Home » Archives by category » የዕለቱ ዜናዎች (Page 309)
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍትህ መቀበሩን አረጋገጠ

ከነመራ ዲንሳ ከ፩፯ አመት የደርግ የጭቆና አገዛዝ ማብቂያና ስርአቱ ካበቃበት ከ፩፱፰፫ ወርሐዊ ግንቦት ጀምሮ ለ፪፪ አመታት የስርአቱን ለዉጥ ተከትሎ ስልጣንላይ በሀይል ተቆናጦ ያለዉ የህወሐት መንግስት አምባገነንነቱ ወደ አፓርታይድ ስርአት ተቀይሮዋል። ለዚህም ማሳያዉ ላለፋት ፪፩ አመታት በሙዋቹ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ መሪነት በሐገሪቱዋ ዉስጥ እጅግ ኢሰብአዊ ድርጊት ዘርንና ክልልን መሰረታዊ ያደረገ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል አሁንም […]

Continue reading …

ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ ፊልም (Video)

Comments Off on ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ ፊልም (Video)
ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ ፊልም (Video)
Continue reading …

በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ

Comments Off on በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ ተመለሱ
በቬጋስ ላለፉት ሁለት ወራት በሥራ ማቆም አድማ ላይ የነበሩ የታክሲ አሽከርካሪዎች በድል ወደ ሥራ  ተመለሱ

የሀበሻውን ህ/ሰብ ላደረገላቸው እገዛ አመስግነዋል የፍሪያስ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል በቬጋስ ለሁለት ወራት በዘለቀ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የየሎ ቼከር ስታር የታክሲ አሽከርካሪዎች በዩኒየኑ አማካኝነት ሲያደርጉት የነበረውን የኮንትራት ድርድር የኩባንያውን ማሻሻያ ተቀብለው ወደ ስራ ለመመለስ ዛሬ በቬጋስ የኩባንያው ቅጥር ግቢ ዛሬ ሐሙስ ሜይ 2/2013 ባደረጉት ስምነት ወደ ስራ ለመመለስ ወሰኑ።የአሽከርካሪው ተወካዮች 75 በመቶ ድል አግኝተናል […]

Continue reading …
ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤

ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። አቤቱታ፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ ለተጋረጡት ከባድ ችግሮች መፍትሔ አግኙልን!  “ዕርቅን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፤ እነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” ማቴ. ም5/9 ብፁዓን ወቅዱሳን አባቶች ሆይ! በመጀመሪያ፤ ዝቅ ብዬ እጅ በመንሳት፤ መንፈሳዊ ሰላምታዬን በከፍተኛ አክብሮትና ትሕትና አቀርባለሁ። በመቀጠልም፤ ምንም እንኳ ኢምንት፤ ተራ ምእመን ብሆንም፤ […]

Continue reading …
የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ተነሳ

(ዘ-ሐበሻ፟) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ከሚገኝበት ቦታ ዛሬ ተነሳ።  ሐውልቱ በጊዜጣዊነት ያርፍበታል ወደተባለው ብሄራዊ ሙዚየም ቢዛወርም አሁንም ሕዝቡ በሐውልቱ መመለስ ላይ ጥርጣሬ እንዳለው እየገለጸ ይገኛል። “የመንገድ እና የተለያዩ መሰረተ ልማቶች በማንኛውም ሃገር መሠራታቸው ይደገፋል። ሆኖም ግን በሚሰሩበት ጊዜ የእምነት ተቋማትንና እና ለሀገር እና ለህዝብ ትልቅ ውለታ የዋሉትን ለስማቸው መታሰቢያ የተሰየሙ […]

Continue reading …

የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ

Comments Off on የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ
የጊቢ ሞት በተባለ ኦፕሬሽን በየመን ወደ 1000 የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ከአፋኞች ነጻ ወጡ

ግሩም ተ/ሀይማኖት (በየመን በስደት ላይ የሚገኝ የነፃው ፕሬስ ጋዜጠኛ) ለሰሞኑ የየመንን መገናኛ ብዙሃን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያያኑ ላይ እየጠፈጸመ ያለው አሰቃቂ ስራ ሲሆን ከችግሩ ጀርባ ያለውን እውነታንም በይፋ እየተናገሩ ነው፡፡ እስከዛሬ የነበረ ድምጻችን፣ መፍትሄ ይፈለግ ጥያቄያችን ሰሚ አግኝቶ የየመን መንግስት በየቦታው ያሉ ታጋቾችን ሲያስለቅቅ ከችግሩ መፈጠር ጀምሮ እስከ መንግስት አካላት ድረስ መነካካት እንዳለበት አጋልጠዋል፡፡ አሁንም ከአጋቾቹ […]

