግባቡ ቁጥጥር ተደርጐበታል ወይም ክትትሉ የሁሉንም አካል ጥያቄ ያማከለ ነው ለሚለው ብዙ አሻሚ የሆኑ ነገሮች አሉበት፡፡ ለዋቢነት መጥቀስ የሚቻለው የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዜና በረጅም አመት ሙሰኛ ተገኘ ብሎ አንድ […]

Continue reading …
ከኦሮሞ ፖለቲካ ወደ ጃዋር ፖለቲካ? (ከመስፍን ነጋሽ )

ወንድሜ ጃዋር (Jawar Mohamed) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኦሮሞ ፖለቲካ እና አሁን ደግሞ ስለኦሮሞ-ኢስላም ያቀረባቸው ንግግሮች ኮርኳሪ ሆነዋል። ኮርኳሪነታቸው የሚመነጨው ግን ሐሳቦች አዲስ ስለሆኑ አይደለም፤ በአቀራረባቸውም ቢሆን ያልተለመዱ አይደሉም። “የአግራሞቱ” ወይም የንዴቱ ምንጭ ጃዋር የገነባው ወይም እየገነባው የመሰለን የፖለቲካ ማንነት እና በቅርብ ያንጸባረቃቸው አቋሞቹ እጅግ የሚቃረኑ ስለሚመስሉ ነው። የኢትዮጵያን ፖለቲካ ውስብስብ ከሚያደርጉት ቁልፍ ጉዳዮች አንዱ የኦሮሞ […]

Continue reading …
የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና ነፃነት? (ፕ/ር መስፍን ስለ መምህር ግርማ)

ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የመምህር ግርማ ነገር፤ ከእውነቱ፣ ከሆነው ነገር እንጀምር፤ ሴትዮዋ፣ ያውም የሕግ ጠበቃዋ ከዓይነ ስውርነት አሳቀቁኝ ትላለች። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)

Continue reading …
ጀዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ (ለያሬድ አይቼህ መልስ)

ከብሩክ ደሳለኝ በህይወቴ ከመጠላው ነገር ቢኖር ከንቅልፌ ሚቀሰቅሰኝና በባዶ ሜዳ ሚንጅሰኝ ሰው ነው። አንድ አማራ ሲያልፈ የሰማውን ስም ወስዶ በብእር ስም የሚያደርቀን ያሬድ አይቼህ ሚባሉ ግለሰብ እንደ ትሪፓ ማይታኝክ ሃሳባቸውን እየነሰነሱብን ይገኛሉ። በየጠላቤቱ የተወራ ሁሉ ፖለቲካ ሚመስለው በዛብን። በተለይ እኛ ወጣቶች አበሳችንን ሚያበዛብን ብሽ ሆነብን። አማሪኛው ልክ ኦነጎች እንድሚጽፉት እንግሊዝኛ የሰዋሰው ውርጅብኝ ይበዛበታል። ማለትም ሁለት […]

Continue reading …

ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ

Comments Off on ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ
ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ ሐምሌ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ከአርባ ሁለት በላይ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች፣ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ዛሬ እንደታሰሩ ፍኖት ነጻነት ዘገበ።  ከታሰሩት ዉስጥ ሁለቱ ሴቶች ሲሆኑ አብዛኞቹም ወጣቶች ናቸው። በጎንደርና በደሴ የተደረጉ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፎችን ተከትሎ፣  በአዲስ አበባ ከተማ 23ቱ ወረዳዎች ያሉ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች ፣ በተመሳሳይ ሰዓት በወረዳዎች ሁሉ በመሰማራት፣  ሕዝቡን በማነጋገር ፔቲሽኖች […]

Continue reading …

30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

Comments Off on 30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?
30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

(ቴዲ – አትላንታ) ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 እስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን አክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን ያህል ሰው እንደተገኘ ከፌዴሬሽኑ በይፋ የተነገረ ነገር እስካሁን ባይኖርም ፣ ከ30ሺ ያላነሰ ሰው እንደነበር መገመት ግን ይቻላል። ስቴዲየሙ በጠቅላላ 54ሺ ሰው የሚይዝ ሲሆን፣ ቢያንስ ግማሽ ያሉ ቦታ ሞልቶ ታይቷል፡፡ በዚህ ውድድር […]

Continue reading …
ጃዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ – (ከያሬድ አይቼህ)

ከያሬድ አይቼህ – ጁላይ 15፥2013 አቶ ጃዋር መሃመድ የኢስላምና የኦሮሞ ትግል አይነጣጠሉም የሚል ሃሳብ ያቀረበበትን ቪዲዮ ተመለከትኩ። ሀጂ ነጂብም “80% የኢትዮጵያ ሙስሊም ኦሮሞ ነው” ማለታቸውንም ሰምቻለሁ። እነዚህ ወገኖቻችን ሃሳባቸውን የመግጽና የእምነት መብታቸውን አከብራለሁ። ያሳሰበኝ ጉዳይ ግን የዲያስፓራው ኢትዮጵያውያን ፓለቲካ ሊሂቃን ለኦሮሚያዊነት ተገቢውን እውቅናና ክብር ባለመስጠቱ ፡ የኦሮሞን ጥያቄ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ሊጠቀሙበት መዘጋጀታቸው ነው። የዲያስፓራ ሊሂቃን […]

