Home » Archives by category » ጤና
ደስተኛ ለመሆን መደረግ የሌሉባቸው 10 ጉዳዮች

ደስተኛ ለመሆን መደረግ የሌሉባቸው 10 ጉዳዮች

1. ሙስና አለመስራት (የምትፈልገውን ለማስፈፀም ተገቢውንና ህጋዊውን መንገድ ተጠቀም እንጂ ሙስናን ፈፃሚም ሆነ አስፈፃሚ ከመሆን ራቅ) 2. ራስህን አታወዳድር (ሁሉም ሰው በራሱ ልዩነት ያለውና የራሱ ፍላጎትና መንገድ እንዲሁም ልዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ራስህን ከሌሎች ጋር በማወዳደር የበላይም ሆነ የበታችነት ስሜትን አትፍጠር፤ ደስታህን ታጣለህ) 3. አታማር (ምሬት ደስተኝነትን ይነጥቃል፤ የበለጠ ምሬትንም ባብሳል፡፡ ምሬት ኃላፊነትን […]

ሴቶች በወሲብ ወቅት ለምን ያማቸዋል? – ኢትዮጵያዊው ዶክተር ስለሴቶች የወሲብ ወቅት ህመሞች ያስረዳሉ

ሴቶች በወሲብ ወቅት ለምን ያማቸዋል? – ኢትዮጵያዊው ዶክተር ስለሴቶች የወሲብ ወቅት ህመሞች ያስረዳሉ

Continue reading …
Health: በኢትዮጵያ ያሉ የጥርስ ክሊኒኮች ከመንቀል የዘለለ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ህዝቡ ለጥርስ ህመም ስቃይ እየተዳረገ ነው

እፀገነት አክሊሉ   ሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል መጀመሪያ ላይ የሚገኘው ወጣት ሰለሞን አሰፋ ጥርሱን መታመም ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ህመሙ እንዳይነሳበት በሚል ጠንካራ ምግቦች ከመመገብ ተቆጥቧል፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን አንዳንድ ጊዜ መነሻው ምን እንደሆነ በማያውቀው ምክንያት በጣም ይታመማል። «የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ ነው» የሚለው ወጣት ሰለሞን፣ የተቦረቦሩት የመንጋጋ ጥርሶቹን ማስነቀል ፈርቶ ለብዙ ጊዜ በባህላዊና ዘመናዊ ህመም […]

Continue reading …
ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? – የዶክተሩን ትንታኔ ይመልከቱ

ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? – የዶክተሩን ትንታኔ ይመልከቱ

Continue reading …
Health: ወሳኝ መረጃዎች ስለአለርጂዎች

ወሳኝ መረጃዎች ስለአለርጂዎች

Continue reading …
Health: የጆሮ ማዳመጫን ምን ያህል መጠቀም አለብን?

በሀገራችን ከሞባይል አጠቃቀም ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የጤና እክሎች፣ ጆሮ ማዳመጫን በተከታታይ መጠቀም ላለመስማት ችግር እንደሚያጋልጥ ሐኪሞች እየተናገሩ ነው፡፡ ዘጋቢያችን የጤና ባለሙያዎችን እንዳነጋገረው ከሆነ የጆሮ ማዳመጫን /ኤርፎን/ አዘውትረው የሚጠቀሙ ወጣቶች ከፍ ካለ ድምፅ በቀር ለመስማት መቸገራቸውን ነው፡፡ እንደ ወጣቶቹ ከሆነ ጆሮ ማዳመጫ የተጣራ ሙዚቃን ለመስማት እንደሚያግዝ የተናገሩ ሲሆን አንዳንዶቹም ሙድ ነው የሚሉ ናቸው፡፡ ይሁንና ጆሮ ማዳመጫንና […]

Continue reading …
ነስር (Nose bleeds)

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር ዓይነት ምክንያት ነው፡፡ ከፍተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይንም ማቆም ይቻላል፡፡ 2) […]

Continue reading …
አስገራሚ!! ወላድ እናቶችን በነጻ ወደ ጤና ተቋም የሚወስደው ታክሲ ሹፌር በጎንደር

አስገራሚ!! ወላድ እናቶችን በነጻ ወደ ጤና ተቋም የሚወስደው ታክሲ ሹፌር በጎንደር

Continue reading …
የዓለማችን 5ኛው ገዳይ በሽታ – ስትሮክ (Stroke)

የዓለማችን 5ኛው ገዳይ በሽታ የሆነው ስትሮክ በሽታን ለሕዝብ ለማስተዋወቅና ሕዝብ ከዚህ በሽታ ከመያዙ አስቀድሞ ራሱን እንዲከላከል ዛሬ ኦክቶበር 29, 2017 “የዓመቱ የስትሮክ ቀን” በሚል በመላው ዓለም ታስቦ ይውላል:: ይህን ቀን በማስመልከትም ስለስትሮክ በሽታ ትምህርቶች ይሰጣሉ:: በድንገት ሰውን የሚገድለውና አንድን የሰውነት አካልበአንድ አቅጣጫ ፓራላይዝድ እንደሚያደርግ የሚነገርለት ስትሮክ ተወዳጁን ወጣት ድምጻዊ እዮብ መኮንን ሕይወት የቀጠፈ ነው:: በድምጽ […]

