Home » Archives by category » ኪነ-ጥበባዊ ዜና (Page 3)
አስራ ስድስቱን የኢትዮጵያውያን ዝነኞች እናቶችን ተዋወቁ

አስራ ስድስቱን የኢትዮጵያውያን ዝነኞች እናቶችን ተዋወቁ

Continue reading …
ሄለን በርሄ አዘነች

ሄለን በርሄ አዘነች

Continue reading …
በቴዲ አፍሮ ‘ማር እስከ ጧፍ’ የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ የተሰጠ አስተያየት – ሊታይ የሚገባው

በቴዲ አፍሮ ‘ማር እስከ ጧፍ’ የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ የተሰጠ አስተያየት – ሊታይ የሚገባው

Continue reading …
ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያምን ያስለቀሰው ትያትር (ያልተሰማ ታሪክ)

ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያምን ያስለቀሰው ትያትር (ያልተሰማ ታሪክ)

Continue reading …
የሠይጣን አርማ ያለበትን ልብስ የሚለብሱ እና መስቀል እየረገጡ የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ምክር ተሰጣቸው

የሠይጣን አርማ ያለበትን ልብስ የሚለብሱ እና መስቀል እየረገጡ የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ምክር ተሰጣቸው

Continue reading …
የካናዳ የፓርላማ አባል በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ለፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ደብዳቤ ጻፉ 

አድማስ ዜና፦ የፓርላማ አባሉ በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ደብዳቤ ጻፉ:: የካናዳ የፓርላማ አባል የሆኑት ሚስተር አሌክስ ነተል “የድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ሲዲ መልቀቀያ ፓርቲ መሰረዙ ትክክል አይደለም” ሲሉ ደብዳቤ ጻፉ። የተከበሩ ሚስተር አሌክስ ነተል ደብዳቤውን የጻፉት ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ነው። አድማስ ሬዲዮ በደረሰው በዚሁ የሴፕቴምበር 6 ቀን ደብዳቤያቸው ፣ የፓርላማ አባሉ “ሙዚቃና አርት ለአንድ አገር […]

Continue reading …
እንቁጣጣሽን በ”ማር እስከ ጧፍ”!

(ይድነቃቸው ከበደ) — እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነዉ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ ) ! “ኢትዮጵያ” ከተሰኘው አዲሱ የሙዚቃ አልበም ውስጥ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ “ማር እስከ ጧፍ ” የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ ለአዲስ አመት ለእንቁጣጣሽ፤ ለሙዚቃ አድናቂዎቹ እና አፍቃሪዎች በይፋ ተለቋል ።የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ ሊለቀቅ ከታሰበበት ቀን።አንድ ቀን ዘግይቶ የተለቀቀ ሲሆን ፤ለዚህም እንደ ምክንያትነት የቀረበው የኢንተርኔት ግንኙነት […]

Continue reading …
መስፍን በቀለ፣ ያሬድ ነጉና አብዮት ካሳነሽ በቴዲ አፍሮ ዘፈን በቤሩት ያሉትን ኢትዮጵያውያን ሲያሳብዷቸው ተመልከቱ (ቪዲዮ)

መስፍን በቀለ፣ ያሬድ ነጉና አብዮት ካሳነሽ በቴዲ አፍሮ ዘፈን በቤሩት ያሉትን ኢትዮጵያውያን ሲያሳብዷቸው ተመልከቱ (ቪዲዮ)

Continue reading …
ቴዲ አፍሮ ከዚህ በኋላ አልበሙን የማስመረቅ ፍላጎት የለውም | ዝርዝር መረጃ ከኢቶፒካ ሊንክ

ቴዲ አፍሮ ከዚህ በኋላ አልበሙን የማስመረቅ ፍላጎት የለውም | ዝርዝር መረጃ ከኢቶፒካ ሊንክ

Continue reading …
ኢትዮጵያዊው ወጣት በፀሐዬ ዮሐንስ ዘፈን ፈረንጆቹን ጮቤ ሲያስረግጣቸው ይመልከቱ

ኢትዮጵያዊው ወጣት በፀሐዬ ዮሐንስ ዘፈን ፈረንጆቹን ጮቤ ሲያስረግጣቸው ይመልከቱ

Continue reading …
አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ  የድምጻዊ የቴዎድሮስ ካሳሁን አልበም ምርቃት ክልከላ ተቃወመ !

