Home » Archives by category » የዕለቱ ዜናዎች (Page 3)
የትግልና የአንድነት ጥሪ  ከኢትዮጵያዊያን ተጋሩ የውይይት መድረክ፣ (ኢተውመ)

የካቲት 2010 ዓ.ም.   የኢትዮጵያ ህዝቦች የህወሓት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በመቃወም የሚያካሂዱት ትግል ባሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ደራጃ ላይ ደርሷል። ይህ ለዴሞክራሲና ለአንድነት የሚደረግ ህዝባዊ ትግል በተለይም ከ 3 ዓመት ጀምሮ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በተጠናከረ መልክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ የህዝብ ትግል የተዳከመው አምባገነናዊ አገዛዝ ተገዶ የተወሰኑ የፖለቲካ እስረኞችን ቢፈታም ፣ የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ ያለውን ግን ተራ ማጭበርበር […]

Continue reading …
ኢትዮጵያዊቷ ፊቷ ላይ አሲድ ተደፋባት – ደፍቷል ተብሎ የተጠረጠረው ሌላው ኢትዮጵያዊ ተይዟል

(አድማስ ሬዲዮ)  ነገሩ የሆነው አሜሪካ፣ ሜሪላንድ ግዛት ባለፈው ፌብሩዋሪ 28/2018 ነው። ሲ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን እና ሌሎችም የዜና ምንጮች ከሥፍራው እንደዘገቡት በክሪ አብደላ የተባለው ኢትዮጵያዊ ወጣት ፣ በደባልነት (ሩም ሜት) አብራው ትኖር የነበረችው ሰላማዊት ተፈራ ፊት ላይ አሲድ በመድፋት ተሰውሮ ከቆየ በኋላ ሊያዝ ችሏል ብለዋል። ሰላማዊትና በክሪ ምን ያህል ጊዜ በደባልነት አብረው እንደኖሩ ዜናው አይገልጽም፣ […]

Continue reading …
በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው ተማሪ በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ

(አትላንታ) ኖሃ ከበደ ይባላል፣ ሃያ ሁለት ዓመቱ ነበር። እዚህ አትላንታ ጉኔት ኮሌጅ ተማሪ ነበር፣ ሊመረቅም የቀረው ጥቂት ወራቶች ነበሩ። እዚህ አትላንታ ሚሞርያል ድራይቭ የሚባለው መንገድ ላይ መኪና እየነዳ ሳለ ከቆመ ምሶሶ ጋር ባጋጠመው የመጋጨት አደጋ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ህይወቱ አልፏል። ይህ የሆነው ባለፈው ፌብሩዋሪ 27/2018 ነው። እናቱ ብቸኛ እናት ሆና እንዳሳደገችው የቅርብ ሰዎች ለአድማስ ሬድዮ […]

Continue reading …
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር ስዩም ተሾመ ታሰረ

(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ድረገጾች ላይ ሳይታክት በየዕለቱ በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ አስተያየት በመስጠት የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር፣ የአምደ-መረብ ጸሀፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ ታሰረ:: ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ወሊሶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች የተወሰደው ስዩም ተሾመ የኮማንድ ፖስቱ ታጣቂዎች ወደ አዲስ አበባ እንዳጓጓዙት የዓይን እማኞች ተናግረዋል:: ስዩም ተሾመ ከዚህ ቀደምም እንዲሁ ታስሮ የተፈታ ሲሆን […]

Continue reading …
ሕወሓት ኦህዴን ለማፍረስ እየሠራ ነው | የኦሮሚያ ፖሊስ ኮማንደሮች በኮማንድ ፖስቱ እየታሰሩ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት ኦህዴድን ለማፍረስ ቀን ለሊት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ:: በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት የተለያዩ የክልሉ ባለስልጣናትን ወደ እስር ቤት መውሰዱን ቀጥሎበታል:: ከሁለት ቀናት በፊት የነቀምት ከተማ ከንቲባና ምክትል አስተዳደሩን ማሰሩን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ የሚታወስ ሲሆን እስሩ ቀጥሎ የኢሊባቡር ፖሊስ ኮማንደር ነገራ ዱፌራ; የምስራቅ ወለጋ ዞን ፖሊስ ኮማንደር ጫላ ተሰማ; የሐረር ፖሊስ ምክትል ኮማንደር እያሱ በኮማንድ ፖስቱ መታሰራቸው […]

Continue reading …
የአማራ ፖለቲካ ሃይሎችን ወደ አንድነት ለማምጣት የተደረገ ጥረት ፤ ሂደትና ፤ ውጤቱ!

በትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ቅጥ ያጣ ዘረኝነት ኢትዮጵያ ሃገራችን በታሪኳ አይታ ወደማታውቀው የትርምስና የጭለማ ዘመን የደረሰችበት ሁኔታ ላይ ከወደቀች ቆየች:: የአማራው ህዝብም በማንነቱ ምክንያት በተከፈተበት የጥላቻ ዘመቻ ለከፋ የህልውና አደጋ ተጋልጦ ሃገሩንና አብሮነቱን አስጠብቆ ለማስቀጠል በታላቅ ትዕግስት መሪር መስዋዕትነትን እየከፈለ ቆይቷል:: የትግራይ ወያኔዎች በተለይ የአማራውን ሕዝብ  በሁለንተናዊ መልኩ አዳክሞ ለበቀል አገዛዛቸው የተመቸ እንዲሆን ባለፋት 27 […]

Continue reading …
ለተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራው ክልላዊ መንግስት ፕሬዘዳንት | ጉዳዩ:- ኦሮምኛን በአማራው ክልል በግእዝ ስለማስተማር

“በባዕዳን ፊደል የሚጽፉ አፍሪካውያን፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች ሲገዙ የነበሩና ራሳቸው የፈለሰፏቸው የፊደላት አማራጭ ያልነበራቸው ሕዝቦች ናቸው። እኛ በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ደምና አጥንት ነፃነታችን ተከብሮልን የኖርንና አኩሪ ቅርስ የሆነ የራሳችን ፊደል ያለን ሕዝቦች ቅኝ እንደተገዙትና እንደተዋረዱት ያልታደሉ ሰዎች ልንሆን አይገባም።” ሲሉ ታዋቂ ምሁራን እና አክቲቪስቶች ፣ አሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንዲሰጥ የሚጠይቅ ጥናታዊ ሰነድ አዘጋጅተው […]

Continue reading …
የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ – በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ – በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

Continue reading …
የአገዛዙ ሹማምንት ግራ መጋባታቸው ታወቀ

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ የሚገኘው አገዛዝ ሹማምንት በወቅታዊው የሀገሪቱ የፖለቲካ አካሄድ ግራ መጋባታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ብርቱ ህዝባዊ ትግል ተከትሎ፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ብቻ ከአንዴም ሁለቴ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው አገዛዙ፤ ትግሉን መቀልበስ አለመቻሉ ግን ግራ እንዳጋባው ታውቋል፡፡ ገዥው ቡድን፣ በህዝባዊ ትግል አስገዳጅነት የህሊና እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው፡፡ እስረኞችን በማስፈታት ብቻ […]

Continue reading …
ደባርቅ ከተማ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ | በነጋዴ ባህር መተማ መስመር ህዝቡ ተቆጥቷል

ሙሉነህ ዮሐንስ እንደዘገበው ከጎንደር ከተማ 100 ኪ.ሜ እርቃ በምትገኘው የራስ ዳሸን ተራራ ፈርጥ በሆነችው ደባርቅ ከተማ ውጥረት ነግሷል። የእጅ ቦንብ ጥቃቱ የተፈፀመው በ25/06/2010 ከምሽቱ አምስት ሰዓት ሲሆን የከተማውን ከንቲባ ቢሮና ፍትህ ፅህፈት ቤትን ኢላማ በማድረግ እንደነበር ምንጮች ይጠቅሳሉ። በሚቀጥለው ቀን የስርአቱ የፀጥታ ኃይሎችን እንዲሁም የደህንነት ኃላፊዎችን ለታላቅ ድንጋጤ፣ ስጋትና ፍርሃት ዳርጓቸው ተስተውሏል። የአካባቢው ሚሊሻና ልዮ […]

Continue reading …
ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ዋና ጸሐፊ አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር አድርገናል (ያድምጡት)

Continue reading …
በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለው የሥራ ማቆም አድማ ለሁለተኛ ቀን እየተካሄደ ነው

