Home » Archives by category » ጤና (Page 3)
ጤናዎን በጉሮሮዎ ያስገቡ

“ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” ይላሉ አስተዋዮች ሲተርቱ እውነት ነው! ለመድሀኒትና ለህክምና የምናወጣው ገንዘብና ጊዜ የህይወታችንን ሰፊ ድርሻ ይይዛል:: ምግባችንን እንደመድሀኒት ካልወሰድን መድሀኒትን እንደ ምግብ የምንወስድበት ጊዜ ይመጣል :: ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ጊዜው አሁን ነው :: ከምግቦች የምናገኘውን ጥቅም ለማወቅ ይረዳችሁ ዘንድ ይህን ጽሁፍ እንሆ ብለናል:: 1. ፓፓያ – የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማስወገድ ይረዳል:: – የቆዳ […]

Continue reading …
በሰውነታችን የኮሌስትሮል መብዛት እንዴት እናውቃለን?

ኮሌስትሮል በሰውነታችን ውስጥ ስላለው ጥቅምና ጉዳት ከመነጋገራችን አስቀድሞ ስለምንነቱ የተወሰነ ነገር እናንሳ፡፡ ኮሌስትሮል ቅባታማ ተፈጥሮ ያለው፣ ከሰው ልጆች በተጨማሪ በሁሉም እንስሳት ሰውነት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ነው፡፡ ይህ ንጥረ ነገር በሰውነታችን ውስጥ ላሉት የተለያዩ ሴሎችና ሆርሞኖች የተፈጥሮ አካላቸው ነው፡፡ ኮሌስትሮል በተፈጥሮ ቅባታማ ስለሆነ ከደም ጋር በቀላሉ ተዋህዶ መዘዋወር አይችልም፡፡ ስለዚህ በደማችን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ኮሌስትሮል […]

Continue reading …
ጂም መሥራት ያቆሙ ሰዎች ውፍረትን የሚከላከሉባቸው 10 ብልሃቶች!!

በአንድ ወቅት ጥሩ አድርገን የገነባነውን የሰውነት ቅርፅና ወደምንፈልገው ደረጃ ያመጣነውን ክብደት እንዲሁም ጤናችንን በቶሎ እንዳናጣ የተለያዩ አማራጮችን መከተል ያስፈልጋል፡፡ ባለሙያዎች በዚህ ረገድ እንቅስቃሴ በማቆም ላይ ለሚገኙት መፍትሄ ያሉትን በየጊዜው ይፋ ያደርጋሉ፡፡ እነዚህ ምክሮች እንቅስቃሴን በስንፍና ለማቆም ለወሰኑ ብዙ አይፈይዱም ብለዋል የምክሩ ባለቤቶች፡፡ ወደ አካላዊ እንቅስቃሴ እንዲገቡ ከሚጠየቁ ሰዎች የሚሰማ የተለመደ ምላሽ ነው፡፡ ‹‹የእንቅስቃሴ ጥቅሙ ምንድነው? […]

Continue reading …
የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

  ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ (ዘ-ሐበሻ) ባለታሪካችን ችግሩ የገጠማቸው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ከቀበቶ መታጠቂያቸው እስከ እግራቸው የጥፍር ጫፍ ድረስ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ህመሙ ደግሞ በየጊዜው የሚጨምር እና እየሄደ የሚመጣ ነው፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ለጀመራቸው የእግር ህመም በራሳቸው ማስታገሻ መድሃኒቶችን በመውሰድ፣ በተጨማሪም ፍልውሃ በመግባትና በመታሸት ለህመማቸው መፍትሄ ለማግኘት ከሁለት ዓመት በላይ ጥረት አድርገዋል፡፡ የህመሙ […]

