Home » Archives by category » ኪነ-ጥበባዊ ዜና (Page 23)

ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?

Comments Off on ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?
ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?

“ስለ ታምራት ብጠየቅ የቱ ነው ጫፉ የቱስ ነው መጨረሻው በአጠቃላይ ፍቅር ነው” ጥላሁን ገሠሰ “ትንሹም ትልቁም ለታምራት እኩል ናቸው” ማህሙድ አህመድ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከአዲስ አበባ የመጡ ዜናዎች አመለከቱ። በተለይ “ታምሜ ተኝቼ ትላንትና ሌሊት በህልሜ መጣችሁብኝ አይኔ ሲንከራተት” በሚለው ዘፈኑ የምናውቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ታምራት ሞላ የተወለደው በጎንደር ክፍለሃገር […]

Continue reading …

“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ

Comments Off on “ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ
“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ

በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት ዘንድ አስተናግደነዋል። ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ ልብሽ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ፡፡ ልብሽ እንዴት ነው? (ረጅም ሣቅ)…ልቤ ድም ድም እያለ ነው፤ በአግባቡ ይመታል፡፡ በቅርቡ ያወጣሽው አልበም “ልቤን” ስለሚል ልቧን ምን አገኘው ብዬ […]

Continue reading …

ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ

Comments Off on ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ
ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ

በኤልያስ እሸቱ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስካዬሕዙናን መድሐኒያለም ከዛሬ 68 ዓመት ገደማ ነበር። አባታቸው አቶ ለማ እጅግ ሲበዛ ፀሎት የሚወዱ የዓለማዊ ነገር የማይወዱ በቀያቸውና በመንደራቸው አንቱ የተባሉና ሰው አክባሪ አዛውንት ነበሩ ። የሁለተኛ ደርጃ ትምህርቱን በተፈሪ መኮንን አጠናቋል። ለጋሽ ተስፋዬ ስድስት ኪሎ አካባቢ በተለይ የጥምቀት በዓል በጃን ሜዳ የነበሩት ልዩ ልዩ ትይንቶች፣ ጭፈራዎቸ፣ ዘፈኖች ከህሊናው መቼም […]

Continue reading …

‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)

Comments Off on ‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)
‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)

(ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን ‹‹የፍቅር ምርጫዬ›› በተሰኘውና የፍቅረኞች ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን በተቃረበው ለስላሳ ዜማው ነው፡፡ ‹‹አንተ ጎዳና›› ከተሰኘው ተወዳጅ አልበሙ በፊት ‹‹መለያ ቀለሜ›› የተሰኘ በፒያኖ የታጀበ የመጀመሪያ አልበም የሰራው ሚካኤል በቅርቡም ሶስተኛ አልበሙን እንካችሁ ብሎናል፡፡ […]

Continue reading …
Art: ድምፃዊ ኃይለየሱስ ፈይሳ በሳዑዲ በስቃይ ላሉት ወገኖች መታሰቢያ “ሐራም” የሚል ዘፈን ለቀቀ
Continue reading …

‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ

Comments Off on ‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ
‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ

በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኘ የመጣውን አቤል ሙሉጌታ ዘፈኑን ካደመጡት በኋላ ቃለ ምልልሱን ያንብቡት። ጥያቄ፡- ‹‹ተገርሜ›› አልበም እያስገረመ ነው? እውነት ሐሰት? አቤል፡- /ሳቅ/ እውነት፡፡ ከማየው ከምሰማው ከሚደርሱኝ አስተያየቶች በመነሳት አድማጩ ላይ ጥሩ ነገር ስላለ አዎ ተገርሜ እያስገረመ ነውና እውነት ነው እላለሁ፡፡ ጥያቄ፡- የሰው አፈጣጠሩ የገረመህ ይመስላል? አቤል፡- ያው ከፍጥረታት ሁሉ የበላይ በመሆኑ ይህንን፣ በመረዳት […]

Continue reading …

ድምፃዊት ፀደኒያ ገ/ማርቆስ (የመጀመሪያዋ የኮራ አዋርድ አሸናፊ ኢትዮጵያዊት)

Comments Off on ድምፃዊት ፀደኒያ ገ/ማርቆስ (የመጀመሪያዋ የኮራ አዋርድ አሸናፊ ኢትዮጵያዊት)
ድምፃዊት ፀደኒያ ገ/ማርቆስ (የመጀመሪያዋ የኮራ አዋርድ አሸናፊ ኢትዮጵያዊት)

‹‹ገዴ›› እና ‹‹ቢሰጠኝ›› በሚሉት አልበሞች እናውቃታለን፡፡ ሁለተኛ አልበሟ ላይ ባለው ‹‹እወድሃለሁ›› በሚለው ዜማዋ የኮራ የሙዚቃ አዋርድ ማሸነፍ የቻለችው አቀንቃኟ በአሁኑ ሰዓት ሦስተኛ አልበሟን በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡ ‹‹ዜማ ፍቅር›› የተሰኘ የሬዲዮ ፕሮግራም ከልብ ጓደኛዋ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ጋር አዘጋጅታ ታቀርባለች፡፡ በተጨማሪም ሲዲና ካሴት የሚያመርት ፋብሪካ ለመክፈት ባቀደችው ‹‹ሼባ ሲስተም አክሲዮን ማህበር›› በማስተባበር ስራ ላይ ትገኛለች፡፡ ‹‹ህገ-ወጥ […]

Continue reading …
<