(ይድነቃቸው ከበደ) — እጅግ በጣም ተዋዳጅ የሆነው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም ምርቃት በፌዴራል ፖሊስ ክልከላ መደረጉን ተከትሉ ታዋቂ ድምጻዊያን ቅሬታቸውን እና ተቃውሞአቸው በተለያየ መንገድ እየገለፁ ይገኛሉ።ከእነዚህም መካከል ድምጻዊ ብርሃኑ ተዘራ ፣ ድምጻዊ መስፍን በቀለ፣ ድምጻዊ ፋሲል ደመውዝም፣ ድምፃዊት ጸደንያ ገብረማርቆስ ፣ ድምጻዊ ያሬድ ነጉ የሚጠቀሱ ሲሆን ዝነኛው ተወዛዋዥ አብዮት ካሳነሽ በቴዲ […]

Continue reading …
ሰበር መረጃ: ከ20 በላይ አርቲስቶች ከቴዲ አፍሮ ጎን መቆማቸውን ገለጹ

(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በሂልተን ሆቴል ሊደረግ የነበረው የቴዎድሮስ ካሳሁን ኢትዮጵያ አልበም ምርቃት በፌዴራል ፖሊስ ከተከለከለ በኋላ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ሽፋን እያገኘ ባለበት በዚህ ሰዓት የተለያዩ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ቴዲ አፍሮ ኮንሰርትና የአልበም ምርቃቱን እንዳያካሂድ መከልከሉን ማውገዝ ጀምረዋል:: በትናንትናው ዕለት ዜናው እንደተሰማ ላፎንቴን በሚለው ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ብርሃኑ ተዘራ ድርጊቱን በግንባር ቀደምትነት ማውገዙን ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና መዘገቧ […]

Continue reading …

ማርና ጧፍ

No Comment
ማርና ጧፍ
Continue reading …
ዛሬ ሊደረግ የነበረው የቴዲ አፍሮ አልበም ምርቃት ተከለከለ | ፌደራል ፖሊስ ሂልተን ሆቴል በር ላይ ቆሞ ሳውንድ ሲስተም እንዳይገባ አገደ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ምርቃት በፌደራል ፖሊስ ከልካይነት እንዳይካሄድ ተከለከለ:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች ከሂልተን ሆቴል እንደዘገቡት ምርቃቱ እንዲካሄድ ቴዲ አፍሮ ከአንድ ሺ ለማያንሱ ሰዎች ካርድ የበተነ ሲሆን ዝግጅቱ ሊካሄድ ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት ፌደራል ፖሊሶች አካባቢውን በመውረር ሳውንድ ሲስተም የተሸከሙ ሰዎችን እንዳያወርዱ አግደዋል:: በኋላም ወደ ፕሮግራሙ አዘጋጆች […]

Continue reading …
ሰይፉ ፋንታሁን ከሸገር ራድዮ ተሰናበተ
Continue reading …
አርቲስት ጌታሁን ሰለሞን የመጀመሪያ ልጁን ወልዶ ሲያቅፍ የተሰማውን ስሜት ሲናገር

አርቲስት ጌታሁን ሰለሞን የመጀመሪያ ልጁን ወልዶ ሲያቅፍ የተሰማውን ስሜት ሲናገር

Continue reading …
አስገራሚ ብቃቶች ያሉት ድምጻዊ –  አቡሽ ዘለቀ

አስገራሚ ብቃቶች ያሉት ድምጻዊ – አቡሽ ዘለቀ

Continue reading …
ያልተሰሙ የአስቴር አወቀ ታሪኮች:  ከጎንደር ካሊፎርኒያ – ከዲሲ እስከ አዲስ አበባ (ክፍል 2)

ያልተሰሙ የአስቴር አወቀ ታሪኮች: ከጎንደር ካሊፎርኒያ – ከዲሲ እስከ አዲስ አበባ (ክፍል 2)

Continue reading …
የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ ከአሰቃቂ የመኪና አደጋ ተረፈች

(ዘ-ሐበሻ) የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ የሆነችው አቢ ጉግሳ በአዲስ አበባ ከአሰቃቂ የመኪና አደጋ መትረፏን እናቷ ሄለን ታደሰ ገለጸች:: በፌስቡክ ገጿ ከቀድሞ ባለቤቷ ጥላሁን ጉግሳ ጋር መለያየቷን እና ከአዲሷ ፍቅረኛዋ ጋር ጥሩ ኑሮ መኖር መጀመሯን ከወራት በፊት በመግለጿ መነጋገሪያ ሆና የከረመችው ሄለን ታደሰ ማምሻውን በፌስቡክ ገጿ “ልጄ ከመኪና አደጋ ተረፈች” በሚል ካሰራጨችው መረጃ መረዳት እንደተቻለው ከምትኖርበት […]

Continue reading …

ስማ ስማ….!

1 Comment
ስማ ስማ….!

— 1. በመንግሥት ልዩ ፍቃድና ድጋፋ የኤደን ገ/ስላሴ አልበም በማርሽ ባንድ ታጅቦ ይመረቃል፣ የ30 ብር 1ሲዲ 50ሺ ብር ይሸጣል ! — 2. በመንግሥት ልዩ ተጽእኖ እና ክትትል የብላቴናው ቴዲ አፍሮ ! #ኢትዮጵያ አልበም ምርቃትም ሆነ ኮንሰርት ይከለከላል ! — 3. እንዲህ ፍጥጥ ብሎ የሚታይ ፍርደ-ገምድልነት እና አድሏዊነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው ! — […]