Continue reading …
ትንሽ ስለጃዋራዊያን – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ በደንብ ተብላልቶ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በመጀመሪያ ፣ ጃዋር የዚህ ትውልድ ( የህወሀት ዘመን ልጅ ነው)። እርሱ ቢክደውም ፣ የአብዮታዊ ዲሞክራሲን የብሄር ፖለቲካ ጡጦ እየተጋተ ያደገ ልጅ ነው። የብሄር ፖለቲካን ለመጋት የግድ […]

Continue reading …
የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት – (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም ምርጫው ውስጥ የሚገባ አይመስለኝም፤ በእንደዚህ ያለው ኢትዮጵያን አስጠልቶ-ሌላ-እንዲሆን በተፈጠረ ቅንጦት የሚወለድ ኢትዮጵያዊ ምን እንደሚሆን መተንበይ ያዳግታል፤ ልጁ ወይም ልጅቱ በራሳቸው ዝንባሌ፣ ፍላጎትና ጥረት ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው ግንኙነት በእልህ ከአልተለወጠ እናቶቻቸው የተለሙላቸው […]

Continue reading …

በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ

Comments Off on በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ
በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ

ከብስራት ወ/ገብርኤል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከአራዳ የአንድነት ፓርቲ ጽህፈት የጀመረው የአንድነት ፓርቲ የጠራው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በፒያሳ አድርጎ መዳረሻውን በሆጤ ስታዲየም በማድረግ ከቀኑ 6 ሰዓት በሰላም ተጠናቋል፡፡ የህዝቡም ጨዋነት እጅግ የሚያስገርም ሲሆን በሰልፉ ላይ የተገኙት ከደሴ ከተማ፣ ከሐይቅ ከተማ፣ ከኮምቦልቻ ከተማ እንዲሁም ከወረባቡ እና ኩታበር ወረዳ የመጡ ተሳታፊዎችንም ማግኘት […]

Continue reading …
ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች ተሳታፊ ትሆናለች

ጥሩነህ ካሳ ከወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ኢትዮጰያ ከሩዋንዳ ጋራ በደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈች በ2014 ደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው የchan ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች. የሁለቱ ቡድናች ጨዋታ አ.አ ላይ ዛሬ ይደረጋል . ለ ውድድሩ አሰልጣኝ ሰዉነት 22 ተጨዋቾችን ይፋ አድርገዋል. 1. ሲሳይ ባንጫ 2. ሳምሶን አሰፋ 3. ደረጀ አለሙ 4. ጀማል ጣሰው 5. ደጉ ደበበ 6. አበባው ቡጣቆ […]

Continue reading …
የነፃ ሚድያ አስፈላጊነት – በኢሳት 3ኛ ዓመት (ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን)

ዶ/ር ሰይድ ሐሰን ኢሳትን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢሳት 3ኛ በዓልን አስደግፎ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ስብሰባ ላይ የቀረበ አጭር (ንድፍ/ግርድፍ) ንግግር ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን- Murray State University ክቡራትና ክቡራን ወገኖች፤ በዚህ አጭር ንግግሬ 3 የተያያዙ ሐሳቦችን (ነጥቦችን) አንስቼ አቀርባለሁ። ከዚህ በታች ያለው አጭር ንግግሬ ኢሳትን እንደ ነፃ ሚዲያ አድርጎ በማሰብ (assume) ነው። የእስካሁኑ የኢሳት […]

Continue reading …

በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ

Comments Off on በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ
በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ

ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል:: “ስራህ ምንድነው?” “ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት” “ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ ነኝ ኣትለኝም” ኣገላለጹ በተለይ የኤዲቲንግ ስራ ለሚሰሩ በደንብ ይገባቸዋል፣ ያስቃቸውማል:: ዛሬ ታዲያ ይህቺ ኣገላለጽ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን ስራ ጥሩ ማሳያ ሆና ኣገኘኋትና ነው መግቢያ ያደረኳት። የጸረ- ሙስና ኮሚሽንም ድብኝት ኣጠባ ላይ […]

Continue reading …
የማለዳ ወግ. . .ዜጎች ከስራ አጥነትና ከድህነትን ለማምለጥ ይሰደዳሉ ፣ መብት አስከባሪ አላቸው ለማለት ግን አልደፍርም (አልጀዚራ)