Continue reading …

የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት ሰለባ ለሆነው ወገናቸው ደራሽ ለመሆን ተንቀሳቀሱ

Comments Off on የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት ሰለባ ለሆነው ወገናቸው ደራሽ ለመሆን ተንቀሳቀሱ
የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት ሰለባ ለሆነው ወገናቸው ደራሽ ለመሆን ተንቀሳቀሱ

ዝርዝሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Read full story in PDF)

Continue reading …

“ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ የምንቧቀስ ከሆነ ኢሕአዴግ ባይወድቅ ደስ ይለኛል” – ግርማ ሰይፉ (የፓርላማው አባል)

Comments Off on “ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ የምንቧቀስ ከሆነ ኢሕአዴግ ባይወድቅ ደስ ይለኛል” – ግርማ ሰይፉ (የፓርላማው አባል)
“ኢሕአዴግን ጥለን እኛ እዚህ የምንቧቀስ ከሆነ ኢሕአዴግ ባይወድቅ ደስ ይለኛል” – ግርማ ሰይፉ (የፓርላማው አባል)

(ዘ-ሐበሻ) ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የማተሚያ ማሽን መግዢያ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ወደሚኒያፖሊስ የመጡት ብቸኛው ተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ 3 ጥያቄዎች ከሕዝብ ቀርበውላቸው ነበር። 1ኛ. 33ቱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በአንድነት ቆመዋል። በተለይም ምርጫውን ቦይኮት በማድረግ። እነዚህ 33 የሚባሉት ፓርቲዎች የራሳቸው አባል አላቸው ወይንስ ፈቃድ ብቻ ስለያዙ ነው ፓርቲ የተባሉት? 2ኛ. ኢሕአዴግ እርስ በራሱ […]

Continue reading …

በፌደራል መ/ቤቶች ዝርክርክነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሪፖርታዥ)

Comments Off on በፌደራል መ/ቤቶች ዝርክርክነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሪፖርታዥ)
በፌደራል መ/ቤቶች ዝርክርክነቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሪፖርታዥ)

በፌዴራል መ/ቤቶች   –   ወደ 1.4 ቢሊየን ብር አልተወራረደም –   በ30 መ/ቤቶች 353.6 ሚሊየን ብር ደንብና መመሪያን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል –   በ9 መ/ቤቶች 3.5 ቢሊየን ብር ባልተሟላ ሰነድ ወጪ ሆኗል፣3.2 ቢሊየን ብሩ የመከላከያ ወጪ ነው –   በ27 መ/ቤቶች ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ ብር 212.5 ሚሊየን ተጠቅመዋል የፌዴራልና ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2004 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግስት መ/ቤቶች የኦዲት ሥራ አከናውኗል። በትላንትናው […]

Continue reading …
ዶ/ር መረራ ጉዲና እና አቶ ገብሩ አስራት ለአንድነት ፓርቲን ጥያቄ ምላሽ ሰጡ

በአንድነት የግምገማ ሪፖርት ላይ የመድረክ አባል ፓርቲዎች ምላሽ   ” አንድነት በመድረክ ውስጥ ስላለው ሚና በተመለከተ ለአንድ ወር ተካሂዶአል የተባለው ጥናት የመንገድ ላይ ሥራ ነው”     ዶ/ር መረራ ጉዲና ” የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት መድረክ እንዲገመገም ማዘዝም ሆነ በዚህ ላይ ተመስርቶ የሚሰጠው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም”     አቶ ጥላሁን እንደሻው  “በመድረክ ሕገ-ደንብና ፕሮግራም ላይ ለመነጋገር በመድረክ […]

Continue reading …

አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ!

Comments Off on አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ!
አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ!

ይታረድ ፍሪዳዉ ግባልኝ ከቤቴ እነሆ የላም ልጅ ከርጎ ከወተቴ የእግዚአብሔር እንግዳ እረፍ ከመደቡ እግርህም ይታጠብ በወጉ በደንቡ ያዳም ልጅ እኮ ነን የእጆቹ ሥራ ተጫወት ወንድሜ እንግዲህ አትፍራ! እንዲህ እንዳልነበር ባህል ልማዳችን ዉጣልን አማራ ጥፋ ከፊታችን ጫንልኝ ደራርበህ ዳርግልኝ ላደጋ ጎጃምና ጎንደር ወሎም ሆነ ቡልጋ እየገፈተርከዉ በሰደፍ ባለንጋ! እንዳልተሰዋለት እንዳልተዋደቀ ላገር ስልጣኔ እንዳልተጨነቀ ለሰንደቅ ዓላማዉ ሌት […]

