Home » Archives by category » ኪነ-ጥበባዊ ዜና (Page 2)
የሄለን በርሄ የስኬት ታሪክ –  ለሽልማት ያበቃት ምን ይሆን?? – ይመልከቱት

የሄለን በርሄ የስኬት ታሪክ – ለሽልማት ያበቃት ምን ይሆን?? – ይመልከቱት

Continue reading …
ድምፃዊ አብነት አጎናፍር በአሳዛኝ ሁኔታ በግማሽ ሚሊዮን ብር ተወነጀለ

ድምፃዊ አብነት አጎናፍር በአሳዛኝ ሁኔታ በግማሽ ሚሊዮን ብር ተወነጀለ

Continue reading …
የድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ ባለቤት አርፋለች – ድምፃዊው ስለሚስቱ ምን ብሎ ነበር?

በሙዚቃዎቹ ጥልቅ የሆኑ የሃገራችንን ማህበራዊ ህይወቶችን የሚዳስሰው ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ የሁለት ልጆቹን እናት ባለቤቱን አጥቷል:: ነብስ ይማር:: ለርሱም መጻናናትን ይስጠው:: ድምፃዊው ባለቤቱን እጅግ ከመውደዱ የተነሳ በቃለምልልስ ወቅት እንዲህ ገልጿት ነበር:: ያድምጡት::

Continue reading …
‘እህቴን ከነልጇ ያጣሁበት ቀን…’  – መቅደስ ጸጋዬ

‘እህቴን ከነልጇ ያጣሁበት ቀን…’ – መቅደስ ጸጋዬ

Continue reading …
በአላሙዲ ሬዲዮ ጣቢያ የተከፈተላቸው 3ቱ አርቲስቶች ውዝግብ ጀመሩ

(ዘ-ሐበሻ) የውዝግቡ መነሻ የሆነው በሬዲዮ ጣቢያው ውስጥ የሚኖረው የባለቤትነት ድርሻ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በሶስቱ አርቲስቶች መሐከል የተፈፀመው ስምምነት ከፍተኛውን ድርሻ (50 ፐርሰንት) አርቲት ማህደር አሰፋ ልትይዝና ቀሪውን ደግሞ ሰራዊትና ሰይፉ እኩል እኩል ሊካፈሉ ነበር፡፡ ይሁንና በቅርቡ በተለይ ከሰራዊት በኩል አንድ ጥያቄ እንደተነሳ ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ገልፀውልናል፡፡ ይህም የበፊቱን ስምምነት በመጣስ ከማህደር ቀጥሎ ከፍተኛ የባለቤትነት ድርሻ […]

Continue reading …
ሐመልማል አባተ አሸነፈች

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊቷ አንጋፋ ድምጻዊት ሐመልማል አባተ የመላው አፍሪካ የሙዚቃ አዋርድስ (AFRIMA) የ 2017 አሸናፊ መሆኗ ታወቀ:: (ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በየዓመቱ በሚደረገውና ዘንድሮም በናይጄሪያው ትልቁ ኤኮ ሆቴል ማምሻውን በተደረገው ይህ የሙዚቃ አዋርድ መድረኩ የተመራው በሴንጋላዊው አንጋፋ ድምጻዊ ኤከን ነበር:: ሐመልማል አባተ የአፍሪካ ምርጥ ሴት ባህላዊ ድምጻዊት በሚለው ዘርፍ አሸናፊ ሆና ስታሽንፍ ከመካከለኛው አፍሪካ ምርጥ ወንድ […]

Continue reading …
የአዲስ አበባ FM ጣቢያዎች ስለመንግስቱ ሃ/ማርያምና ብዙነሽ በቀለ ጉዳይ እያወሩ ነው

የአዲስ አበባ FM ጣቢያዎች ስለመንግስቱ ሃ/ማርያምና ብዙነሽ በቀለ ጉዳይ እያወሩ ነው

Continue reading …
ዘሪቱ ከበደ ይቅርታ ጠየቀች

ዘሪቱ ከበደ ይቅርታ ጠየቀች

Continue reading …
በሁለቱ ተወዳጅ አርቲስቶች ስም የተሠራው አስደንጋጭ ወንጀል ተጋለጠ

በሁለቱ ተወዳጅ አርቲስቶች ስም የተሠራው አስደንጋጭ ወንጀል ተጋለጠ

Continue reading …
(የመዝናኛ ወሬዎች) የአቤል ተስፋዬና የሰሊና ጎሜዝ መለያየት | አስገራሚ ህጎች ያሏቸው ሃገራት | ዶናልድ ትራምፕ

