Home » Archives by category » News Feature (Page 3)
ዘርማ ተዘጋጅ! “መብታችንን ለመጣስ የታወጀብንን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በአንድነት እንኮላሸዋለን!”

ከዘርማ የተላለፈ መልዕክት የወያኔ ህወሃት እንቢተኛዉ ቡድን ካደረበት ከፍተኛ ንቀት መንፈስ የተነሳ በሰላማዊ መንገድ የጠየቅነዉን መብታችንን መንፈጉ ሳያንሰዉ ወጣቱን የዘርማ ሐይል ማፈኑን ተያይዞት ይገኛል። በመሆኑም ይህ ስርአት ፈጽሞ ጥያቄያችንን ሊመልስልን ፈቃደኛ ያለመሆኑን በእብሪት አረጋግጥልናል! እኛም መብታችንን ማስከበር የምንችለዉ እራስችን መሆናችንን በሚገባ ያረጋገጥንበት ወቅት ላይ ደርሰናል። የጉራጌ ህዝብ ላለፉት 27 አመታት የደረሰበትን ግፍና በደል በጫንቃዉ ተሸክሞ […]

Continue reading …
ሕገ ወጡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሰረዝ በውጭ የሚኖሩ የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ጠየቁ

በስደት በመላው ዓለም የሚኖሩ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ የለውጥ ትግል ለማኮላሸትና ሕዝቡን መልሶ ባሪያ ለማድረግ የታወጀውን ሕገ ወጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውግዘው በአስቸኳይ እንዲነሳ ጠየቁ። የሕዝቡን ትግል መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር ፎረም አማካይነት ባወጡት መግለጫ ገለጹ። የኢነጋማ ፎረም ሙሉ መግለጫ ተከትሎ ቀርቧል። የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ […]

Continue reading …
በአማራ ክልል ትጥቅ የማስፈታት ሙከራ እየተደረገ መሆኑ ታወቀ

በአማራ ክልል ሰዎችን ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ መጀመሩ ታወቀ፡፡ ‹‹የጦር መሳሪያ አያያዝን ማስተካከል›› በሚል ሸንጋይ ቃል የተጀመረው እንቅስቃሴ አርሶ አደሩን እና ሌላውን የህብረተሰብ ክፍል መሳሪያ ለመንጠቅ ያለመ እንደሆነ የገለጹት መረጃዎች፤ ይህንንም ለማሳከት ስልጠና መሰጠት መጀመሩን ከመረጃዎቹ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ስልጠናው ከሚሰጥባቸው የክልሉ ከተሞች አንዱ ጎጃም ሲሆን፤ በተለይ ደግሞ በምዕራቡ የጎጃም ክፍል እንቅስቃሴው መጀመሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የምዕራብ […]

Continue reading …
ከሰርግ ማግስት የ14 ዓመት ፍርድ [ አባቴን በማጣቴ የማዝነውን ያህል ኢትዮጵያዬን በማትረፌ እፅናናለሁ ]

| ይድነቃቸው ከበደ — — ከዚህ በታች በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ኢ/ር ደረጀ ደበበ ተሰማ ይባላል። ወልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ለእስር ከመዳረጉ በፊት በሙያው አንቱታን ያተረፈ ብርቱ ኢንጂነር ነው። ለስራ ጉዳይ ከሄደበት ዱባይ ጋብቻ ለመፈጸም ወደ አዲስ አበባ በሚመለስበት ወቅት ከቦሌ ኤርፖርት በደህነነቶች ተይዞ ፣ የሰርግ ስነስርዓት እንዲፈጽም የሁለት ቀን ጊዜ ከተሰጠው በኋላ የጋብቻ […]

Continue reading …
ታዋቂው የልደታ ቤተክርስቲያን የቀድሞ አስተዳዳሪ አለቃ የማነ ብርሃን ስዩም አረፉ

ቅዱስ-ሃብት በላቸው በምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት የነበራቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርሲያን ሊቅና የቀድሞ የነበሩት የአዲስ አበባዋ የማሕደረ-ስብሃት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መልዓከ ስብሃት የማነ ብርሃን ስዮም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዪ። አለቃ የማነ ብርሃን ስዩም ያረፉት ባለፈው ረቡዕ የካቲት 28 ሲሆን ሃሙስ የስርዓተ ቀብራቸውም አርብ የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ.ም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው […]

