Home » Archives by category » ነፃ አስተያየቶች (Page 2)
የህዝብ መስዋዕትነት -በወያኔ መስመር እንዳይስት  – ይገረም አለሙ

የመከላከያ ምሽግ ይዞ የሚዋጋ ኃያል በድንገት ሽሽት ቢጀምር የአጥቂው ጦር አዛዥ ፈጥኖ ግፋ ወደ ፊት፣ አባረህ በለው የሚል ትእዛዝ አይሰጥም፡፡ በጦሩ ላይ የደረሰው ሰብአዊ ጉዳት ለበቀል ቢያነሳሳውም፣ የአሸናፊነት ስሜት ሰቅዞ ቢይዘውም እነዚህን ሁሉ ተቋቁሞ ረጋ ሰከን ብሎ ያስባል፡፡ በርግጥ የጠላት ጦር ምሽጉን ለቆ የሸሸው መቋቋም ተስኖት ወይንስ ወደ መግደያ ወረዳ ሊያስገባን፣ የሚሸሽበት የመሬት ገጽታ ምን […]

Continue reading …
ምሁራን/አክቲቪስቶች ኦሮሞኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንደ ትምህርት እንዲሰጥ ጠየቁ

“በባዕዳን ፊደል የሚጽፉ አፍሪካውያን፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች ሲገዙ የነበሩና ራሳቸው የፈለሰፏቸው የፊደላት አማራጭ ያልነበራቸው ሕዝቦች ናቸው። እኛ በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ደምና አጥንት ነፃነታችን ተከብሮልን የኖርንና አኩሪ ቅርስ የሆነ የራሳችን ፊደል ያለን ሕዝቦች ቅኝ እንደተገዙትና እንደተዋረዱት ያልታደሉ ሰዎች ልንሆን አይገባም።” ሲሉ ታዋቂ ምሁራን እና አክቲቪስቶች ፣ አሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንዲሰጥ የሚጠይቅ ጥናታዊ ሰነድ አዘጋጅተው ለአቶ […]

Continue reading …
አማራ አማራ ያልሆኑ መሪዎቹን ማጽዳት አለበት – ሉሉ ከበደ

ሀገር አቀፍ አድማ በመላ ሃገሪቱ እየተጠራ ባለበት አጋጣሚ ሁሉ በመላ ሃገሪቱ ያሉት ክልልሎች በሰመረ ሁኔታ የመደማመጥና የመናበቡ ችግር እየቀጠለ የሄደበት አጋጣሚ ያሳስባል።በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው የሰመረ የተቀናጀና በፍጥነት ተግባር ላይ ሲውል የሚታየው ህዝባዊ እርምጃ የሚያኮራና አርአያነት ያለው ነው። እርግጥ ሁሉም ባይሆኑም ክልልሎች በተለይ አማራውና ኦሮሞው ከደቡብም ጉራጌ ይህንኑ አኩሪ ተጋድሎ በተለያየ ጊዜ ይሁን እንጂ ተያይዘውታል። […]

Continue reading …
ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ | አቻምየለህ ታምሩ

ዛሬ ወድቃ የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤ ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት ልጆች መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በደጅ አጋፋሪነት፤ በልጅ እያሱ ዘመን በሊጋባነትና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና በአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ጊዜ ደግሞ በደጃዝማችነት የሚታወቁት፤ በፈረስ ስማቸው አባ ሰብስብ በመባል የሚጠሩት በየነ ወንድማገኘሁ ቀዳሚው ናቸው። (ይህን […]

Continue reading …
ሶስቱ የህወሃት ቀለበቶች ታወቁ! ዳገት ላይ ሰው እንዳይጠፋ ይሁን !