(ዘ-ሐበሻ) በሕገወጥ መንገድ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመቃወም እና መንግስት ቁጭ ብሎ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሃገሪቱ ሰላም እና አንድነት ሲል እንዲደራደር ለማስገደድ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ:: በትናንትናው ዕለት የሥራ ማቆም አድማ በተደረገባቸው ከተሞች በአጠቃላይ የሥራ ማቆም አድማው የቀጠለ ሲሆን የትራንስፖርት አገልግሎትም እንደቆመ ነው:: ተቃውሞ እየተደረገባቸው […]

Continue reading …
አቶ መላኩ በቀለ በሚኒሶታ የተቋቋመው የኢትዮጵያውያን የዕርቅና የዲሞክራሲ መድረክ ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

(ዘ-ሐበሻ) ልዩነቶችን አቻችሎ አንድነትን ለማጎልበት በሚል ዋና ዓላማ በሚኒሶታ የተቋቋመው የኢትዮጵያውያን የዕርቅና የዲሞክራሲ መድረክ ባለፈው ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 24, 2018 በሴንት ፖል ከተማ የተሳካ ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር:: ከተለያዩ ማህበረሰብ አካላትና ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት የተሰባሰቡት ኢትዮጵያውያን በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች እና እንዴት ልዩነቶችን አቻችሎ ወደ አንድነት መምጣት እንደሚቻል ውይይት ተደርጓል:: በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ የተለያዩ ምሁራን እና […]

Continue reading …
የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ስለሽግግር ሂደት ይወያያሉ (ቢቢሲ)

(ቢቢሲ) የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን በኢትዮጵያ ለዓመታት ስለዘለቅው ተቃውሞና በሃገሪቱ ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ ከባለስልጣናት ጋር እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው በሚሆነው በዚህ ጉብኝት አምስት ሃገራትን ይጎበኛሉ።የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጉዟቸው ኢትዮጵያን፣ ጂቡቲን፣ ቻድን፣ ናይጄሪያንና ኬንያን የሚጎበኙ ሲሆን ከሃገራቱ መሪዎችና ከአፍሪካ ህብረት የበላይ ኃላፊዎች ጋር ይወያያሉ። የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንዳሉት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ትኩረት የሚያደርጉት የኢኮኖሚ […]

Continue reading …
የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

Continue reading …
አሸባሪው ወያኔ እያደረሰ ያለውን ገደብ የለሽ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ለማፋጠን ያወጀውን የዘር ማጥፊያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማውገዝ ከቅዱስ ሲኖዶስ የወጣ መግለጫ

“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ” ገላ 5:1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ፤ (PDF) በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን በኢትዮጵያና በሕዝባችን ላይ አሸባሪው ወያኔ እያደረሰ […]

Continue reading …
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ – “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

Continue reading …
የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ

የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ ይህ ከታች ምስሉን የምትመለከቱት ግለሰብ ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የሚባል ሲሆን ቁጥር አንድ ከሚባሉ ፀረ ህዝብ የወያኔ ባንዳዎች መካከል አንዱና ቀንደኛዉ ነው፡፡ አማራ ምድር ተወልዶ ማደጉን የሚናገረዉ ይህ ግለሰብ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ አንጠልጥሎ ሲሳደብ ምንም የማይሰማው የበላበትን ወጭት ሰባሪና ማንነትን እንደ ሸቀጥ የሚቆጥር ለካን በላ ቢጤ ነው፡፡ […]

Continue reading …
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን በመቃወም የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ፊት ለፊት የተደረገ የትውልደ ኢትዮጵያ- አሜሪካውያን ሰልፍ

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን በመቃወም የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ፊት ለፊት የተደረገ የትውልደ ኢትዮጵያ- አሜሪካውያን ሰልፍ

Continue reading …
ሰበር ዜና – ቢቢኤን የአምቦ፣የጅማ፣የመቱ፣የጎሬና የቡሬ ነዋሪዎችን አነጋግሯል | አዲስ አበባን ወደ ሚያዋስኑት ፉሪ፣ ጀሞና ወለቴ በመዘዋወር ፎቶ ግራፎችን አንስቷል