Continue reading …
ታማኝ በየነ ትናንት እና ዛሬ | ሊታይ የሚገባው ዘጋቢ ፊልም

ታማኝ በየነ ትናንት እና ዛሬ | ሊታይ የሚገባው ዘጋቢ ፊልም

Continue reading …
ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ፈቃድ ተከለከለ

(ዘ-ሐበሻ) ‘ኢትዮጵያ’ የተሰኘውን አዲሱን አልበሙን ለሕዝብ አቅርቦ ተወዳጅነቱን የጨመረው ቴዲ አፍሮ ለአዲሱ ዓመት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት ፈቃድ እንደተከለከለ ተሰማ:: ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ በሚኒሊኒየም አዳራሽ ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ ለነበረው ለዚሁ ኮንሰርት ቴዲ አፍሮ ፈቃድ ያስገባው ከሁለት ወር በፊት ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ሲስተጓጎል ቆይቷል:: ቴዲ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ ሊያደርጋቸው የነበሩ […]

Continue reading …
ተወዳጇ ተዋናይት ሩታ መንግስተአብ ከዘመን ድራማ ራሷን አገለለች

(ዘ-ሐበሻ) በሳምንት 2 ጊዜ በቴሌቭዥን እና በዩቱብ በሚተላለፈው ዘመን ድራማ ላይ የትወና ብቃቷን እያሳየች የምትገኘው አርቲስት ሩታ መንግስተአብ ከድራማው ራሷን ማግለሏን ይፋ አደረገች:: ለዝርዝሩ በድምጽ የሰጠችውን ማብራሪያ ይመልከቱ

Continue reading …
ይህን የተስፋዬ ሲማ አዲስ የመድረክ ሥራ ይመልከቱ

ይህን የተስፋዬ ሲማ አዲስ የመድረክ ሥራ ይመልከቱ

Continue reading …
የወቅቱ አወዛጋቢ ሰው – ጎሳዬ ተስፋዬ

የወቅቱ አወዛጋቢ ሰው – ጎሳዬ ተስፋዬ

Continue reading …
ግርታ የተሰኘው ኢትዬጵያዊ አጭር ፊልም በአለም አቀፍ ደርጃ ሽልማትን አገኘ – በአምስተርዳም የዓለም-አቀፍ ሲኒማ ፌስቲቫል ላይም ይቀርባል

በማንተጋፍቶት ስለሺ ተሰርቶ ለእይታ የበቃው GERRETA ግርታ የተሰኘው ኢትዬጵያዊ አጭር ፊልም በአለም አቀፍ ደርጃ ሽልማትን አገኘ። ይህ ፊልም ሽልማቱን ያገኘው ጣልያን ላይ ተካሄዶ በነበረው The 9 river film festival, Padova ሲሆን ፣ በያዝነው ወር አጋማሽ (ከ 17-26 august 2017) በአምስተርዳም የሚካሄደው የዓለም-አቀፍ ሲኒማ ፌስቲቫል ላይም ይቀርባል። ግርታ አጭር ፊልም በ2017 በዚፍ ZIFF (2017) የፊልም ፌስቲቫል […]

Continue reading …
የቴዎድሮስ ራዕይ በአውሮፓ ከተሞች ይታያል

በአንጋፋ የጥበብ ሰዎች የሚተወነው፤ በሰሜን አሜሪካ አድናቂነትን ያተረፈው ‹‹የቴዎድሮስ ራዕይ›› የተሰኘው ተውኔት ከመጭው ወር ጀምሮ በአውሮፓ ከተሞች እንደሚዘዋወር አርቲስት አለምጸሃይ ወዳጆ ገልጻለች። የአጤ ቴዎድሮስን የጀግንነት ታሪክ ላይ በመመርኮዝ የተሰራው ይህ ድንቅ ቲያትር በቴክኒክ ብቃቱ እንከን የለሽ ቲያትር እንደሆነ የጥበብ አፍቃሪዎች መስክረውለታል። ቲያትሩ በይዘቱ ይህንን ትውልድ በኢትዮጵያዊነት ኩራት የሚያጸና፤ የአኩሪ ታሪካችን አሻራ በመሆኑ ሁሉም ሊያዩት ይገባል። […]

Continue reading …
ስለአርቲስት ነጻነት መለሰ ምናልባት የማታውቋቸው እውነታዎች

ስለአርቲስት ነጻነት መለሰ ምናልባት የማታውቋቸው እውነታዎች

Continue reading …
አባባ ተስፋዬ: ደመወዝህ ስንት ነው? – ሊታይ የሚገባው

አባባ ተስፋዬ: ደመወዝህ ስንት ነው? – ሊታይ የሚገባው

Continue reading …
የቴዲ አፍሮ ድራመር ዲፖርት ተደረገ

(ዘ-ሐበሻ) የቴዲ አፍሮ “አቡጊዳ” ባንድ ውስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየውና አብሮት ዓለምን እየዞረ የሚገኘው ድራመር ሩፋኤል ወ/ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ተይዞ ወደመጣበት አሜሪካ ዲፖርት ተደረገ:: ዝርዝሩን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ

Continue reading …
<