መስቀሉ አየለ የትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ላለፉት አራት አስርተ አመታት የተጓዘባቸው “የብሄር ብሄረሰቦች ጭቆና” ወዘተ የሚለው የፖለቲካ ድሪቶ ሞቶ የተቀበረ መሆኑን በራሱ የውስጥ ግምገማ ተማምኗል። ከዚህ ቦሃላ የኢትዮጵያን ህዝብ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት አግኝቶ አንዲት ስንዝር የሚያራምደው የፖለቲካ አጀንዳ እንደሌለ እርግጠኛ ሆኗል። በመሆኑም ከደደቢት ጽንሰቱ ጀምሮ እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ የተጏዘባቸውን መንገዶች አሁን ከተፈጠረበት ህዝባዊ ማእበል አንጻር […]

Continue reading …
ለማይቀረው ለውጥ በህብረት እንነሳ! – ነዓምን ዘለቀ

የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋሽስቱ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ነፍሰ ገዳዮች ጋር እያደረገ በሚገኘው   የሞት ሽረት ትግል߹  የህዝቡን ትግል ለማገዝ በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ ማስተላለፍ የሚገባን ወቅታዊ መልእክት ! በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የበላይነት ስር የሚገኘው አገዛዝ የኢትዮጵያ ህዝብ እየጠየቀ ፣ እየቆሰለ እና እየሞተለት የሚገኘውን የስርዓት ለውጥ ትግል ለማዳፈን߹ በአሁኑ ወቅት ህወሓት እየወሰዳቸው የሚገኙትእርምጃዎች በዋነኝነት ወደ […]

Continue reading …
‘ጊዚያዊ የሽግግር መንግስት’ አሁኑኑ! (ሃይሉ አባይ ተገኝ)  – ህወሃት ሻግቷል። ተሽመድምዷል!!

ህወሃት ሻግቷል። ተሽመድምዷል!! ብቸኛ መፍትሄውም ‘የሽግግር መንግስት’ ምስረታ እንጂ ህዝብን ጦርነት መግጠም አይደለም። ያለንባት ዓለም ከዳር እስከዳር የተጫረ ህዝብ አቀፍ አመፅን የሚገታ የጦርነት ስልትና መሣሪያ እስካሁን አላየችም። የህዝብ ሃይል አሸናፊ ነው። ወያኔ የሁቱ ኢንተርሃሞይ፣ የካምቦዲያው ፖል ፖት፣ የጀርመኑ ናዚና የጣሊያኑ ፋሺዝም ድቅል ውላጅና ጥቁሩ አረመኔ ፋሺስት ነው። ኢትዮጵያን ወሮ፤ የኢትዮጵያውያንን ገልበትና ሃብት እየመዘበረ፣ ደማቸውን በዋግምት […]

Continue reading …
ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ!

በላይነህ አባተ  (abatebelai@yahoo.com) መልካም ነገር ካየንና ስለ መልካም ነገር ከጻፍን ሩብ ክፍለ ዘመን አልፎናል፡፡ ዛሬ ግን ለጅብ የሰጠነው ይህ ትውልድ በጥረቱ ጭንቅላቱን አስልቶ፣ አንገቱን አቅንቶና ክንዱን አፈርጥሞ ታሪኩንና ባህሉን ከሚደርስበት ጥፋት ተከላክሎ ወደነበረበት ለመመለስ እሚያደርገው ጥረት በሐዘን መሐል ደስታ ያጽፋል፡፡ በበደኖው የዘር ማጥራት ዘመቻ ባለቤታቸው ገደል ተወርውረው፤ አስራ ሶስት ልጆቻቸው ተበትነው ከአምሳ በላይ “ወታደሮች” በየተራ […]

Continue reading …
መላኩ ፈንታ እና “ሙስና”

ጌታቸው ሽፈራው ሕንፃ በቁሙ ጠፋ በሚባልበት ሀገር፣ 77 ቢሊዮን ብር ድራሹ ጠፍቶ ኃላፊ የተባለው በማይጠየቅበት ኢትዮጵያ አቶ መላኩ “የሳሙና ባዝ” ወስደሃል ተብሎ በሙስና ክስነት ቀርቦበታል። ሌሎች አሳዛኝ ጥቃቅን ክሶችም ቀርበውበታል። ይህ አቶ መላኩ ላይ የቀረበ ክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለስልጠናት የሚፈፅሙትን ዘረፋ የማይገልፅ ከመሆኑም በተጨማሪ በሰውዬው ላይ የቀረቡት ክሶች፣ ምስክሮችና የቤተሰብ ሁኔታ በፖለቲካ ምክንያት የሙስና ሰይፍ […]