Continue reading …
የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት የፊታችን ሐሙስ ከቦታው ይነሳል

ዘ-ሐበሻ በተደጋጋሚ ከቦታው ሊነሳ ነው ስትል ስትዘግበው የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት የፊታችን ሃሙስ አሁን ከሚገኝበት ቦታ እንደሚነሳ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ማስታወቁን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ ገለጹ። በአ.አ ከተማ እየተካሄደ ባለው የቀላል ባቡር ግንባታ ፕሮጀክት  ምንክንያት ሐውልቱ የሚያርፍበት ቦታ የሚቆፈር በመሆኑ በጊዜያዊነት ይነሳል ሲል መንግስት ቢያስታውቅም ብዙዎች ግን ተመልሶ ቦታው ላይ ለመቀመጡ ጥርጣሬ እንዳላቸው አስተያየታቸውን […]

Continue reading …

የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ

Comments Off on የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ
የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ

ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በመንገድ ሥራ ላይ በተሠማራው የቻይና ድርጅት ማለትም የCGCOC/ ሲጂሲኦሲ/ዴራ ማኛ መቻራ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሠራተኞች መሰረታዊ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ኩራባቸው ፍቅሩ ከሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን ለደህንነታቸው በመስጋት ከሀገር መሰደዳቸውን የፍኖተ ነፃነት የዜና ምንጮች ገለጹ፡፡ የመረጃ ምንጮቻችን እደገለፁት የሠራተኛው ማህበር አመራሮች የሠራተኛውን መብትና ጥቅም ለማስከበር ባከናወኑት እንቅስቃሴ እንዲሁም ቻይናውያን በኢትዮጵያውያን […]

Continue reading …

Hiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ

Comments Off on Hiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ
Hiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 20 ቀን 2005 ፕሮግራም > ኦባንግ ሜቶ በካልጋሪ ለተጠራው የኢትዮጵያን ጉባዔ ያደረገውን ንግግር አስመልክቶ ከህብር ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ(ሙሉውን ያዳምጡ) የአብይ አፈወርቅ በጥናት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ዜናዎቻችን – ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ – ኢትዮጵያዊያን የመብት ተቆርቋሪዎች ውሳኔውን አድንቀዋል – ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የ15 አመታት ጽኑ እስራት […]

Continue reading …
በአዲሱ ሃይማኖቷ “የኦርቶዶክስ እምነትን ስህተት ነው” ያለችው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች

“የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ ነው መባል ያለበት፣ ሰንበት ቅዳሜ ብቻ ነው፣ መለበስ ያለበት እግዚአብሔር ለኖህ ቃል ኪዳን የገባበትን ቀስተ ደመና ቀለማት ያካተተ ጥለት ያላቸው ነጭ አልባሳት ናቸው” የሚል አዲስ እምነት እያራመደች ያለችውና ነብዩ ኤልያስ ወደ […]

Continue reading …
አንድነት ፓርቲ በመድረክ ስር ያሉ ፓርቲዎች በአስቸኳይ እንዲዋሃዱ ጠየቀ

ላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡ ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአራት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ላለፉት አራት ዓመታት አሳሳቢ በሆኑና በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ የቆየ ቢሆንም ሀገራችንን ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት […]

Continue reading …
Breaking News: በአማራ ክልል አዊ ዞን ፌደራል ፖሊስ እና ሕብረተሰቡ ወጊያ ገጠሙ፤ ሰዎች ሞተዋል
Continue reading …

የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም – (በገብረመድህን አርዓያ)

Comments Off on የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም – (በገብረመድህን አርዓያ)
የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም – (በገብረመድህን አርዓያ)

ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት:: ስብሃት ነጋ “ኢህዴግን የመሰለ ፓርቲ በአፍሪካ የለም” እና ሌላም ብዙ ፣ ብዙ ይላል:: ይዘብታል ፣ ይፎክራል፣ ይሸመጥጣል፣ ያቀረሻል፣ በህዝብ ሞራል ላይም ያላግጣል:: ብዙም አልደነቀኝም:: ስብሃትም ሆኑ የዚህ ፋሺስታዊ ስርዓት አንቀሳቃሾች በብዙሃን ደም ላለፉት አርባ አመታት ታጥበዋል […]

Continue reading …

በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የወያኔዋን አምባሳደር በድጋሚ አዋረዱ (Video)

