Home » Archives by category » የዕለቱ ዜናዎች (Page 2)
የዕለቱ ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል – ይመልከቱት

የዕለቱ ዜና ትንታኔ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል – ይመልከቱት

Continue reading …
ተስፋ አስቆራጩ የወያኔ ውሳኔ  – የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር ፓርቲ

በአገራችን ኢትዮጵያ የታየው የተስፋ ጭላንጭል አሁንም በወያኔ ሴራ ከሸፈ። በሕዝቡ ያላቋረጠ ትግልና ግፊት የፖሊቲካና የህሊና እስረኞችን ለመፍታት መንግሥት የወሰነው ውሳኔ በውስጥም ሆነ በውጭ ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ የተስፋ ጭላንጭል እንዲያይ ስበብ ሆኖ ነበር። በአገራችን ሰላምና ፍትህ እንዲሰፍንና በእኩልነት ላይ የተመሰርተ የዲሞክራሲ ስርዓት እንዲኖር የሚፈልጉ ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ወዳጅ የሆኑ አገሮች ሁሉ ጥሩ ለውጥ ያመጣል ብለው […]

Continue reading …
የነዳጅ ምርቶችን የማገድ አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ

የነዳጅ ምርቶች እንዳይንቀሳቀሱ ለማድረግ ትላንት የተጀመረው አድማ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ፡፡ አድማው በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ሲውል፣ ነዳጅ አመላላሽ ቦቴ መኪኖች እንቅስቃሴያቸው ተገትቶ ተስተውሏል፡፡ በሞያሌ ከተማ ቦረና ዞን ውስጥ በአጋዚ ጦር የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ፣ የተጠራው ይኸው አድማ፣ በህግ ሽፋን ግድያ እየተፈጸመበት የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ይቃወማል፡፡ አድማው ከመጋቢት 4 እስከ መጋቢት 10 ቀን 2010 ድረስ […]

Continue reading …
የብሪታንያ መንግስት 23 የሩሲያ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ

23 የሩሲያ ዲፕሎማቶች እንግሊዝን ለቅቀው እንዲወጡ በሀገሪቱ መንግስት ታዘዙ፡፡ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይ በዛሬው ዕለት እዳስታወቁት፣ ለጊዜው ስማቸው ያልተጠቀሰ 23 የሩሲያ ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ ሀገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ የተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብም አንድ ሳምንት ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሯ ተናግረዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሯን ቀጭን ትዕዛዝ ተከትሎ በብሪታንያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንዲህ ዓይነቱ እርምጃ ተገቢ […]

Continue reading …
ዶ/ር አብይ እና ኦቦ ለማ መገርሳ ሕወሐትን ማስጠንቀቃቸው ተሰማ

ከሚልኪ አዱኛ እሁድ የተጀመረው የኢሕአዴግ  ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ወይም ነገ ይጠናቀቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው:: በስብሰባው የኢሃዲግ ሊቀመንበር የሚሆነውን መሪ ምርጫን ጨምሮ በሌሎች የተለያዩ የከፍተኛ የፌዴራል መንግስት ስልጣኖችና ተቃማት ላይ ሪፎርም ማድረግን በተመለከተ እልህ አስጨራሽ ድርድር እና ክርክር እየተደረገ መሆኑ ታውቋል:: በትላንትናው እለት ከሞላ ጎደል በቀጣዩ የኢሃዲግ ሊ/መ እንዲሆኑ በዶ/ር አብይ ላይ ከተስማሙና ጋዜጣዊ […]

Continue reading …
ከሞያሌው የአጋዚ ጭፍጨፋ ተርፈው ወደ ኬንያ ሞያሌ የተሰደዱት ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ሃምዛ ቦረና እንደዘገበው ቅዳሜ እለት የአጋዚ ጦር በቦረና ዞን በሞያሌ ከተማ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በወሰዱት እርምጃ ምክኒያት ወደ 60 ሺ የሚጠጉ ዜጎች መፈናቀላቸው ይታወቃል ። እነዚህ ተፈናቃዮች ድንበር ተሻግረው በአሁኑ ሳአት በሞያሌ ኬኒያ የሚገኙ ሲሆን በዛሬው እለት አለማቀፍ ጋዜጠኞች እና የኬኒያ ባለስልጣናት በተገኙበት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎቻችን ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ እዳደረጉ የራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ምንጮች […]

Continue reading …
የቂሊንጦ እስር ቤት መነኮሳቱን ልብሳቸውን እንዲያወልቁ ቢያስገድዳቸውም ፍርድ ቤቱ ዛሬ ውሳኔ መስጠት አልቻለም