Continue reading …
​የኦሮሞ ህዝብ ትግል በዕውቀትና በስሌት እንጂ በስሜት መመራት የለበትም

ከብርሃነ መስቀል አበበ ህወሃት በህዝባችን ላይ የከፈተውን አጠቃላይ ጦርነት በድል ለመወጣት በእውቀትና በስሌት ላይ የተመሠረተ ተመጣጣኝና ሁሉ አቀፍ ራስን የመከላከል ስልትና ስትራቴጂ ያስፈልጋል። ትግሉ በእውቀት፣ በስሌትና በድርጅት እንጂ በስሜት የሚመራ መሆን የለበትም። ትግሉ መንገድ ላይ ወጥቶ ከመሞት የጀብደኝናት ስነልቦና መውጣት አለበት።  በጠላት ላይ የኢኮኖሚ፣ የፓለቲካና የስነልቦና ኪሳራና ጉዳት ማድረስ እና ወገንን ከጥቃትና ከሞት መከላከልና ህዝባችንን […]

Continue reading …
ትምህርት ቀሰማ (lesson learning) የሚባል የዉይይት መድረክ ቢዘጋጅስ ? :- ነገረ አባዱላ ለመነሻነት

ሸንቁጥ አየለ —————- አባዱላ የተባለ የወያኔ አገልጋይ አንድ ሰሞን እንደ ወንድ በሚዲያ ላይ ወጣና “የፓርቲዬ ክብር ተነክቷል::የህዝቤ ክብር ተነክቷል” ሲል ደነፋ::ተቃዋሚ መሳይ አንዳንድ ጀሌዎች ግን ተስፋን እና የህዝብን ደህንነትን ከአባ ዱላ አይነቱ የወያኔ አገልጋይ ጠብቀዉ “ሆ በል” እያሉ እስክስታ ያዙ::እረ በስሙ ሁሉ ብዙ ንግድ ቤት ምናምን ተሰዬመለት ሁላ:: በርካታ አስተዋይ ሰዎች ” ተዉ አባዱላ በራሱ […]

Continue reading …
ህውኃት- ዛሬም በጉልበት፤ ኦህዴድ በአስቸጋሪ-መንገድ፣ ብአዴን -በድን ፣ ይገረም አለሙ

ከብአዴን አባላት የተዛመዳችሁ፣ ለቅሶ ተቀመጡ ማቅ ተከናንባችሁ አካላቸው ገዝፎ ህያው ቢመስሉንም  ባይሞቱም ሞተዋል ህሊናቸው የለም፡፡ ጊዜ ደጉ ብዙ እያሳየን ነው፡፡በህውኃት ማሽን ተፈልፍው ፓርላማ በሚባል መጋዘን ተከማችተው ከነበሩት መካከል የለም እኛ ሰዎች እንጂ የፋብሪካ ምርት እቃዎች አይደለንም ያሉ ሰዎች ለማየት በቅተናል፡፡ታሪክ ለሁሉም በእኩል ወቅታዊ ፈተና ያቀረበላቸው ሲሆን ፈተናውን አልፈው የነገን ባናውቅም ለዛሬ ለክብር የበቁ በጣም ጥቂት […]

Continue reading …
ትዝታ ዘ-አባዱላ

ከእዝራ ዘለቀ —- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በ1993 ለሁለት በተከፈለበት ወቅት ገዥዎቻችን ያልጠበቁት አብዮት በኦህዴድ ውስጥም ፈንድቶ ነበር፡፡ በክስተቱ የደነገጠው አቶ መለስ ዜናዊ የኦህዴድ ገዲም ካድሬዎችን ተጠቅሞ አብዮቱን መቆጣጠር ተሳነው፡፡ ከሚተማመንባቸው የኦህዴድ ጓዶቹ መካከል ከፊሉ እየወላወለ፣ ከፊሉ እየከዳ አስቸገረው፡፡ በነገሩ በጣም ተጨንቆ ሲጠበብ አንድ ታማኝ ሰው ትዝ አለው፡፡ ያ ሰው አባዱላ ገመዳ (ምናሴ ወልደዮሐንስ) ይባላል፡፡ አባዱላ […]