Continue reading …
ከህብረት የተፋታው ኢትዮጵያዊው ፓለቲካ! | ሐይሉ አባይ ተገኝ

የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቲለርሰን ነፃነትን ሊሰጠን አልመጣም። ሊሰጠንም አይችልም። ነፃነት የትግል ውጤት እንጂ ችሮታም አይሆንም። የኢትዮጵያ ፓለቲከኞች ወያኔን ከጣልን በሁዋላ ነፃነትን እንደቅርጫ እንከፋፈላለን የሚሉት ቀልድ አሜሪካን ክፉኛ ማሣቁ አልቀረም። ለዲሞክራሲ ልዕልናና ለህግ የበላይነት ለመገዛት ሳይፈቅዱ ወያኔን በመጣል የራሳችንን የጎሣ መንግስት እናቆማለን የሚሉት የጎሥ ፓለቲከኞች ኢትዮጵያን በማፍረስ በውስጧ በያዘችው ከ80 በላይ ጎሣዎች 80 መንግስት ሲመሰረት […]

Continue reading …
የኦህዴድ ብቸኛ ምርጫ | መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

ከጥቂት ወራት በፊት የተከበሩ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ለማ መገርሳ “አዉሬዉን አቁስለነዋል!” ሲሉ የተናገሩትን ደግሞ ደጋግሞ የሚያስታዉሰኝ አንድ አብሮ አደጌ ዛሬም ዓይን ዓይኔን አተኩሮ አየተመለከተ…. “ያለህ አማራጭ መጨረስ ብቻ ነዉ!!….. አዎን ሌላ አማራጭ የለህም!!….. ያለህ ብቸኛ አማራጭ ያቆሰልከዉን አዉሬ መጨረስ ብቻ ነዉ። አዝነህ ወይም ተዘናግተህ ትንፋሽ ይወስድ ዘንድ ከፈቀድክ እርሱ አዉሬ ነዉና የአንተ መጨረሻህ በፍፁም […]

Continue reading …
የዋልድባ መነኮሳት የፍርድ ቤት ዋሉ | ችሎት ውስጥ ተቀያሪ ልብስ ተሰጣቸው

ከሃብታሙ ምናለ ዛሬ የካቲት 30 የልደታ ፍርድ ቤት የዋልድባ መነከሳት ባቀረቡት “የሰብዓዊ ጥሰት በማረሚያ ቤቱ ተፈፅሞብናል ፍርድ ቤቱ ተትዕዛዝ ይስጥልን!” ብለው ያቀረቡትን አቤቱታ ሰምቶ የማረሚያ ቤቱን ምላሽ ለመስማት ሲኾን ማረሚያ ቤቱም ምላሽ የሚለውን በደብዳቤ ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል፡፡ ፍርድ ቤቱ ማረሚያ ቤቱ የሰጠውን ምላሽ እንደተመለከተው እና ውሳኔ እንደሚሰጥ አሳውቋል፡፡ አባ ገ/ኢየሱስ ኪዳነ ማርያም ”የተከሰስነውም የታሰርነው አንድ […]

Continue reading …
በሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ተጋድሎው እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ውይይት ከጎንደር ሕብረት የአመራር አባል ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር

በሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ተጋድሎው እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ውይይት ከጎንደር ሕብረት የአመራር አባል ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር (አድምጡት)

Continue reading …
የትግልና የአንድነት ጥሪ  ከኢትዮጵያዊያን ተጋሩ የውይይት መድረክ፣ (ኢተውመ)

የካቲት 2010 ዓ.ም.   የኢትዮጵያ ህዝቦች የህወሓት/ኢህአዴግን የግፍ አገዛዝ በመቃወም የሚያካሂዱት ትግል ባሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ደራጃ ላይ ደርሷል። ይህ ለዴሞክራሲና ለአንድነት የሚደረግ ህዝባዊ ትግል በተለይም ከ 3 ዓመት ጀምሮ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በተጠናከረ መልክ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ የህዝብ ትግል የተዳከመው አምባገነናዊ አገዛዝ ተገዶ የተወሰኑ የፖለቲካ እስረኞችን ቢፈታም ፣ የፖለቲካ ምህዳሩን አሰፋለሁ ያለውን ግን ተራ ማጭበርበር […]

Continue reading …
ኢትዮጵያዊቷ ፊቷ ላይ አሲድ ተደፋባት – ደፍቷል ተብሎ የተጠረጠረው ሌላው ኢትዮጵያዊ ተይዟል

(አድማስ ሬዲዮ)  ነገሩ የሆነው አሜሪካ፣ ሜሪላንድ ግዛት ባለፈው ፌብሩዋሪ 28/2018 ነው። ሲ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን እና ሌሎችም የዜና ምንጮች ከሥፍራው እንደዘገቡት በክሪ አብደላ የተባለው ኢትዮጵያዊ ወጣት ፣ በደባልነት (ሩም ሜት) አብራው ትኖር የነበረችው ሰላማዊት ተፈራ ፊት ላይ አሲድ በመድፋት ተሰውሮ ከቆየ በኋላ ሊያዝ ችሏል ብለዋል። ሰላማዊትና በክሪ ምን ያህል ጊዜ በደባልነት አብረው እንደኖሩ ዜናው አይገልጽም፣ […]