Continue reading …
Health: ዶ/ር ኃይለሚካኤል ከሆድ ህመም ጋር ለተያያዙ 3 ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

ዶ/ር ኃይለሚካኤል ከሆድ ህመም ጋር ለተያያዙ 3 ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

Continue reading …
ሴቶች ለማህጸን ካንሰር ከመጋለጣቸው በፊት ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

ሴቶች ለማህጸን ካንሰር ከመጋለጣቸው በፊት ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

Continue reading …
Health: በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች

Health: በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች

Continue reading …
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 19 ሺህ ሰው በኤች አይ ቪ እንደሚሞት ተገለጸ

(ቢቢኤን) በኢትዮጵያ በየዓመቱ 19 ሺህ ሰዎች በኤች አይ ቪ/ኤድስ እንደሚሞቱ ተገለጸ፡፡ 27 ሺህ ሰው ደግሞ በየዓመቱ በበሽታው እንደሚያዝ ተነግሯል፡፡ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኤች አይ ቪ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ከሰኞ ጀምሮ በአዳማ ባካሄዱት ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው፣ በሽታው በአሁን ሰዓት አደገኛ ወረርሺኝ ላይ ደርሷል፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣ በሽታው ከዚህ ቀደም ወደ ኢትዮጵያ በገባበት ወቅት ያደረሰውን ዓይነት […]

Continue reading …
ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ | ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች

ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ | ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች

Continue reading …
ኢትዮጵያዊው አትሌት ፍስሐ አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

ሰለሞን ገብረመድህን እንደዘገበው አትሌት ፍስሐ አበበ በ1950 ዓ/ም ጥር 5 ቀን በይርጋጨፌ ልዩ ስሙ ቡሌ በተባለ ቦታ መወለዱን የህይወት ድርሳኑ ይናገራል። የሩጫውን አለም የተቀላቀለው ሃዋሳ ከተማ የኮምቦኒ ት/ቤት ተማሪ እያለ ሲሆን ከ200 ሜ ጀምሮ ያደርገው በነበረ ውድድር ውጤታማ ነበር ፍስሃ በቡና ገበያ አትሌቲክስ ቡድን ውስጥና በብሔራዊ ቡድን ውስጥም ስኬታማ መሆን የቻለና ስመ ጥር አትሌት ነበር። […]

Continue reading …
Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ)

Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ)

Continue reading …
Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ)
Continue reading …
ዕድሜ ሲገፋ ውበትዎን መጠበቂያ 4 መንገዶች

የዕድሜ መግፋት የውበት መርገፊያ ምክንያት ሊሆን አይገባም፡፡ ይሄን መመሪያ ትክክል መሆኑን ያሳዩንና ዕድሜ ዘመናቸውን የነበራቸውን ውበት አስጠብቀው የዘለቁ ሰዎች አሉ፡፡ አሁኑኑ ታዲያ በሰውነት ላይ እርምጃ መውሰድ በመጀመር ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ ማቆየት ይቻላል፡፡ 1. የፀሐይ ቃጠሎን መከላከል ሰውነት ለፀሐይ ሲጋለጥ ለቆዳ ካንሰር እንደሚያመጣ እንዲሁም ቆዳንም እንደሚያበላሽ ይታመናል፡፡ ቆዳ በፀሐይ ሲጠቃ የቆዳ መበሳሳት፣ መጨማደድ፣ ለመፍታታት መቸገር ሁሉ […]

Continue reading …
በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ከአቅም በላይ ወደመሆን እየተሸጋገረ መሆኑ ተጠቆመ

(BBN News) በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት ከምንጊዜውም በላይ እየተስፋፋ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡ የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት እንደገለጸው ከሆነ፣ በሽታው በአሁን ጊዜ በአስደንጋጭ ሁኔታ በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡ ጽ/ቤቱ ከዚህ ቀደም ባወጣው ሪፖርት፣ ኤች አይ ቪ በብዛት ከሚሰራጭባቸው ከተሞች አንዷ አዲስ አበባ መሆኗን ገልጾ ነበር፡፡ አሁን በወጣው ሪፖርት ደግሞ የገጠር አካባቢዎችም በከፍተኛ ደረጃ […]

Continue reading …
ጋንግሪን፣ ልብ ድካም እና ስትሮክ የሚያመጣው ኮሌስትሮል

ጋንግሪን፣ ልብ ድካም እና ስትሮክ የሚያመጣው ኮሌስትሮል

Continue reading …
ውበትን መጠበቂያ ከፍተኛ ምስጢሮች  (ለወንዶችም ለሴቶችም የሚያገለግል)