Continue reading …
መለያየት እና ፍርሃት የህወሓት መርህ እና መመሪያ ናቸው – ስዩም ተሾመ

እንደ ፖለቲካዊ እንስሳ “እኩልነት” (equality) የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። በየትኛውም ሰርዓተ ማህበር ውስጥ ቢሆን ሁሉም ሰው በእኩል ዓይን መታየት ይፈልጋል። እያንዳንዱ ሰው ከሌሎች እኩል መብቱ እና ተጠቃሚነቱ እንዲረጋገጥ ይሻል። ስለዚህ በአንድ ፖለቲካዊ ስርዓት ስር ያሉ ሰዎች እኩል መብትና ተጠቃሚነት ይገባቸዋል። እያንዳንዱ ግለሰብ “ከሌሎች ሰዎች እኩል መብትና ነፃነት፣ ጥቅምና ተጠቃሚነት ይገባኛል” ብሎ ያምናል። የተወሰነ የሕብረተሰብ […]

Continue reading …
የደመቀ መኮነን ኦህዴድን መክዳት፤ የለማ ቡድን መነጠል፤ ጠቅላይነቱና ሌሎችም

ከሚኪ አማራ የብአዴን ማፈግፈግ/የደመቀ ክህደት ————- እነ ለማ ጀማሪ ፖለቲከኞች ናቸዉ፡፡ ጀማሪ ስትሆን ambitious ትሆናለህ፡፡ የሚያጨበጭብልህ ይበዛል፤ተቀባይነትህ ይጨምራል፡፡ በዚህ ዉስጥ ግን የፖለቲካን ተንኮል፤አካሄድና conspiarecy አብረህ ጎን ለጎን እየተማርከዉ ካልሄድክ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ደመቀ መኮነን ላይ ኦህዴደዶች ትልቅ እምነት ጥለዉ ነበር፡፡ ኦህዴድም ባላሰበዉ መንገድ የብአዴን በተለይም የደመቀ መኮነን ክህደት ደርሶበታል፡፡ እጅግ የተዳከመዉ ህወሃት ለኦህዴድ ያን ያህል […]

Continue reading …
ድምጽ የመስረቅ አባዜ – ክንፉ አሰፋ

አይን እና እግር ያወጣ ውሸት ሲሰማና ሲታይ ይህ የመጀመርያው አይደለም። “ጨፍኑ እናሞኛችሁ” አይነት ንቀት ግን አሁን ላይ ፈሩን እየለቀቀ ይመስላል። ወያኔ እንደለመደው በአደባባይ ህግ አፍርሷል። ይህ ስርዓት ራሱ ያላከበረውን ህገ-መንግስት ሌላው፣ ሕዝብ እንዴት አድርጎ ሊያከብርለት ይችላል? ሃገሪቷን  በወታደራዊ አገዛዝ ስር የሚያስገባ ሕግ ወጥ አዋጅ በተጭበረበረ ድምጽ ዛሬ አጽድቀዋል።ይህ በታሪክ መዝገብ ላይ ከሚሰፍሩ የጨለማ ቀናት አንዱ […]

Continue reading …
የባላምባራስ ሻህእርገጥ ስለአድዋ ጦርነት የዓይን ምስክርነት

(አቅራቢ፥ ጌታቸው ኃይሌ) ባ፲፰፻፸፱ ዓ ም ታኅሣሥ ፳፱ ቀን ጃንሆይ አጼ ምኒልክ ሐረር ጨለንቆ አሚር አብዱላሂን ድል አድርገው ወዲያው ባላምባራስ መኰንን ነበሩና ደጃዝማች ብለው ሐረርን ሾሟቸው። ባ፲፰፻፹፩ ዓ ም አጼ ዮሐንስ ጐጃም ነበሩና ጐጃምንና ሸዋን ለመውጋት ስላሰቡ ደጃዝማች መኰንን ከሐረር ታዘው አዲሳበባ ወጥተው ግንደበረት ተቀምጠው በዚያ በኩል አጼ ዮሐንስ ወደሸዋ እንዳይመጡ ይጠባበቁ ነበር። አጼ ዮሐንስም […]

Continue reading …
ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!

እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል በሺዎች የሚቆጠሩ ንጽሐን ኢትዮጵያውያንን ለትግራይ ወታደሮች ገብሯል። ባሁኑ ሰዓት በሺዎች የሚቆጠሩ ንጹሐንን በግፍ የረሸነው ፋሽስት ወያኔ ተጨማሪ ሺዎችን በእሩምታ ለመጨፍጨፍና ለመረሸን የፓርላማ አባላቱ ከጎኑ እንዲሰለፉና ይፋዊ ፍቃድ […]

Continue reading …
ወንጀለኛን ወንጀለኛ ለማለት የሚደፍር ትዉልድ እስኪነሳ ድረስ ሀገር ብዙ ዋጋ እየከፈለ ይቀጥላል:- የጸረ ዲሞክራሲያን የጠቅላይ ሚኒስቴር ምርጫ ቅስቀሳ እንደ ማሳያ ሸንቁጥ አየለ

ኢህአዴግ/ወያኔ/ብአዴን/ደኢህዴን/አቢይ/ደመቀ/ሽፈራዉ ሽጉጤ ሁሉም ወንጀለኛ እና ጎሰኞች ናቸዉ::የኢትዮጵያን ህዝብ በዘር የከፋፈሉ::የጎሳን ፖለቲካ በኢትዮጵያ ህዝብ ዉስጥ የዘሩ:: የወያኔን የጎሳ ፖለቲካ ከማንም በተሻለ አሳምረዉ የተጫወቱ:: ኢትዮጵያዊነት ከጎሳ ማንነት በታች እንዲወርድ እና በእግር እንዲረገጥ የሰሩ::ኢትዮጵያዉያንን በቅኝ ገዥና በቅኝ ተገዥ ማህበረሰብ የከፋፈሉ::የኢትዮጵያን ጥንታዊ ታሪክ የካዱ::ለሃያ ሰባት አመታት ሲገሉ: የእኔጎ ጎሳ አይደለም የሚሉትን ሲያፈናቅሉ: ህዝብ ሲያስለቅሱ: በአምባገነንነት ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ አጥታ በኢህአዴግ […]

Continue reading …
ወይ አድዋ! ባለሁለት ቢላዋ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

ክብርና ዝና ለጀግናው አፄ ሚኒሊክና ለአድዋ አርበኞች! አድዋና የካቲትት 23 ቀን 1888 ዓ.ም! ‘የነፃነትን ጥቅም የሚያውቅ ነፃ የሆነ ህዝብ ብቻ ነው’ ነፃነት ምሴ ነውና ኢትዮጵያዊነቴ የአድዋ ድል ባለቤት አድርጎኛል! ወይ አድዋ! ‘አድዋ በሁለት ገፅታዋ ማለትም በመከራዋ ጊዜ አንድም ኢትዮጵያውያን ጀግኖችን በማስጠለል ሌላም ወራሪን፣ ባንዳና ሹምባሽ በመፈልፈልና በማብቀልና ትታወቃለች።’ ‘የነፃነትን ጥቅም የሚያውቅ ነፃ የሆነ ህዝብ ብቻ […]

Continue reading …
የበረከት የአትርሱኝ ተማጽኖ | ፋሲል የኔዓለም

ሰሞኑን በረከት ስምዖን በኢቢሲ ብቅ ብሎ የአትርሱኝ ተማጽኖውን አቅርቧል። አምና በረከት ስምዖን ከአባይ ጸሃዬና አባዱላ ጋር የኢቢሲን ሰዓት ለአንድ ሳምንት ያክል ተቆጣጥሮት ነበር። ብዙም ሳይቆይ እሱና አባ ዱላ “ስራ ለቀናል” በማለት ትንሽ አቧራ አስነሱ። ኩርፊያቸው ሲያበቃ ደግሞ “ተመልሰናል” አሉ። የበረከትን የተለመደ የመልቀቅና የመመለስ ባህሪ የሚያውቁ የድርጅቱ አባላት “ በረከት ቢሸፍት ከጓሮ አያልፍም” እያሉ ተሳለቁበት። በረከትም […]