ጌታቸው ሽፈራው የቂሊንጦ እስር ቤት መነኮሳቱን ልብሳቸውን እንዲያወልቁ አስገደዳቸው። “አናወልቅም” ሲሉ መሬት ላይ ተጎተቱ። ይህን ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4 ወንጀል ችሎት አመልክተው ለዛሬ ቀጠሮ ተሰጥቶ ነበር። ፍርድ ቤቱ ይህን የሰብአዊ መብት ጥሰት ላይ ብይን መስጠት አልቻለም። “አልሰራነውም” ብሏል። ጠበቃ አምሃ መኮንን አባ ገ/እየሱስ ኪዳነ ማርያም ያሉበት ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ በመግለፅ በአስቸኳይ ብይን […]

Continue reading …
ማእከላዊ በምርመራ ወቅት በድብደባ ብልቱ የተኮላሸበት መሆኑን ያሳየው አስቻለው ደሴ የዘር ፍሬው ካልወጣ ወደ ካንሰርነት እንደሚቀይርበት ተነገረው

ማህሌት ፋንታሁን እንደዘገበችው አስቻለው ደሴ በሽብር ክስ ቀርቦበት ክሱን ቂሊንጦ እስር ቤት ሆኖ እየተከታተለ የሚገኝ ወጣት ነው። ማእከላዊ በምርመራ ወቅት በድብደባ ብልቱ የተኮላሸበት መሆኑን ከዚህ በፊት በችሎት ልብሱን አውልቆ አሳይቷል። አስቸኳይ ህክምና እንደሚያስፈልገው እና የዘር ፍሬው ካልወጣ ወደ ካንሰር እንደሚቀየርበት በጳውሎስ ሆስፒታል ሃኪም ተነግሮት ለየካቲት 27/2010 እንዲቀርብ ቀጠሮ ተሰጥቶት ነበር። የቂሊንጦ እስር ቤት ኃላፊዎች ግን […]

Continue reading …
አሲድ የተደፋባት ሰላማዊት ተፈራን አስመልክቶ ሳይካትሪስቷ እመቤት ጀማል ደባላችሁ (ሩም ሜት) ላይ  የሚከተሉትን ምልክቶች ካዩ ጥንቃቄ ይውሰዱ ትላለች

በአሜሪካ አብሯት በሚኖረው ሰው አሲድ የተደፋባት ሰላማዊት ተፈራን አስመልክቶ ሳይካትሪስቷ እመቤት ጀማል የሰጠችው ሙያዊ ትንታኔ:: እመቤት ደባላችሁ (ሩም ሜት) ላይ የሚከተሉትን ምልክቶች ካዩ ጥንቃቄ ይውሰዱ ትላለች::

Continue reading …
ቄሮ ሸገር – ለቢቢኤን አሁን የደረሱ አስቸኳይ መረጃዎች

ቄሮ ሸገር – ለቢቢኤን አሁን የደረሱ አስቸኳይ መረጃዎች

Continue reading …
በኢትዮጵያ የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር አሻቀበ

7 ነጥብ 8 ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የዕለት ጉርስ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ፡፡ ይህም ከባለፈው ዓመት የተረጂዎች ቁጥር ጋር ሲነጻጸር የ37 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተነግሯል፡፡ በሀገሪቱ የተከሰተው ድርቅ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ 7 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚሆኑ ዜጎች የሰው እጅ ጠባቂ ሆነው እንደሚዘልቁ ተነግሯል፡፡ በመንግስት እና በለጋሽ ድርጅቶች አማካይነት በዛሬው ዕለት በተሰጠው መግለጫ ላይ እንደተገለጸው፣ ከጥር 2010 […]

Continue reading …
የአዲስ አበባ ወጣቶች ከቄሮ ትግል ጎን መሰለፋቸውን ገለጹ

(BBN) የአዲስ አበባ ወጣቶች ቄሮ የጠራውን አድማ መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡ ከአዲስ አበባ ለቢቢኤን የደረሰው መረጃ እንዳመለከተው፣ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የተቃውሞ ወረቀቶች የተለጠፉ ሲሆን፤ ወጣቶቹም የነዳጅ ምርቶች እንዳይንቀሳቀሱ የሚያግደውን አድማ መቀላቀላቸውን በይፋ አስታውቀዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ህዝባዊ ትግሉን በማደራጀት እና የትግል አቅጣጫዎችን በመጠቆም እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ቄሮ፤ ከዛሬ ጀምሮ ለመጪው አንድ ሳምንት የሚካሄድ አድማ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ አድማው በዛሬው ዕለት […]