Comments Off on በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የወያኔዋን አምባሳደር በድጋሚ አዋረዱ (Video)
በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የወያኔዋን አምባሳደር በድጋሚ አዋረዱ (Video)

በኦስሎ ኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአባይ ግድብ ስም የወያኔ ተላላኪዎች ያዘጋጁትን ስብሰባ በከፍተኛ ተቃውሞ እንዲበተን አደረጉ። ዝርዝሩን እስከምናቀርብ ድረስ ቪድዮውን ይመልከቱ።/

Continue reading …
ሰበር ዜና፡ የ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ቶርቸር እየተፈፀመበት ነው

አሕፈሮም አስገደ (የኣስገደ ገብረስላሴ ልጅ) መታሰሩንና ቤተሰቦቹ እንዲያዩት እንዳልተፈቀደላቸው ፅፌ ነበር። ከሰዓታት በፊት ግን አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ እንዲያሳዩት የፖሊስ ኣዛዦችን ይጠይቃል። ፖሊሱ (የቀዳማይ ወያነ ወረዳ ኣዛዥ ኮነሬል ….. ዋና ኢንስፔክተር) ልጁ ወደ ሌላ እስርቤት መዛወሩ (ከማስፈራርያ ጋር) ነግሮታል።“ወደ የትኛው እስርቤት ተዛወረ ?” ብሎ ሲጠይቅ ኣስደንጋጭ መልስ ተሰጠው፤ “ወደ ባዶ ሽዱሽተ እሰርቤት” የሚል። “ባዶ […]

Continue reading …

ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ

Comments Off on ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ
ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ

(ዘ-ሐበሻ) ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ  ” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአምላኳ ጥበቃና በሕዝቧ ፍቅር ነፃነቷንና አንድነቷን ጠብቃ ለብዙ ዘመን ኖራለች። አንድነቷን ከነፃነቷ አስተባብራ የኖረች በመሆኗም ነፃነትን ለሚናፍቁ ሕዝቦች ሁሉ ምልክት ነበረች። በዚህም ምክንያት ለነፃነት የተነሡ ሁሉ ሰንደቅ ዓላማዋን አርማቸው ኢትዮጵያዊነትን አርማቸው አድርገው በነፃነት መንገድ […]

Continue reading …

በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ እንደሚቆሙ ገለጹ

Comments Off on በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ እንደሚቆሙ ገለጹ
በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ እንደሚቆሙ ገለጹ

የጋራ ኮሚኒቲ ለማቋቋም ሀሳብ ቀርቧል በቬጋስ የሚገኙና በሁለት የከተማዎ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፈራይስና የሎ ቼከር ስታር የሚሰሩና ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የስራ ማቆም አድማ ተሳታፊዎችና በተቃራኒው የስራ ማቆም አድማውን ሳይቀላቀሉ የቀሩ ወገኖች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በማርገብ የተጀመረው ትግል ውጤት እንዲያመጣ የተጠራው በኢትዮጵያውያንና ኤርትራዊያን ድጋፍ ስብሰባ ባለፈው ረቡዕ አፕሪል 24/2013 በከተማዋ ተካሔደ። የማህበረሰቡ አባላት ትግሉ […]

Continue reading …
ዛሬም የኢትዮጵያ ሙስሊም ድምጹ ከፍ ብሎ ተሰማ፤ ‹‹313 ሚሊዮን ብሩን ለልማት!›› ሲል ዋለ

ከ ድምፃችን ይሰማ በእርግጥ ጥያቄው ትላንትም ዛሬም አንድ ነው፡፡ የሃይማኖት ነጻነትና እኩልነት መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጅ መብቶች ይመደባል፡፡ ‹‹መንግስት እምነታችን ላይ በጀመረው ኢፍትሀዊ ዘመቻ ነጻነታችንን ነፈገን! ሃይማኖታቸንን በግድ ሊያስለውጠን እየሞከረ ነው! ድምጻችን ይሰማ!›› በሚል ለመብቱ ሲታገል የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊም አደባባይ መዋል ከጀመረ ብዙ ጊዜ ሆነው፡፡ በዚህ ሁሉ ጊዜ ውስጥ በርካታ መስዋእትነቶች እና ዘርፈ ብዙ የመብት […]

Continue reading …

‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች

Comments Off on ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች
‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች

‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በታላቁ አንዋር መስጊድ 1&2 ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በአንዋር ሴቶች መስጊድ ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በአጋሮ ከተማ ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር […]