Continue reading …
አድሏዊ ሐዘኔታ (Selective Sympathy) በዓለማችን ለምን ሰለጠነ? – (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

===================== +++ ለሶሪያ ሰቆቃ ዓለም የማያዝንበት ምክንያቶች፤ +++ ዓለም ለአገራችን ሰቆቃ የማያዝንባቸው ምክንያቶች ++++ «አድሏዊ ሐዘኔታ (Selective Sympathy) ምንድነው?» በሚል ርዕስ ተጽፎ የነበረና ድጋሚ የተለጠፈ የቆየ ጽሑፍ፥ ———————————————- አድሏዊ ሐዘኔታ (Selective Sympathy) ማለት ተመሳሳይ ችግር የገጠማቸው ሁለት ወገኖች ቢኖሩ፣ ለአንዱ አዝኖ ለሌላኛው አለማዘን፣ ወይም ለአንዱ የበለጠ አዝኖ ለሌላኛው የነካነካ ሐዘን፣ አላዘኑም ላለመባል፣ ዕንባ ሳይመጣ «ወይኔ […]

Continue reading …
ከአድዋ ድል ማግስት፤ አጼ ምኒልክ እና ኤርትራ(    ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

የአድዋውን ጦርነት ድባብ በርካታ የውጭ ጸሓፍት በስፍራው ተገኝተው የዘገቡት ቢሆንም ከአገሬው ዐይን እማኝ ታዳሚዎች መካከል የአጼ ምኒልክ መዋእለ ዜና አሰናጁ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሤ ወልደአረጋይ ለዛ ባለው አገላለፅ ሲፅፉት ያስደምማልI-« እንዲህም እስኪሆን ድረስ ከሌሊቱ በ 11 ሰዓት የጀመረ እስከ 4 ሰዓት ድረስ ተኩስ አላባራም፣ ድምፁም እንደ ሐምሌ ዝናብ እንደያማባራው ነበረ፤ በኖኅ ሰማዩ ተነድሎ መሬቱን አጠፋው […]

Continue reading …

አዋጁ!!! 

No Comment
አዋጁ!!! 

ከመለሰ ድርቤሳ ኦህዴድ በፓርላማ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስቀረት ከፈለገ በምክር ቤቱ ካሉት ከራሱ አባላት ውጭ ውስን ድጋፍ ማግኘት ብቻው በቂ ነው፡፡ የኢፌዴሪ ህገመንግስት አንቀፅ 93 ቁጥር 3 (ሀ) ላይ አዋጁ በ2/3ኛ ድጋፍ ድምፅ ካልጸደቀ ውድቅ እንደሚሆን ተደንግጓል፡፡ ይህ ማለት ከ547 የምክር ቤቱ ኣባላት የ182ቱ መቃወም ብቻ አዋጁ እንዳይፀድቅ ማድረግ ይችላል፡፡ ኦህዴድ ለማሳለፍ ካልተባበረና ከራሱ አባላት […]

Continue reading …
‘ሥርዓት የማፍረስ እና ሥርዓት የመገንባት ሂደት ውጣ ውረድ!’ | ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና  የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ከሥልጣን ፖለቲካ ወደ ፖለቲካ ባላደገ ከተናጠል ፍላጎት በላይ የኾነ የጋራ ፍላጎት፤ ከጋራ ፍላጎት በታች የኾነ ነጠላ ፍላጎት ልዩነት በሌለው በሥልጣን ፖለቲካ አስተሳሰብና አመለካከት ቅኝ በተገዛ – በእምነቱ፣ በእውቀቱና በድርጊቱ ውስጥ አንዱና ዋነኛው ባሕሪያዊ መገለጫው አፍርሶ መገንባት – ነገሮችን ከዜሮ የመጀመር ሥነ ልቦናዊና […]

Continue reading …
ይድረስ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት:    ድምፃችሁ ሕወሀትን ወይስ ኢትዮጵያን ለማዳን?