(የመዝናኛ ወሬዎች) የአቤል ተስፋዬና የሰሊና ጎሜዝ መለያየት | አስገራሚ ህጎች ያሏቸው ሃገራት | ዶናልድ ትራምፕ

Continue reading …
ስለድምጻዊ ኬኔዲ መንገሻ ያልተነገሩ ታሪኮች –  (በፊልም የቀረበ)

ስለድምጻዊ ኬኔዲ መንገሻ ያልተነገሩ ታሪኮች – (በፊልም የቀረበ)

Continue reading …
የዘመን ድራማ አዘጋጆች ይግባኝ ሊጠይቁ ነው | 9 ሚሊዮን ብር….

የዘመን ድራማ አዘጋጆች ይግባኝ ሊጠይቁ ነው | 9 ሚሊዮን ብር….

Continue reading …
በጃኖ ባንዶች መካከል ሽምግልና ተጀመረ

በጃኖ ባንዶች መካከል ሽምግልና ተጀመረ

Continue reading …
በአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ቦታ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ ነው

BBN news October 25, 2017 የኦህዴድ አመራር እና የኢህአዴግ ፓርላማ አፈ ጉባኤ የሆኑትን አቶ አባዱላ ገመዳ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ መሆኑ ታወቀ፡፡ አቶ አባዱላ ከሁለት ሳምንት በፊት ‹‹የስልጣን መልቀቂያ›› ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ አፈ ጉባኤው ከስልጣን ለመነሳት የወሰኑበትን ምክንያት ሲገልጹም፣ ‹‹የትልቅ ስልጣን ባለቤት ሆኜ የህዝቤ ጥቅም ሲነካ ማየት አልፈልግም፡፡›› ብለዋል፡፡ የአፈ ጉባኤው የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ብዙዎችን […]

Continue reading …
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል ጃኦል መኮንን የሠርግ ፎቶዎች – በቪድዮ

የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል ጃኦል መኮንን ሰሞኑን ጋብቻ መፈጸማቸው ይታወቃል:: የጋብቻቸውን የሚያሳዩ ሥነ-ሥርዓት የሚያማምሩ ፎቶዎች ይመልከቱ:: በዚያውም ከሚስታቸው ጋር እንዴት እንደተዋወቁ የሚያሳይ አጭር ታሪክም ተካቷልና ይመልከቱት::

Continue reading …
የእውር አሞራ ቀላቢ ፊልም ባለታሪክና ፕሮዲውሰር፤ (ባልና ሚስቱ) ፍርድ ቤት ቀረቡ

* 20 ሺህ ጥሬ ብር እና 25 ሺህ ብር የሚገመት ሳምሰንግ ጋላክሲ 7 ኤጅ ተዘርፈናል ብለዋል * ተጠርጣሪዎቹ፤ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን (ሁለት) አባላት ናቸው ዛሬ፤ ጥቅምት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀኑ 6:00 ሰዓት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት የእውር አሞራ ቀላቢ ፊልም ባለታሪክና ፕሮዲውሰር፤ (ባልና ሚስቱ ዘካሪያስ ጥበቡ መስፍን እና ናርዶስ […]

Continue reading …
ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ | ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች

ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ | ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች

Continue reading …
ታማኝ በየነ በሚስቱ ፋንትሽ በቀለ ዘፈን ምርቃት ላይ አብረው ፈታ ሲሉ – Video

ታማኝ በየነ በሚስቱ ፋንትሽ በቀለ ዘፈን ምርቃት ላይ አብረው ፈታ ሲሉ – Video

Continue reading …
የሠራዊት ፍቅሬና ሸዋፈራው ደሳለኝ 22 ሚሊዮን ብር ታገደ | ሹክሹክታ ሾ

የሠራዊት ፍቅሬና ሸዋፈራው ደሳለኝ 22 ሚሊዮን ብር ታገደ | ሹክሹክታ ሾ

Continue reading …
አንጋፋዋ አርቲስት ሕይወቷ ሆስፒታል ውስጥ አለፈ

አንጋፋዋ አርቲስት ሕይወቷ ሆስፒታል ውስጥ አለፈ

Continue reading …
የአሟሟቱ ምስጢር ሳይመለስ  ዛሬ 11 ዓመት የሞላው ድምጻዊ አብርሃም አፈወርቂ

የአሟሟቱ ምስጢር ሳይመለስ ዛሬ 11 ዓመት የሞላው ድምጻዊ አብርሃም አፈወርቂ

Continue reading …
የኢትዮጵያ ፖሊስ ለምን ድምጻዊው ወንዲ ማክን አስቆመው? – ድምጻዊው ይናገራል

የኢትዮጵያ ፖሊስ ለምን ድምጻዊው ወንዲ ማክን አስቆመው? – ድምጻዊው ይናገራል

Continue reading …
በአሁኑ ወቅት ከሦስቱ ድምጻውያን በአልበም ሽያጭ እየመራ ያለው ማን እንደሆነ መረጃ ወጣ

በአሁኑ ወቅት ከሦስቱ ድምጻውያን በአልበም ሽያጭ እየመራ ያለው ማን እንደሆነ መረጃ ወጣ

Continue reading …
ትልቁ የቴሌቭዥን ጣቢያ በቴዲ አፍሮ ሕይወት ዙሪያ ዘጋቢ ፊልም ሠራ

ትልቁ የቴሌቭዥን ጣቢያ በቴዲ ሕይወት ዙሪያ ዘጋቢ ፊልም ሠራ

Continue reading …
ራያ ነኝ፣ ያውም ራያ!!!!!  (ጃኖ መንግስቱ፣ወሎ፣ራያ))

(((ማስታወሻነቱ ፤ ራያነትን ባጠባችኝ ጡትና በዘመን አይሽሬ የራያነት ትርክት ነፍሴን ላበጀችው የራያዋ ሸጋ ለእናቴ ታድሳ ተፈራ ))) እንደ አቦሸማኔ፣ እንደዝናር ካራ፣ እንደ ዞብል ዳዩ፣እንደ መንደፈራ፣ ከድብ ከቅብቅቡ፣ጃምዮ እምዘራ፣ የነ ዳርጌ ሚዜ፤ የነኩሌ ወንድም፤ ረብሶ ደንጎራ ፤ መገን የራያ ልጅ፤ የነካኩኝ ጊዜ ፤ የሰማዮን እንጅ፣ አፈር የማልፈራ። ሄይ ብየ እማገሳ፣ እንደጋራ ሌንጫ፣ ጥርሴ የነተረው፣ በወይራ ሟሟጫ፣ […]

Continue reading …
ድምጻዊው ጌትሽ ማሞን “አይሲስ እኔንም አርዶኛል” ያስባለው ጉዳይ – አዲስ አዝናኝ ቃለምልልስ

ድምጻዊው ጌትሽ ማሞን “አይሲስ እኔንም አርዶኛል” ያስባለው ጉዳይ – አዲስ አዝናኝ ቃለምልልስ

Continue reading …
ድምጻዊው ሚኪ ጎንደርኛ ስላጋጠመው አሰቃቂ የመኪና አደጋ ተናገረ

ድምጻዊው ሚኪ ጎንደርኛ ስላጋጠመው አሰቃቂ የመኪና አደጋ ተናገረ

Continue reading …
የወጋየሁ ንጋቱ ልጅ ሪታ ቴዲ አፍሮን በጣም አመሰገነች

የወጋየሁ ንጋቱ ልጅ ሪታ ቴዲ አፍሮን በጣም አመሰገነች

Continue reading …
አስራ ስድስቱን የኢትዮጵያውያን ዝነኞች እናቶችን ተዋወቁ

አስራ ስድስቱን የኢትዮጵያውያን ዝነኞች እናቶችን ተዋወቁ

Continue reading …
ሄለን በርሄ አዘነች

ሄለን በርሄ አዘነች

Continue reading …
<