Continue reading …
በሃገሪቱ የነዳጅ ማስተጓጎል ውሎ አጫጭር መረጃዎች

—————– ⇒ ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሰባት ቀናት በቄሮ የተጠራው የነዳጅ ትራንስፖርት የማስተጓጎል ዘመቻ ዛሬ በተሳካ ሁናቴ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን እስካሁን ባለን ሪፖርት መሰረት አንዳችም ጉዳት በሰውም ሆነ በንብረት ላይ አልደረሰም። . ⇒ በምስራቅም ሆነ በሰሜን ምዕራብ መስመር ያሉ የነዳጅ ማስገቢያ መንገዶች ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ሳያልፉባቸው ውለዋል። ከጂቡቲ ምንም ዓይነት ነዳጅ የጫነ መኪና ዛሬ አልተነሳም። . […]

Continue reading …
ሰቆቃ ህይወት በእስር ቤት | በእነ ለገሰ ወ/ሀና : በእነ ዘመነ ጌጤ :መቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : አግባዉ ሰጠኝ ይ የሚፈጸመዉ ኢሰበአዊ አያያዝ በረታ

 ሸንቁጥ አየለ —————————— በዘመነ ጌጤ: በለገሰ ወልደ ሃና : በመቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : በአግባዉ ሰጠኝ እና በሌሎችም እስረኞች ላይ እየተፈጸመ ያለ ግፍ እየበረታ መጥቷል —-——————————————– በእነ ለገሰ ወ/ሀና : በእነ ዘመነ ጌጤ :መቶ አለቃ ማሰረሻ ሰጠኝ : አግባዉ ሰጠኝ እንዲሁም በሌሎችም እስረኞች ላይ የሚፈጸመዉ ኢሰበአዊ አያያዝ እንደበረታ መረጃዎች እየደረሱን ነዉ:: 1ኛ; ማረሚያ ቤቱ የሚያቀርብላቸው […]

Continue reading …
ኢትዮጵያን ባለፈው ሳምንት የጎበኙት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከሥራቸው ተባረሩ

(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ባለፈው ሳምንት የጎበኙትን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሬክስ ቲለርሰንን አባረሩ:: እንደ ምንጮች ገለጻ ቲለርሰን የተባረረው የዶናልድ ትራምፕን አንዳንድ የውጭ ፖሊሶች ስለማይደግፍ እና በተለይ የአሜሪካንን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎችን በራሱ መንገድ ለማከናወን በመሞከሩ ነው:: ምንጮቹ እንዳሉት ዶናልድ ትራምፕ በቲለርሰን ላይ እምነት በማጣታቸው አሰናበተዋቸዋል::

Continue reading …
አዲስ አበባ በጭንቅ ላይ ወድቃለች | ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በያሉበት ቆመዋል

ልዑል ዓለሜ ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በያሉበት ቆመዋል:: ከተማዋ ላይ ከባድ ድባብ ተንሰራፍቷል:: ነዳጅ ያልቀዱ ቀድተዉ ለማስቀመጥ እየተሯሯጡ ነዉ:: መበራት እንደሚቋረጥ ጭምር እየተነገረ ይገኛል:: ወፍጮ ቤቶች በወረፋ ተጨናንቀዋል:: የዉሀ ማጠራቀሙ ስራ ወከባን ፈጥሯ ከሰማይ የሚወርድ ዱብ እዳ ያለ እስኪመስል የፍርሀት ቆፈን ከተማዋን እያጨማደዳት ነዉ:: የወያኔ ኮማንድ ፖስት ላይ ህዝባዊ አዋጅ ተጥሎበት ግራ የተጋቡ መከላከያዎችን መመልከት ነጻነት […]

Continue reading …
ወደ ደሴ ሲሄድ በነበረ አውቶቡስ የተጫኑ 38 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ | አብዛኞቹ ወጣት ተማሪዎች ናቸው

የለጋምቦ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንደዘገበው: መጋቢት 03/2010ዓ.ም ከመካነ ሰላም ተነስቶ ወደ ደሴ ሲሄድ የነበረ ኮድ 3 አማ 12405 የሆነ አገር አቋራጭ ደረጃ ሁለት መኪና በለጋምቦ ወረዳ ከገነቴ ከተማ በቅርብ ርቀት አቧራ ጥግ የሚባለውን ጠመዝማዛ መንገድ እንደጨረሰ መንገዱን ስቶ በመውደቁ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ የከፋና አሰቃቂ አደጋ አድርሷል፡፡ ተሳፋሪዎቹ ከመካነ ሰላም፣ ከወግዲ፣ ከሳይንትና ከለጋምቦ […]

Continue reading …
ሞያሌ ዉስጥ በሠላማዊ ዜጎች ላይ ለተፈጸመው ጭፍጨፋ ተጠያቂዉ ህወሓትና ኮማንድ ፖስቱ ናቸው!

ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ እያካሄደ ያለውን የፍትህና የእኩልነት ጥያቄ ለማፈን ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠረው የራሱ ፓርላማ ሳይቀር እየተቃወመው በጉልበት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝባችን ላይ የጫነው እብሪተኛው የህወሃት አመራር በሞያሌ ከተማ ያሰማራው ነፍሰ ገዳይ የአጋዚ ጦር ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓም በሞያሌ ከተማ ሠላማዊ ዜጎች ላይ የሚዘገንን ጭፍጨፋ በመፈጸም በርካታ ሠለማዊ ዜጎችን […]

Continue reading …
ኩሪፍቱ ሪዞርት እሳት አደጋ ደረሰበት

(አድማስ ሬዲዮ) ኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ፣ የ እሳት አደጋ እንደደረሰበት ተነገረ። እሳቱ የተነሳው ዛሬ ጠዋት፣ በኤሌክትሪክ መስመር ምክንያት ነው ተብሏል። በዚህ የእሳት አደጋም የሪዞርቱ አብዛኛው የማደሪያ ክፍሎች መቃጠላቸውም ተሰምቷል። ኩሪፍቱ በ2000 ዓመተምህረት የተከፈተና፣ ለበርካታ ታዋቂ ሰዎች ማረፊያና መዝናኛ እንደነበርም ይታወቃል።

Continue reading …
Hiber Radio: ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረና መሪዎቹ ላይ ዘምቶ ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ | ቄሮ የጠራው የነዳጅ ዝውውር እቀባና ማስጠንቀቂያ | የሕወሓትና ስልጣን አልባዎቹ የአማራ ጄኔራሎች የሰሞኑ ስብሰባ | እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 2 ቀን 2010 ፕሮግራም የመከላከያ ሰራዊቱ ዘረኛ መሪዎቹንና ለጭፍጨፋ ያዘጋጁትን የአጋዚ ጦር የገዛ ወገኑን እየገደለ እስከመቼ ይታገሳል? ሰራዊቱ የታለ የተነሳው? በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰራዊቱ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ከነበሩ እና ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጋር በጋራ ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት) አገር ቤት በህዕቡ የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ(ኢሕብፓ) ማነው? በእርግጥ በትጥቅ በአገር ቤት እየታገለ […]

Continue reading …
ኢትዮጵያዊቷ መስከረም አሰፋ የጃፓን ናጎያ ማራቶን ድልን ተቀዳጀች

ጴጥሮስ አሸናፊ በአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ለሴቶች ብቻ በተዘጋጀውና 21 ሺ 915 እንስቶች በተሳተፉበት የናጎያ ጎልድ ሌብል የጎዳና ውድድር መስከረም አሰፋ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2 ሰዐት 21 ደቂቃ 45 ሰከንድ ፈጅቶባታል። ለውድድሩ አሸናፊነት ቅድሚያ ግምት ተሰጥቷት የነበረችው ኬንያዊቷ ቫለሪ አያቤይ በ2:22:48 በሁለተኛነት ስታጠናቅቅ ጃፓናዊቷ ሃናሚ ሰኪኔ በ2:23:07 ሶስተኛ ሆናለች። በ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በመወከል በ1500 ሜትር […]

Continue reading …
ቢቢኤን የዕለቱ ዜና
Continue reading …
የነዳጅ አቅርቦት ለማስተጓጎል በቄሮ የተጠራ ዘመቻ | “የነዳጅ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች  ከመጋቢት 4 እስከ 10 ይህን ጥሪ ከተላለፉ እርምጃ ይወሰዳል”

ቄሮ ያስተላለፈው ጥሪ እንደወረደ ——- እንደሚታወቀው የወያኔው ቡድን በፓርላማውም ውድቅ የተደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካወጀ ወዲህ አጋዚ ወታደሮቹን በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማሰማራት በየቀኑ ከህጻን እስከ አዛውንት ያሉ ዜጎቻችንን እየገደለ ይገኛል። እስካሁን ድረስ በነቀምቴ፣ በአምቦ፣ በደምቢዶሎ፣ በጊምቢ፣ በጊንጪ እንዲሁም ዛሬ ደግሞ በሞያሌ በርካታ ንጹሃን ዜጎች በአጋዚ ጥይት ተገድለዋል። ይህም ከፍተኛ የሆነ ቁጣ በህዝባችን ውስጥ ፈጥሯል። ስለዚህም […]