ከበድሉ በዛብህ ለዚህ ፅሁፍ  መነሻ የሆነኝ የሰሞንኛው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ለምን አስፈለገ ለሚለው ጥያቄዬ አጥጋቤ ምላሽ ለማግኘት ባለመቻሌ ነው :: በመሰረቱ ሀገርን እመራለሁ ብሎ በሚልዮናች የሚቆጠሩ የአገሪቷ ሕዝቦች መፃኢ ዕድል ላይ በመወሰን ላይ የሚገኘው መንግስት ከስልጣኑ በላይ ለህዝቡ ማሰብ አለበት :: በእርግጥ መንግስት የህዝቡንም  ሰላም እና የሀገሪቱን ፀጥታ የማስከበር ግዴታ እንዳለብት አይካድም :: ሆኖም  ታድያ በአሁኑ […]

Continue reading …
ሀገር የሌለዉና ኢትዮጵያዊነቱን የተነጠቀ ህዝብ ከመሆንም የከፋዉ የጋራ መጻኢ ራዕይ የሌለዉ ህዝብ መሆን ነዉ | ሸንቁጥ አየለ

አንተ ኦሮሞ ነህ: አንተ ትግሬ ነህ: አንተ አማራ ነህ: አንተ ከምባታ ነህ: አንተ ሲዳማ ነህ አንተ ደግሞ ከዚህ ወይ ከዚያ ብሄር ነህ በማለት ቀዳሚ ማንነትህ ብሄርህ እንጅ ኢትዮጵያዊነትህ አይደልም ስለዚህ የምትይዘዉ መታወቂያ ኢትዮጵያዊነት የተፋቀበት : የብሄር ማንነትህ የተለጠፈበት ነዉ ሲል በዘረኝነት: በአምባገነነትና በማንነት ቀዉስ ዉስጥ የገባዉ ወያኔ አወጀ:: የብሄር ማንነት ሰጠሁህ ተብሎ በግድ የጎሳ ፖለቲካ […]

Continue reading …
ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት | አቻምየለህ ታምሩ

እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል በሺዎች የሚቆጠሩ ንጽሐን ኢትዮጵያውያንን ለትግራይ ወታደሮች ገብሯል። ባሁኑ ሰዓት በሺዎች የሚቆጠሩ ንጹሐንን በግፍ የረሸነው ፋሽስት ወያኔ ተጨማሪ ሺዎችን በእሩምታ ለመጨፍጨፍና ለመረሸን የፓርላማ አባላቱ ከጎኑ እንዲሰለፉና ይፋዊ ፍቃድ […]

Continue reading …
ብአዴን፤ ህወሃት፤ በረከትና ሌሎችም

ከሚኪ አማራ የሃይለማሪያም ስልጣን መልቀቅ የበረከትና የአባዱላ ጥምረት ግፊት መሆኑ ታዉቋል፡፡ ሀወሃት በጉዳዩ ላይ ሲያመነታ እንደነበርና እንዲሁም የእነ አባዱላን ዉሳኔ ተከትሎ የእልክ በሚመስል መልኩ ፈጥኖ ወደ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደሄደም ተነግሯል፡፡ በኢህአዴጉ የ 17 ቀን ስብሰባ አባዱላ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ላይ ጄኔራሎችን መቆጣጠር አልቻለም የሚል ክስ አቅርቦበት ነበር፡፡ በረከትም አልቻልክም የአመራር ክፍተት ተፈጥሯል በዚህም ምክንያት ድርጅቱና […]

Continue reading …
” ቆራጣው ዮሀንስን ” ፍለጋ [ ቬሮኒካ መላኩ]

እኔ ከፌስ ቡክ ከተወገድኩ በኋላ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብዙ ነገሮች ተከስተው አለፉ። ምስኪኑ ጠቅላይ ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከስልጣኑ ተወገደ ወይም ራሱን አስወገደ ። ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አርሲጣጢለስ፤ “የሰው ልጅ ፖለቲካዊ እንስሳ ነው” ብሎ ያኖረው ዘመን ተሻጋሪን ምልከታ እውን ይሆን ዘንድ “ፖለቲካ አልወድም ” ሲል የከረመው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ቀጣዩን ጠቅላይ ሚኒስቴር በመተንበይና በጉዳዩ ላይ በመተንተን ተጠምዶ […]

Continue reading …
<