Continue reading …
ጠዋት ሲነሱ ራስዎ ሊፈትሽዋቸው የሚገቡ የጤናዎትን ሁኔታ ጠቋሚ ወሳኝ ምልክቶች

ምላስዎ የጤንነትዎን ሁኔት ይናገራል ምላሳችን የተለያዩ ምግቦና መጠጦችን በማጣጣም ተጠምዶ ስለሚውል የምግቦቹን መልክ ለጥቂት ደቂቃዎች ይዞ ቢቆይ ቸግር የለበትም፡፡ ይሁንና ጠዋት ምንም አይነት ምግብ ሳይወስዱ ምላስዎ ቢጫ፣ ነጭ ወይም ብርቱካንማ ነገር ተጋግሮበት ሲታይ የሆነ ውስጥ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል ይላሉ፣ ሐሳባቸውን ለፕሪቬንሽን መጽሔት የሚያካፍሉት የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶ/ር ሎውረን ፔጅ፡፡ ባለሞያዋ እንደሚሉት፣ ይህ ዓይነት ችግር […]

Continue reading …
የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ አቀናብረነዋል፡፡ 1. ቆንጆ ወንዶች ሃብታም በሆኑ ቁጥር ሴቶች ለጋብቻ አይመርጧቸውም እየተባለ ነው (ይፈሯቸዋል) ሴቶች ውበት፤ ሀብትና ዝና ካላቸው […]

Continue reading …
Health; ‹‹ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ   እባካችሁ አንድ በሉኝ››

  ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም ዲግሪና ቤተሰባችንን ሊያስተዳድር የሚችል በቂ ገቢ እናገኛለን፡፡ ችግሬ ከባለቤቴ ጋር በነገሮች አለመስማማት ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ተግባቢና ተጫዋች ስሆን ኧረ ለሌላው ችግርም አማካሪ ነኝ፡፡ ሚስቴ እኔ የማደርገው በብዛት አይጥማትም፣ የሆነ ነገር […]

Continue reading …
የራሰ በራነት መድሃኒቶች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው?

በዘመነ ዮሐንስ ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ? እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን? አንዳንዶቻችን መምለጥ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሮብን ይሆናል፡፡ በተለይ ምዕራባዊያን መላጣ ወንዶች የሴቶችን ቀልብ የመግዛት ግርማቸው እንደሚገፈፍ ያምናሉ፡፡ በእርግጥ ይህ በግልፅ ምክንያቱ ባይታወቅም በኛም ሀገር ተመሳሳይ ሁኔታዎች እንዳሉ ከሴቶቻችን ሁኔታ […]

Continue reading …
Health: የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

ከኢሳያስ ከበደ | Zehabesha Newspaper ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅም ላይ የዋለውን ደም ከሌላው የሰውነት ክፍል ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ደግሞ ቬን ይባላሉ፡፡ ደም መልሶችም ሆኑ ደም ቅዳ ቧንቧዎች በሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች የሚገኙ ናቸው፡፡ ደም ቧንቧን እንደ አንድ ፕላስቲክ ቲዩብ ወስደን […]

Continue reading …
በሙከራ ላይ የሚገኘዉ HIVን የሚከላከለዉ ክትባት መጠርያ HVTN 702 ይሰኛል

በሙከራ ላይ የሚገኘዉ HIVን የሚከላከለዉ ክትባት መጠርያ HVTN 702 ይሰኛል | DW

Continue reading …
ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብል (Post Pill)

ድንገተኛ የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ከወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ውስጥ የሚመደቡ ሲሆን አገልግሎታቸው አንዲት ሴት በድንገት ያለመከላከያ የግብረ ስጋ ግንኙነት ካደረገች ወይም እየወሰደች ያለው የወሊድ መከላከያ ዘዴ እየሰራ ካልሆነ የሚወሰድ ነው፡፡ ስለሆነም ይህ የወሊድ መከላከያ እንክብል እንደ ዋነኛ የወሊድ መከላከያ ዘዴ ሳይሆን እንደመጠባበቂያ ለድንገተኛ ጊዜ ብቻ /for back up contraception only/ የሚያገለግል ብቻ ነው፡፡ ፕላን ቢ ዋን […]