ቢቢኤን አዲስ አበባን ወደ ሚያዋስኑት ፉሪ፣ጀሞና ወለቴ በመዘዋወር ፎቶ ግራፎችን አንስቷል ሳዲቅ አህመድ ቢቢኤን ሬድዮ

Continue reading …
Hiber Radio: ቄሮ የጠራው የስራና የግብይት እቀባ አድማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ  | ሰላማዊ ሰዎችን መግደሉ ቀጥሏል | በዶ/ር አብይ ላይ ከሁለት ወገን የተከፈተው ዘመቻ ቅሬታ ማስነሳቱ | በ እስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወታደር | እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 25 ቀን 2010 ፕሮግራም ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር አድርገናል (ያድምጡት) በሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ተጋድሎው እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ውይይት ከጎንደር ሕብረት የአመራር አባል ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር (አድምጡት) አትዮጵያዊያን ተቃዋሚዎች ብሶታቸውን የሚተነፍሱባቸው ስታዲየሞች […]

Continue reading …
በኦሮሚያ ሁሉም ከተሞችና በጉራጌ ዞን የ3 ቀን አድማው በስኬት ተጀመረ

(ዘ-ሐበሻ) በህገወጥ መንገድ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ለመጠየቅ ከዛሬ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የሥራ አድማ በመላው የኦሮሚያ ከተሞች እና በጉራጌ ዞን በስኬት ተጀመረ:: ዘ-ሐበሻ በፌስቡክ በቀጥታ የየከተማውን የተቃውሞ ሁኔታ ስታስተላልፍ የቆየች ሲሆን ከዘገባው ለመረዳት እንደሚቻለውም በኦሮሚያ ሁሉም ከተሞች ትራንስፖርትና ንግድ ቆሟል:: ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ አራቱም መውጫና መግቢያዎች የተዘጉ ሲሆን ከባህርዳር ወደ […]

Continue reading …
በአዲስ አበባ ያሉ የጸጥታ አካላት ቁጥር እንዲጨምር ተደረገ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጽደቁን ተከትሎ፣ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጸጥታ አካላት ቁጥር እንዲጨምር መደረጉን ለማወቅ ተቻለ፡፡ ቢቢኤን እንዳገኘው መረጃ፣ በመሐል ከተማዋ፣ በተለይ ደግሞ በዙሪያዋ ባሉ ከተሞች ከፌደራል እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በተጨማሪ ወታደሮች ጭምር ተሰማርተዋል፡፡ የጸጥታ አካላቱ ቁጥር እንዲጨምር የተደረገው አንድም በህዝብ ላይ ፍርሃት ለመንዛት እና በሌላም በኩል አዋጁን በመቃወም ሰልፍ ሊደረግ ይችላል ከሚል […]

Continue reading …
ከዘርማ የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ: የጉራጌ ማህበረሰብ በህወሃት ወያኔ በብርቱ የተገፋ ህዝብ ነዉ

ይህ ጀግና ህዝብ በልፋቱና በጥረቱ ያካበታቸዉን ኢትዮጵያዊ ኩራቶቹን እንንጠቅህ ቢባል እንቢኝ አሻፈረኝ በማለቱ በብርቱ እየተደቆሰ ይገኛል ዛሬ ጉራጌ ልጆቹን ሁሉ አሰናብቶ ሂድ ከዘርማ ጋር ሐገርህን ነጻ አዉጣ ኢትዮጵያ ሳትጠፋ ድረስላት ያለበት ምክንያት ምንድን ነዉ? በደሎቹ . . . 1. ጉራጌ በህዝብ ቁጥር ብዛት በህወሃት ወያኔ መጭበርበር ተደርጎበት ከአጠቃልይ ሐገራችን ኢትዮጵያ ማግኘት ይገባዉ የነበረዉን መብት ሙሉ […]

Continue reading …
ለህብር/ዘ-ሐበሻ ከደህንነት ምንጮች አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ

ለህብር/ዘ-ሐበሻ ከደህንነት ምንጮች አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ

Continue reading …
ንግስቲቱ 5ተኛውን ወርቅ አጠለቀች

(ኢትዮ-ኪክ) የአለም የቤት ውስጥ ውድድሮች ንግስት ገንዘቤ ዲባባ በእንግሊዝ በበርኒገሀም እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በቀናት ልዮነት ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ አስገኝታለች። ገንዘቤ የ1500 ሜትር ርቀቱን በ4:05.27 በመግባት ከማሸነፏ በተጨማሪም በአለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ያገኘቻቸውን የወርቆች ቁጥር 5 አድርሳለች።