Continue reading …
የአሁኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከባለፈው የባሰ መሆኑን የህወሓት ሊቀ-  መንበር ተናገሩ

ለሁለተኛ ጊዜ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከባለፈው ጋር ሲነጻጸር፣ ባስ ያለ መሆኑንዶ/ ር ደብረጽዮን ገ. ሚካኤል ተናገሩ”” በቅርቡ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት እና የህወሓት ሊቀ- መንበር ሆነው የተሾሙት ደብረጽዮን፤ ይህን ያሉት ትላንት አርብ የካቲት30 ቀን 2010 በሰጡት መግለጫ ሲሆን፤ በመግለጫቸውም ስለ አዋጁ እና ስለ ሀገሪቱ ‹‹ ››የጸጥታ ሁኔታ አውርተዋል”” የአሁኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከበፊቱ ጠበቅ […]

Continue reading …
በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ስዩም ተሾመ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተነገረ

ከሁለት ቀን በፊት ለእስር የተዳረጉት አቶ ስዩም ተሾመ በመከላከያ ሰራዊት አባላት ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተነገረ”” በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ሐሙስ የካቲት 29 ቀን 2010 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ተይዘው መታሰራቸው የሚታወቅ ሲሆን፤ በዕለቱ አቶ ስዩምን ለማሰር ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሄዱት የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ በመምህሩ ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደፈጸሙባቸው ተገልጿል”” አገዛዙን […]

Continue reading …
የአጋዚ ጦር በሞያሌ ቦረና ንጹኃንን ጨፈጨፈ

በህወሓት የሚመራው የአጋዚ ጦር በሞያሌ ቦረና ጭፍጨፋ መፈጸሙ ታወቀ”” ጦሩ በዛሬው ዕለት በፈጸመው አስከፊ ጭፍጨፋ 13 የኦሮሞ ተወላጆች መገደላቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል”” እንደዚሁም በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ሰዎች መቁሰላቸውን የመረጃው ምንጮች ገልጸዋል”” ጭፍጨፋው የተፈጸመው ሞያሌ ውስጥ በምትገኘው ቦረና ዞን ውስጥ መሆኑም ተሰምቷል”” የህወሓት ጦር እንዲህ ዓይነት ጭፍጨፋ ሲፈጽም ይህ የመጀመሪያው ባይሆንም፤ ዛሬ በሞያሌ ቦረና ዞን ውስጥ […]

Continue reading …
ሕብር ራድዮ ልዩ ዜና

ሕብር ራድዮ ልዩ ዜና

Continue reading …
ጀዋር መሐመድ ዛሬ በአጋዚ ሠራዊት በቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ከተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት | ቀጣዩን የትግል ዓይነት ተናግሯል

የህወሓት አጋዚ ሠራዊት በቦረና ዞን በሞያሌ ከተማ በ15 ንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ በፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ የተነሳ ሕዝቡ ወደ ጎረቤት ሃገር ኬንያ በጨለማ እየተሰደደ መሆኑ ታወቀ:: ይህን ተከትሎ ያለውን መረጃና ስለቀጣዩ የትግል ሁኔታ አክቲቭስትና የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጀዋር መሐመድ ተናገሯል:: ይመልከቱት::

Continue reading …
ፖሊስ በጦማሪና መምህር ስዩም ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠየቀ

እዩኤል ፍሠሐ እንደዘገበው በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ተሾመ ከትላንት በስቲያ የካቲት 29 ቀን 2010 ዓ.ም በቁጥጥር ስር መዋላቸው የሚታወቅ ነው። አቶ ስዩም በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ወደ ማዕከላዊ የተወሰዱ ሲሆን ትላንት የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ.ም በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ የጊዜ ቀጠሮ ፍ/ቤት ቀርበዋል። ፖሊስ አቶ ስዩም ኦሮሚያ ውስጥ የተቀሰቀሰውን አመፅ ለማደራጀት […]

Continue reading …
ሪፖርታዥ: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ሠራዊትን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ አዲስ ቪዲዮ ከኤርትራ

ሪፖርታዥ: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ሠራዊትን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ አዲስ ቪዲዮ ከኤርትራ

Continue reading …
<