Continue reading …
ባልሽን ወደ ቤት የትመልሺባቸው 4 መንገዶች

አንዳንዴ ለማመን እንቸገራለን፡ ፡ እጅግ እንደሚዋደዱ ተመስክሮላቸው ከዓይን ያውጣችሁ የተባሉ ጥንዶች በትዳር ብዙም ሳይቆዩ በፍቺ ሲለያዩ፤ እንዲሁም ልጆቻቸው ትላልቅ ሆነውና ለቁም ነገር ደርሰው በስተርጅና በሞቀ ትዳራቸው በበለጠ ደስተኝነት ይኖራሉ ተብለው የሚጠበቁ ባለትዳሮች የአልማዝ እዮቤልዩአቸውን ማክበር ባለባቸው ወቅት ትዳራቸው መፍረሱን ስንሰማ እንደነግጣለን፡፡ በሚያስደንቅ ሁኔታ አንዳንድ ባለትዳሮች ከተለያዩ ከረጅም ጊዜያት በኋላ መልሰው ጎጇቸውን እንደ አዲስ መቀለሳቸው ነው፡፡ […]

Continue reading …

Health: ለሙሽሪትና ሙሽራው 10 የውጤታማ ትዳር ቅመሞች

Comments Off on Health: ለሙሽሪትና ሙሽራው 10 የውጤታማ ትዳር ቅመሞች
Health: ለሙሽሪትና ሙሽራው 10 የውጤታማ ትዳር ቅመሞች

  ይሄ ትውልድ ለትዳር የሚሰጠው ግምት ዝብርቅርቅ ያለ ይመስላል፡፡ ገሚሱ ትዳርን ከእስር ቤት እና ነፃነትን በራስ እጅ አሳልፎ ከመስጠት ጋር አጎዳኝቶ፣ ‹‹ትዳርና ኤሌክትሪክን በሩቅ ነው›› ሲል ይደመጣል፡፡ ደግሞ አንዳንዶቹ በትዳር አብሮ ለመኖር ሰው ሆኖ መገኘት ብቻ በቂ አይደለም ባይ ናቸው፡፡ ሰው ከሰው ጋር አብሮ ለመኖር ሰው ሆኖ ከመገኘት ውጪ ምን ያስፈልጋል ሲሏቸው ደግሞ፣ ለመቁጠር የሚያዳግት […]

Continue reading …

Health: የሪህ ነገር! መንስኤው፤ መከላከያውና ሕክምናው – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ልዩ ውይይት)

Comments Off on Health: የሪህ ነገር! መንስኤው፤ መከላከያውና ሕክምናው – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ልዩ ውይይት)
Health: የሪህ ነገር! መንስኤው፤ መከላከያውና ሕክምናው – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ልዩ ውይይት)

  ዩሪክ አሲድም እና ካልሼም የሚባሉ ንጥረ ነገሮች ለሰውነታችን እጅግ አስፈላጊ ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህ ንጥረ ነገሮች በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲሆኑ ሰውነታችን ሊያስወግዳቸው አቅም ያጣል፡፡ በዚህን ጊዜ ካልሼም ፎስፊት ወደሚባል ጠጣር ንጥረ ነገርነት ተቀይረው ወደ መገጣጠሚያ ቦታዎች ይሰበሰባሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ከመገጣጠሚያ በሽታዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ሪህ በሽታ ይከሰታል፡፡ ለመሆኑ የሪህ በሽታ አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው? […]

Continue reading …

በኤድስ የሞተው አጎቴ እንዴት ኤች.አይ.ቪ የለበትም ተባለ??! – የዶክተሩን ምላሽ ያንብቡ

Comments Off on በኤድስ የሞተው አጎቴ እንዴት ኤች.አይ.ቪ የለበትም ተባለ??! – የዶክተሩን ምላሽ ያንብቡ
በኤድስ የሞተው አጎቴ እንዴት ኤች.አይ.ቪ የለበትም ተባለ??! – የዶክተሩን ምላሽ ያንብቡ

‹‹የ65 ዓመት አጎቴ ያሳድገኝ የነበረ ሲሆን በተለያየ ጊዜ በገጠመው ህመም ሳስታምመው ቆይቻለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ሊሻለው ባለመቻሉ ከፍተኛ ህክምና እንዲደረግለት ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተደረገ፡፡ ሆኖም በተደረገለት ምርመራ ከኤድስት ጋር የተያያዘ እንደሆነና ነገር ግን ለዚህ በሽታ የሚያጋልጥ ኤች.አይ.ቪ እንደሌለበት ነበረ የተረጋገጠው፡፡ በመጨረሻ ግን የካንሰር ህመም እንዳለበት ነገር ግን ህመሙ በመሰራጨቱ ሊድን እንዳልቻለ ነበር የተረዳነው፡፡ በአሁኑ ወቅት […]