Continue reading …
“መሬትህን ሊቀሙ ነው የመጡት” በሚል የቤንሻንጉል ነዋሪ ተመላሽ አማራዎችን እንዲያገል በመንግስት ተላላኪዎች እየተሰበከ ነው

ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን የመንግስት ሃይሎች የአካባቢው ነዋሪዎች አማሮቹን እንዲያገሉ በተዘዋዋሪ መንገድ እየተወተ እንደሚገኝ ፍኖተነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በፍኖተሰላምና በተለያዩ አካባቢዎች ተበትነው ከቆዩ በኋላ ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እስካሁን እርሻ አለመጀመራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ተፈናቃዮቹ እንዳስታወቁት ወደ […]

Continue reading …
ስለ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚወራው ምንድን ነው?

እንደፌስቡክ ያሉ የማህበራዊ ድረገጾች ማጥፊያም ማልሚያም ከሆነ ሰነባብቷል። ከአንድ አመት በፊት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሞቱ ተብሎ በሰፊው በየማህበራዊ ድረገጾች ከተወራ በኋላ ህዝቡ ‘ሞቱ አልሞቱም በሚል ሲወዛብ ቆትሮ በኋላም ፕሬዚዳንቱ በቲቪ ቀርበው ለረዥም ሰዓታት ተኝቼ ብነሳ ይህ እንዲህ ተወራብኝ ብለው ነበር። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ደግሞ በኢትዮጵያ የስነጽሁፍ ታሪክ ግዙፍ ታሪክ ካላቸው ጸሐፊያን መካከል በዓሉ ግርማ […]

Continue reading …
“በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል”

አቶ አስራት ጣሴ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ አስራት ጣሴ የዛሬ እንግዳችን ናቸው፡፡ አቶ አስራት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ዋና ጸሐፊና የመድረክ አመራር አባል ናቸው፡፡ የ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴም ሰብሳቢ ናቸው፡፡ በወቅታዊ  የሀገሪቱ  ጉዳይ  ላይ  ከፍኖተ ነፃነት ጋር ቆይታ አድርገዋል  መልካም  ንባብ ፍኖተ ነፃነት፡- የ33ቱ ፓርቲዎች ስብስብ እስካሁን ምን ምን አከናወኑ? አቶ አስራት፡- ከተፈራረምን […]

Continue reading …
በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ

ፍኖተ ነፃነት በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ ፡፡ እንደ ፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፃ ከሆነ ከሚያዚያ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ጀምሮ በትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና አስተዳደር አካላት በተነሳ አለመግባባት ከፍተኛ እረብሻ በመፈጠሩ እንደሆነ […]

Continue reading …
የአንድ ለ አምስት ጠርናፊዎች ጭምር አለመምረጣቸው ኢህአዴግን አስደንግጦታል

ፍኖተ ነፃነት  ኢህአዴግ  የሚያዚያ 13 ቀን 2005ዓ.ም. የተደረገውን የአዲስ አበባና የደቡብ ክልል ወረዳዎች ምክር ቤት ምርጫ 1 ለ 5 ጥርነፋ ኃላፊነት የተሰጣቸው ግለሰቦች ግዴታቸውን አልተወጡም በሚል በግምገማ እያስጨነቃቸው መሆኑ ተሰማ፡፡ ቀደም ሲል ሚያዚያ 6 ቀን የተደረገውን የአዲስ አበባ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና  የአካባቢ ምርጫ ከዚህ በፊት ኢህአዴግ የልማት ሰራዊት ሲል ከህዝብ ግብር በሚገኝ ገንዘብ ደመወዝ እየከፈለ […]

Continue reading …
የማረሚያ ቤቱ ድራማ በርዕዮት እምቢተኝነት ከሸፈ

(ፍኖተ ነፃነት) ባሳለፍነው እሁድና ሰኞ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘውን ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙን ለመጠየቅ በዛ ያሉ የሞያ አጋሮቿና አድናቂዎቿ በስፍራው ተገኝተው ነበር፡፡የጠያቂዎቹ በዛ ብሎ የመገኘት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ርዕዮት በቅርቡ የዩኔስኮን የ2013 አለም አቀፍ ሽልማት በማግኘቷ እንኳን ደስ አለሽ በማለት የደስታዋ ተካፋይ መሆናቸውን ለመግለጽ ነበር፡፡ የባልንጀሮቿን የደስታ ምኞት እየተቀበለች ለሁሉም ሽልማቱ የእርሷ ብቻ እንዳልሆነም ትገልጽ ነበር፡፡ […]

Continue reading …