Continue reading …
የኤርትራው ቆራጥ የህዝብ አገልጋይ ሐጂ ሙሳ መሀመድ ኑር እስር ቤት ዉስጥ አረፉ

ዲያእ የሚባለውን ኢስላማዊ ትምርት ቤት አመራር ዉስጥ ሻእቢያ መራሹ የኤርትራ መንግስት ያደረገውን ጣልቃ ገብነት በመቃወማቸው ሳቢያ ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩት ሐጂ ሙሳ መሀመድ ኑር በትላንትናው እለት እስር ቤት ዉስጥ ማረፋቸው ታወቀ።   የነበረባቸውን የጤና ቀውስ ከግምት ዉስጥ በማስገባት ከእስር ቤት እንዲወጡ አማራጭ የተሰጣቸው ሐጂ ሙሳ «አብረዉኝ የታሰሩት ሰዎች ሳይፈቱ እኔ ብቻዬን አልወጣም» በማለት ለቆሙበት አላማ መስዋእት […]

Continue reading …
ኢትዮጵያ የምትታወቅበትን የቡና አፈላል ሥነ ሥርዓት ቱርክ የኔ ነው ስትል መናገሯ፣ ከመናገርም አልፋ በዩኔስኮ ማስመዝገቧ ተሰማ

ኢትዮጵያ ሲባል፣ ባህሏ ሲወሳ አንዱ የሚነሳውና የሚወሳው የቡና አፈላል ስነ ሥርዓታችን እንደሆነ ይታወቃል። ቡናው ተቆልቶ፣ እየተሸተተ፣ ከዚያ ተወቅጦና ተጥዶ፣ ሲኒና ጀበናው ተደርድሮ በርጋታ ቁጭ ብሎ አቦል፣ ቶና እና በረካ ብሎ መጠጣት ለብዙ ዓመታት የቆየ ባህላችን ነው። የቡና አፈላልና አጠጣጥ ስነ ሥርዓታችን ፣ የቡና ጉዳይ ብቻም አይደለም። እናቶቻችን የሚገናኙት፣ የሚወያዩት፣ የሚመካከሩት፣ የሚረዳዱት፣ መረጃ የሚለዋወጡት፣ ያዘነ የሚያጽናኑት፣ […]

Continue reading …
በቦሌ ክፍለ ከተማ 8ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር

በቦሌ ክ/ከተማ 8ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይህን ይመስላል ብርሃኑ ለንጂሶ ሚካኤል ጌታነህ ገ/ጻዲቅ ብርሃኔ ኪ/ማርያም ሃድጉ ገ/ዮሃንስ ወልዴ ገ/ወልድ ገ/መስቀል ጎይተኦም ብርሃኔ ኪ/ማርያም ሰናይት ገ/እግዚአብሔር ገ/ዮሐንስ ክብሮም አብረሃ ዘርኡ አለም አግአዚ መንገሻ ትርሃስ ገ/መድህን ሃጎስ ጀማል ሰኢድ እንድሪስ ገ/መስቀል በየነ ስዩም ግደይ በርሄ ረታ ጀነሪት አለምሰገድ አበራሽ በላይነህ ተ/ሚካኤል አረፉ ገ/ማርያም አምሴ […]

Continue reading …
ከአዲስ አበባ ወደ ክፍለሃገር የሚወጡ አውቶቡሶች ሥራ እያቆሙ ነው | “ከሰኞ ጀምሮ ከህክምና መኪናዎች በቀር መጓጓዣ አይኖርም”

(ዘ-ሐበሻ) በህገወጥ መንገድ ህዝብ ላይ የተጫነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተጀመረው ሕዝባዊ አመጽ ወደ ሌሎችም አካባቢዎች እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ሌሎች ክፍለ ሃገራት የሚንቀሳቀሱ አውቶቡሶች ሥራ ማቆማቸው ተሰማ:: በተለይ በአዲስ አበባ አስኮ የሚገኘው የአውቶቡስ ተራ ከረፋዱ ጀምሮ ምንም ተሳፋሪ እንዲሁም ምንም ዓይነት አውቶቡስ ባለመኖሩ የሚንቀሳቀስ ሰው የለም:: ቄሮ በመላው […]

Continue reading …
<