Continue reading …
9 ለኩላሊት ጤና ወሳኝ የሆኑ ምግብና መጠጦች

በሊሊ ሞገስ – zehabesha.com ወሳኝ ከሚባሉ የሰውነት አካላት አንዱ የሆነው ኩላሊት ስራው ሲስተጓጎል ለከፍተኛ ህመም እና ስቃይ እንዲሁም ከፍተኛ የህክምና ወጪ ይዳርጋል፡፡ ‹‹በኩላሊት ህመም ጋር የሚኖሩም ሆኑ ጤነኛ ሰዎች ከምግብ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ጤናማ ቢያደርጉ  ከብዙ የኩላሊት ችግር ይድናሉ›› ሲሉ የሚመክሩት ባለሞያዎች ለኩላሊት ጠንቅ የሆኑ ምግብና መጠጦችን እንዲሁም የኩላሊት ህመም ያለባቸው ሰዎችም ሊመገቧቸው እና ሊርቋቸው የሚገቡ […]

Continue reading …

Health: አብዝቶ መመገብ የሚያስከትላቸው 3 ጉዳቶች

Comments Off on Health: አብዝቶ መመገብ የሚያስከትላቸው 3 ጉዳቶች
Health: አብዝቶ መመገብ የሚያስከትላቸው 3 ጉዳቶች

በምግብ እጦት መጎዳት እና የረሃብ ስሜትን ማስተናገድ መልካም ባይሆንም አብዝቶ መመገብም አግባብ እንዳልሆነ ነው የጤናና ስነ ምግብ ባለሙያዎች የሚያስገነዝቡት፡፡ የረሃብ ስሜትን ከመጥላት አንፃር አብዝቶ መመገብ ለጤነኛ ኑሮ አይመከርምና፡፡ ይህን ማድረጉ የራሱ የሆነ ጉት እንዳለው ነው ባለሙያዎች የሚናገሩት፡፡ ከዚህ አንፃርም የጤና እክል እንደሚያስከትል ያስረዳሉ፡፡ አብዝቶ መመገብ ከሚያስከትላቸው የጤና ጠንቆች የልብ እና ተያያዥ ችግሮች፡- ከፍተኛ የደም ግፊት፣ […]

Continue reading …

ከባለትዳሮች ኩርፊያ በኋላ

Comments Off on ከባለትዳሮች ኩርፊያ በኋላ
ከባለትዳሮች ኩርፊያ በኋላ

መቼም በትዳር ውስጥ መጋጨት ያለ ነገር ነው፡፡ እንኳን ሠውና ሠው ዕቃና ዕቃም ይጋጫል ይባላል፡፡ ትልቁ ነገር የፀቡን መንስኤ ተገንዝቦ ለመፍትሔ ውጥረት ማድረግ ነው፡፡ ለረጅም ዓመታት አብረው የኖሩ ባለትዳሮች ሳይታሠብ በትናንሽ ግጭቶች ሊኳረፉ፣ ከዚህም አለፍ ሲል ሙሉ በሙሉ ግንኙታቸው ሊቋረጥ ይችላል፡፡ ግንኙነታቸው ተቋረጠ ማለት ግን መልሠው የሚገናኙበት አጋጣሚ አይፈጠርም ማለት አይደለም፡፡ ባለትዳሮች ከተለያዩ ከረጅም ዓመታት በኋላ […]

Continue reading …

ለወንዶች ብቻ!! በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት መንስኤውና መፍትሄው ምንድን ነው?

Comments Off on ለወንዶች ብቻ!! በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት መንስኤውና መፍትሄው ምንድን ነው?
ለወንዶች ብቻ!! በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት መንስኤውና መፍትሄው ምንድን ነው?

(ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት) በወንድ የዘር ፍሬ ማመንጫዎች (ቆለጥ) ላይ የሚፈጠር እብጠት በሽታ ወይስ የበሽታ ምልክት? በሽታ ከሆነ መንስኤው ምንድነው? በሀገራችንና በዓለምአቀፍ ደረጃ የችግሩ ስፋት በምን ሁኔታ ላይ የሚገኝ ነው? የጤና ችግሩ በህክምናው ዘርፍ መፍትሄ አለው ወይ? በእነዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፡፡ ጥያቄ፡- ስለወንድ ብልት አካላት የተወሰኑ ሐሳቦችን ለውይይት መነሻነት ብናነሳ ጠቃሚ […]

Continue reading …

የደረት ውጋት ምን አይነት የጤና ስጋቶችን ይጠቁማል?

Comments Off on የደረት ውጋት ምን አይነት የጤና ስጋቶችን ይጠቁማል?
የደረት ውጋት ምን አይነት የጤና ስጋቶችን ይጠቁማል?

ደገፉ ጀምበሬ እባላለሁ፡፡ ዕድሜዬ 47 ነው፡፡ ደረቴን ውጋት ቀስፎ ይይዘኛል፡፡ የማያፈናፍን ውጋት፣ ድንገር አገር አማን ብዬ ባለሁበት ትንፋሽ ያጥረኝና ላብ ያጠምቀኛል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ማቅለሽለሽና ማስታወክ ብሎም ማቃጠል ይሰማኛል፡፡ በየሐኪም ቤቱ ተመላልሻለሁ፡፡ አንዴ ጨጓራ አንዴ ብርድ እያሉ መድሃኒት ወስጃለሁ፡፡ ግን ምንም ለውጥ የለውም፡፡ ምን ይሻለኝ ይሆን? – ደገፉ ነኝ የዶክተር ዓብይ ዓይናለም ምላሽ:- የደረት ውጋት በተለያዩ […]

Continue reading …

ለስለስ ያለች መሳሳም ቁጣን አብርዳ ሰላምን ታሰፍናለች

Comments Off on ለስለስ ያለች መሳሳም ቁጣን አብርዳ ሰላምን ታሰፍናለች
ለስለስ ያለች መሳሳም ቁጣን አብርዳ ሰላምን ታሰፍናለች

ከ…. ዓለማየሁ በሥራ ላይ እድገት አግኝተሽ ወደ ቤት ለመሄድ ቸኩለሻል:: ከመኪናሽ እንዴት እንደወረድሽ ራሱ ትዝ አይልሽም:: ለባለቤትሽ ይህን ታላቅ የምስራች ለመናገርና ደስታሽን አብራችሁ በመፈንደቅ ለማሳለፍ አቅደሻል:: “ፐ አሁን ባለቤቴ ሲሰማ እንዴት ይደሰት ይሆን? መቼም እቅፍ አድርጎ አንገቱ ስር ጠምጥሞ አስገብቶኝ ይስመኛል:: የእኔ ባለቤት እኮ አንበሳ ነሽ ይለኛል” እያልሽ በአይነ ሕሊናሽ እያሰብሽ ነበር መኪናሽን በፍጥነት እየነዳሽ […]

Continue reading …

8ቱ በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች

Comments Off on 8ቱ በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች
8ቱ በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች

በቤተሰብዎ ውስጥ ስለተከሰተ የበሽታ ዝርዝር ያውቃሉ? በጣም በጉልህ ስለሚነገሩትና ስለሚታዩት በሽታዎች ያውቁ ይሆናል፡፡ ምናልባት ቅድም አያትዎ እና እህቶቻቸው የጡት ካንሰር ይዟቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተው ይሆናል፡፡ ወላጅ አናትዎ ግን ከዚህ በሽታ ነፃ ሆነው ይሆናል፡፡ ወይም ምናልባት ወላጅ አባትዎ እና ወንድማቸው የደም ብዛት ችግር ይኖራቸው ይሆናል፡፡ ወይም ምናልባት ወላጅ አባትዎ እና ወንድማቸው የደም ብዛት ችግር ይኖራቸው […]

Continue reading …

Health: ስለኩላሊት ጠጠር ማወቅ ያለብዎ ቁምነገሮች

Comments Off on Health: ስለኩላሊት ጠጠር ማወቅ ያለብዎ ቁምነገሮች
Health: ስለኩላሊት ጠጠር ማወቅ ያለብዎ ቁምነገሮች
Continue reading …