ነቢዩ ሲራክ *”በሽታውን ላልተናገረ መድሃኒቱ አይገኝም! “ አልጀዚራ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ለስደት ስለሚዳረጉ ዜጎች ዙሪያ ያሰራጨው መረጃ ቀልቤን ቢስብው በማለዳ ወጌ ልተነፍስ ብዕሬን አነሳሁ ። የአልጀዚራ ቴሌቪዥን Escaping Ethiopia’s unemployment “በኢትዮጵያ ስራ አጥንትን ለመሸሸ ” ያለው ዘገባ ስለ ስደቱ ከስደተኞች አንደበት፣ ለቀጣዩ ስደት እየተዘጋጁ ስላሉት ፣ ሰለ ህገ ወጥ አሸጋጋሪዎችና ስደቱን ለመገደብ መንግስት እየወሰደ ስላለው ጥረት […]

Continue reading …
አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _

ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ለኢትዮጲያ የስፖርት እና የባህል ፌዴሬሽን ምስጋና ይግባው እና በአንድነት እያሰባሰበ በየ አመቱ ደስ የሚል አይነት ትዝታ ያለው አጋጣሚ እንድናሳልፍ። በተለያዩ ስቴቶች እንዲሁም በተለያዩ አህጉሮች ከሚገኙ ከናፈቅናቸው…ከናፈቁን ጋርም እንዲሁ ተገናኝተናል። ይህ እንዲሆን ደግሞ ስለሚያደርገን በድጋሚ ፌዴሬሽኑን እናመሰግነዋለን ከነ ችግሮቹም ቢሆን። ዘንድሮ እንዳለፉት አመታት ሁሉ ከሙያ ጉዋደኛዎቻችን ጋር ደስ የሚል አጋጣሚ አሳልፌያለሁ። የሆነው ሆኖ […]

Continue reading …
ታማኝ በየነ በኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ ያደረገው ንግግር (Video)
Continue reading …
ሰሞንኛው ደሴን በጨረፍታ

ከአቶ ብስራት ወ/ሚካኤል ከአዲስ አበባ 401 ኪሎ ሜትር በስተሰሜን በምትገኘው ታሪካዊቷ የወሎ ክፍለ ሀገር(የአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን)ከተማ ደሴ ልክ እንደ አዲስ አበባ የክረምቱ ዝናብና ብርድ ቢያስቸግርም የነዋሪዎቿ እና የንግድ እንቅስቃሴዎቿ የምን አዲስ አበባ ያሰኛል፡፡ ይበልጥ ደግሞ ሲዘፈንላት የኖረው የነዋሪዎቿ ውበት፣ ተግባቢነትና በሙስልም ክርስቲያኑ በፍቅር ተግባቦት የሚያስቀና ኑሮ እንጉርጎሯዊ አድናቆት ይሰማል፡፡ ይህ ደግሞ በተግባርም እውነት መሆኑንን […]

Continue reading …
ዲሲ 2013 – ክንፉ አሰፋ

ክንፉ አሰፋ       ስለ ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው ኢትዮጵያ በገባ ማዕግስት አንድ መጽሃፍ ሊጽፍ ይችላል፤ ይህ ሰው ሳምንት ሲቆይ አንድ መጣጥፍ ይጽፋል፣ ወር ሲቆይ ግን የሚጽፈው ይጠፋበታል።” ይላሉ። ይህ አባባል በከፊል ትክክል ይመስለኛል። ኢትዮጵያ የብዙ ባህል፣ የብዙ ቋንቋና የበርካታ […]

Continue reading …
ጉዳዩ የመብት እንጂ የፖለቲካ አይደለም

ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም እንደ ጆርጅያ፣ አላባማ፣ ሚሲሲፒና ቴክሳስ በመሳሰሉ የደቡብና የደቡብ ምዕራብ  የአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር አሜሪካዉያን መብት በግፍ የሚረገጥበትና ወቅት ነበር። ነጮች የሚገቡበት ምግብ ቤቶችና ነጮች የሚማሩበት ትምህርት ቤቶች ጥቁሮች እንዳይገቡ ይታገዱ፣ በባስ ከተሳፈሩ ደግሞ ከኋላ ባሉ መቀመጫዎች ብቻ ነበር እንዲቀመጡ ይደረጉ ነበር። ድንገት ወደ መሃል ጠጋ ካሉና ሌላ ነጭ በባሱ ዉስጥ ከገባ […]

Continue reading …
ልብ የሚነካ ግጥም፡ ‘የህጻኑ ጥሪ’ መታሰቢያነቱ ለ እስክንድርና በግፍ ለታሰሩ ወላጆች (በድምጽ)
Continue reading …
ይድረስ ለኔልሰን ራህላሂላ ማንዴላ!

(ቴዲ – አትላንታ) ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ ይቺን ጦማር ልልክልዎ ወደድኩ። ሆስፒታልዎ ውስጥ፣ አልጋዎ አጠገብ ደርሳ ያዩዋታል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ። ካልሆነም በመንፈስዎ ስሜቴ ይድረስዎ! ውድ ማዲባ …! ምናልባት እርስዎ ለመላው ጥቁር ህዝብ ኩራት፣ ለመላው ህዝብ (ነጩንም ጨምሮ) ደግሞ […]

Continue reading …