‹‹ዓይኗ ጎላ ያለ ጥርሰ በረዶ እና አፍንጫ ሰልካካ፣ ወገቧ የንብ አውራ የመሰለች›› እየተባለች በድምፃዊያኖቻችን የምትሞገሰዋ፤ በተለይ በአብዛኛው የሃገራችን ክፍል የውበት ምሳሌ ተደርጋ ስትወሰድ ነበር፤ ትወሰዳለችም፡፡ በተለይ ቀደም ባለው ጊዜያት፤ ሴት ልጅ ወደማጀት በምትባልበት በዚያን ዘመን፤ የሴት ልጅ የክብር ቦታ ትዳር ብቻ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ ታዲያ ለቤተሰቦቿ የኩራት ተምሳሌት፤ ለአባቷ ክብር ለቤተሰቦቿ ኩራት የምትሆን ሴት፤ ብረት […]

Continue reading …
ውፍረትና የካንሰር ተጋላጭነት

በውፍረትና ካንሰር በሽታ ተያያዥነት ላይ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፣ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአገራችን ውፍረት የጤና ችግር ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ውፍረት በህክምና እንዴት ይገለፃል? ዶ/ር፡- ውፍረት ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው የስብ ክምችት መብዛት ሲሆን ቀጥተኛ መለኪያ ስለሌለው በተለያዩ ቀጥተኛ ባልሆኑ መለኪያዎች ይለካል፡፡ አንደኛውና ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው የውፍረት መለኪያ (BMI) የምንለው ሲሆን የሰውነት ክብደት (በኪሎ […]

Continue reading …
ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው

ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው

Continue reading …
መሃንነትን ምን ያህል መከላከል ይቻላል?

መውለድ አለመቻል (መሀንነትን) ከማከም አስቀድሞ መከላከሉ ይቀላል(ይመረጣልም)፡፡ በትዳር መሀል ለሚከሰት መፀነስ አለመቻል ችግር በእርግዝናና ወሊድ እንዲሁም መሃንነት ተጠያቂዋ ሴቷ ወገን ብቻ ልትሆን አይገባም፡፡ በወንድ(ባል) ምክንያት መፀነስ የማይቻልባቸው አጋጣሚዎችም አሉ፡፡ እንዲሁም አንዳንዴ በሁለቱ የትዳር ጓደኞች ጥምረት ችግር ምክንያት መውለድ አለመቻል ሊከሰት ይችላል፡፡ ለዛሬ ግን በሴቷ ምክንያት የሚከሰተውን መሃንነት እንዴት መከላከል ይቻላል ወደሚለው ጉዳይ አመራለሁ፡፡ ሴቶችን ለመሀንነት […]

Continue reading …
የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

Continue reading …
Health: እስካሁን ስለጨውና ጤንነት ጉዳይ ሲነገርዎ የነበረው ስህተት ነው

እስካሁን ስለጨውና ጤንነት ጉዳይ ሲነገርዎ የነበረው ስህተት ነው

Continue reading …
የደም ሥር መደፈንና ከአቅም በላይ ተወጥሮ የመፈንዳት ሁኔታ የሚያስከትለው የልብና የደም ቧንቧ ጤና

የደም ሥር መደፈንና ከአቅም በላይ ተወጥሮ የመፈንዳት ሁኔታ የሚያስከትለው የልብና የደም ቧንቧ ጤና

Continue reading …
ስትሮክ (ደም ዝዉዉር መታወክ)

ስትሮክ (ደም ዝዉዉር መታወክ)

Continue reading …
‹‹የደም ካንሰር›› –  ዝምተኛው ገዳይ በሽታ!

  በርካቶቻችን እንደካንሰር አይነት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን እኛን ሳይሆን በምቾት የተጨናነቁ ምዕራባዊያንን የሚያጠቁ በሽታዎች አድርገን እናስባቸዋለን፡፡ በአገራችን የተደረጉ ጥቂት ጥናቶች ከዚህ የተለየ እይታ አላቸው፡፡ እመቤት ስሜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን የሃያ አንደኛ ዓመት ልደቷን ካከበረች ጥቂት ሳምንታት ብቻ ነው ያለፈው፡፡ በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ተማሪ ከሆነው የፍቅር ጓደኛዋ ጋር በአንድ ወቅት ስለ ካንሰር […]

Continue reading …
የአሰግድ ተስፋዬ ማስታወሻ: ኤሊያስ ጁሃር፣ አማረ ዘውዴና አበራ ገ/ እግዚአብሔር ስለ አሰግድ ከአውስትራሊያ ይናገራሉ

ዝነኛው ኢትዮጵያዊ እግር ኳስ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ በ፵፯ ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፤ የቀብር ሥነ ሥር ዓቱ ግንቦት ፳፰ በአዲስ አበባ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ሜልበር – አውስትራሊያ ውስጥም እንዲሁ ቅዳሜ ጁን 10 የቀድሞ ዕውቅ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ጫዋቾች፣ የሜልበርን ላየንስ ክለብ አባላትና አድናቂዎቹ በተገኙበት የዝክረ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ተከናውኖለታል።የቀድሞ የስፖርት ጓደኞቹ […]

Continue reading …
Page 1 of 17123Next ›Last »
<