በቀላሉ ለብስጭት የሚዳረጉ እና ቂመኛ የሆኑ ወንዶች /ኤትሪያል ፊብሪሌሽን/ ለተባለ የልብ ሕመም ሊጋለጡ ይችላሉ ተባለ

Comments Off on በቀላሉ ለብስጭት የሚዳረጉ እና ቂመኛ የሆኑ ወንዶች /ኤትሪያል ፊብሪሌሽን/ ለተባለ የልብ ሕመም ሊጋለጡ ይችላሉ ተባለ
በቀላሉ ለብስጭት የሚዳረጉ እና ቂመኛ የሆኑ ወንዶች /ኤትሪያል ፊብሪሌሽን/ ለተባለ የልብ ሕመም ሊጋለጡ ይችላሉ ተባለ

‹‹ በቀላሉ ለብስጭት የሚዳረጉ እና ቂመኛ የሆኑ ወንዶች /ኤትሪያል ፊብሪሌሽን/ ለተባለ የልብ ሕመም ስለሚጋለጡ የልብ ምታቸው የተዛባ ይሆናል ሲል የኒውዮርኩ ዴይሊ ኒውስ ዘግቧል፡፡ ሲናደዱ አንደበታቸውን መቆጣጠር የሚሳናቸው፣ ቁጡ ወይም ትዕግስት የለሽ የሆኑ ብስጩ ወንዶች ለተዛባ የልብ ምት ችግር የመጋለጥ አጋጣሚ 30 በመቶ ሊጨምር እንደሚችል ተመራማሪዎቹ በጥናታቸው ደርሰንበታል ብለዋል፡፡ የጥናቱ ቡድን ዳይሬክተር የሆኑት ኢሌን ኤከር ሲናገሩ፡- […]

Continue reading …

Health: ደም በመስጠት የሚካሄድ ሕክምና

Comments Off on Health: ደም በመስጠት የሚካሄድ ሕክምና
Health: ደም በመስጠት የሚካሄድ ሕክምና

ደም በመስጠት የሚካሄደው ሕክምና ጉዳት አያስከትልም ማለት አይደለም፡፡ ከባድ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡ ከነዚህ መካከል፣ ቫይረሶችን፣ባክቴሪያ ወይም ጥገኛ ነፍሳትን ወደ ሌላው ሰው የማስተላለፍ አደጋ አለ፡፡ በተጨማሪም የኩላሊትንና የሳንባን አሠራር የሚያዛባ አለርጂ ሊያስከትል ይችላል፡፡ በኒሞኒያ፣በኢንፌክሽን፣በልብ ድካምና በአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ የመጠቃትን አጋጣሚ ስለሚጨምር አንዳንድ ጊዜ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ በተለይ በአገራችን ብዙ ሰዎች ደም ፈሷቸው […]

Continue reading …

Health: የፍቅር ስጦታ የሆነውን ጽጌሬዳ አበባ ለምግብነት አስበው ያውቃሉ?

Comments Off on Health: የፍቅር ስጦታ የሆነውን ጽጌሬዳ አበባ ለምግብነት አስበው ያውቃሉ?
Health: የፍቅር ስጦታ የሆነውን ጽጌሬዳ አበባ ለምግብነት አስበው ያውቃሉ?

ኢሳያስ ከበደ | ለዘ-ሐበሻ ጤና አበቦችን የምናውቃቸው በሽታቸው (በመዓዛቸው) ፣ በውበታቸውና በተለይ ደግሞ ለምንወደውና ለምናፈቅረው ሰው በምናቀርበው ገጸ በረከት ብቻ ሊሆን ይችላል፡፤ በአንዳንድ ሀገሮች የሚገኙ በርካታ ሕዝቦች ግን በብዙ መቶ ዓመታት ለምግብነት የሚያገለግሉ አበቦችን በመብላት ሲደሰቱ ቆይተዋል፡፡ ከዚህ በታች ለምግብነት ከቀረቡ አበቦች መካከል የተወሰኑትን ለመዳሰስ እንሞክራለን፡፡ ጽጌሬዳ አበባ በሳይንሳዊ መጠሪያው / ጂነስ ሮዛ/ በመባል የሚታወቀው […]

Continue reading …
Health: የእርጅና መድሃኒቶችን ያውቋቸዋል? ካላወቋቸው እነሆ እንንገራችሁ!

ከኢሳያስ ከበደ | ለዘ-ሐበሻ ጤና አምድ ውድ አንባብያን እንደምን ከረማችሁ? ዛሬ ይህ እፁብ ድንቅ የሆነውን አካላችንን የልጅ መልክ እንዲኖረው የሚያደርግ አንድ ምስጢር ላካፍላችሁ ወደድኩ፡፡ አንድ ጥያቄ ላስቀድም፡፡ ይሄ የእኛ አካል ከምንድን ነው የተሰራው ብላችሁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?  እንግዲህ ‹‹የእርጅና መድሃኒትን›› ማወቅ ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በማብራራው ጉዳይ ላይ ትዕግስት እንዲኖራችሁ ከወዲሁ እጠይቃለሁ፡፡ በተቻለኝ መጠን ነገሮችን ሳላወሳስብ አንድ መሰረታዊ የሆነን […]

Continue reading …
Health: ከምግብ ዝርዝራችን ውስጥ ልንሰርዛቸው የሚገባ 6 ምግቦች!!

  በርካታ የምግብ ጤና ባለሙያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምግቦች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማስወገድ ላይ ጥርጣሬ የላቸውም፡፡ ምግቦቹ ሆድን ከመሙላትና የረሃብ ስሜትን ከማስታገሳቸው ጎን ለጎን የጤና ጠንቅነታቸው በተለይም ሰውነት ለቁጥጥር እስኪከብድ ድረስ በማደለባቸው ከምግብ ዝርዝራችን ውስጥ ልንሰርዛቸው እንደሚገባ በቂ ምክንያት ነው፡፡ አንዳንዶቹን ስማቸውንም መጠራት ከቶ አያስፈልግም፡፡ ብዙዎቹ የምግብ አይነቶች በሁሉም የሀገራችን ኩሽና በቀላሉ የሚዘጋጁ ካለመሆናቸው ጋር […]

Continue reading …

Health: በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት (ለወንዶች ብቻ!!)

Comments Off on Health: በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት (ለወንዶች ብቻ!!)
Health: በወንድ ዘር ፍሬ ማመንጫ ላይ የሚከሰት እብጠት (ለወንዶች ብቻ!!)

መንስኤውና መፍትሄው ምንድን ነው? (ከባለሙያ ጋር የተደረገ ውይይት) በወንድ የዘር ፍሬ ማመንጫዎች (ቆለጥ) ላይ የሚፈጠር እብጠት በሽታ ወይስ የበሽታ ምልክት? በሽታ ከሆነ መንስኤው ምንድነው? በሀገራችንና በዓለምአቀፍ ደረጃ የችግሩ ስፋት በምን ሁኔታ ላይ የሚገኝ ነው? የጤና ችግሩ በህክምናው ዘርፍ መፍትሄ አለው ወይ? በእነዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፡፡ ጥያቄ፡– ስለወንድ ብልት አካላት የተወሰኑ ሐሳቦችን […]

Continue reading …
Health: የትልቁ አንጀት ካንሰር ምልክቶችና ህክምናው

  ዶ/ር ዓብይ ዓይናለም |  ለዘ-ሐበሻ የትልቁ አንጀት ካንሰር እንደ ሌሎች ካንሰሮች ሁሉ፣ ራሱን ሰውነት ውስጥ በማባዛትና በማሰራጨት ሌሎች አካላቶቻችን ስራ እንዳይሰሩ በሚያደርግበት ጊዜ የሚከሰት ነው፡፡ የትልቁ አንጀት ካንሰር በአመዛኙ፣ ከ50 እስከ 70 ዓመት ዕድሜ በሆኑ ሰዎች ላይ የሚታይ ሲሆን፣ አንዳንዴ ከዚህ የዕድሜ ክልል ዝቅ ብሎም ሊከሰት ይችላል፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ከ20 እስከ 40 ዓመት […]

Continue reading …
<