Continue reading …
በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው ተማሪ በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ

(አትላንታ) ኖሃ ከበደ ይባላል፣ ሃያ ሁለት ዓመቱ ነበር። እዚህ አትላንታ ጉኔት ኮሌጅ ተማሪ ነበር፣ ሊመረቅም የቀረው ጥቂት ወራቶች ነበሩ። እዚህ አትላንታ ሚሞርያል ድራይቭ የሚባለው መንገድ ላይ መኪና እየነዳ ሳለ ከቆመ ምሶሶ ጋር ባጋጠመው የመጋጨት አደጋ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ህይወቱ አልፏል። ይህ የሆነው ባለፈው ፌብሩዋሪ 27/2018 ነው። እናቱ ብቸኛ እናት ሆና እንዳሳደገችው የቅርብ ሰዎች ለአድማስ ሬድዮ […]

Continue reading …
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር ስዩም ተሾመ ታሰረ

(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ድረገጾች ላይ ሳይታክት በየዕለቱ በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ አስተያየት በመስጠት የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር፣ የአምደ-መረብ ጸሀፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ስዩም ተሾመ ታሰረ:: ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ወሊሶ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች የተወሰደው ስዩም ተሾመ የኮማንድ ፖስቱ ታጣቂዎች ወደ አዲስ አበባ እንዳጓጓዙት የዓይን እማኞች ተናግረዋል:: ስዩም ተሾመ ከዚህ ቀደምም እንዲሁ ታስሮ የተፈታ ሲሆን […]

Continue reading …
ሕወሓት ኦህዴን ለማፍረስ እየሠራ ነው | የኦሮሚያ ፖሊስ ኮማንደሮች በኮማንድ ፖስቱ እየታሰሩ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት ኦህዴድን ለማፍረስ ቀን ለሊት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ:: በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት የተለያዩ የክልሉ ባለስልጣናትን ወደ እስር ቤት መውሰዱን ቀጥሎበታል:: ከሁለት ቀናት በፊት የነቀምት ከተማ ከንቲባና ምክትል አስተዳደሩን ማሰሩን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ የሚታወስ ሲሆን እስሩ ቀጥሎ የኢሊባቡር ፖሊስ ኮማንደር ነገራ ዱፌራ; የምስራቅ ወለጋ ዞን ፖሊስ ኮማንደር ጫላ ተሰማ; የሐረር ፖሊስ ምክትል ኮማንደር እያሱ በኮማንድ ፖስቱ መታሰራቸው […]

Continue reading …
ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ | አቻምየለህ ታምሩ

ዛሬ ወድቃ የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤ ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት ልጆች መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በደጅ አጋፋሪነት፤ በልጅ እያሱ ዘመን በሊጋባነትና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና በአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ጊዜ ደግሞ በደጃዝማችነት የሚታወቁት፤ በፈረስ ስማቸው አባ ሰብስብ በመባል የሚጠሩት በየነ ወንድማገኘሁ ቀዳሚው ናቸው። (ይህን […]

Continue reading …
ለተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራው ክልላዊ መንግስት ፕሬዘዳንት | ጉዳዩ:- ኦሮምኛን በአማራው ክልል በግእዝ ስለማስተማር

“በባዕዳን ፊደል የሚጽፉ አፍሪካውያን፣ በአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች ሲገዙ የነበሩና ራሳቸው የፈለሰፏቸው የፊደላት አማራጭ ያልነበራቸው ሕዝቦች ናቸው። እኛ በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ደምና አጥንት ነፃነታችን ተከብሮልን የኖርንና አኩሪ ቅርስ የሆነ የራሳችን ፊደል ያለን ሕዝቦች ቅኝ እንደተገዙትና እንደተዋረዱት ያልታደሉ ሰዎች ልንሆን አይገባም።” ሲሉ ታዋቂ ምሁራን እና አክቲቪስቶች ፣ አሮምኛ በአማራ ክልል በግእዝ ፊደል እንዲሰጥ የሚጠይቅ ጥናታዊ ሰነድ አዘጋጅተው […]

Continue reading …
የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ – በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

የዛሬው የሕብር ዜና ትንታኔ – በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

Continue reading …
ለማይቀረው ለውጥ በህብረት እንነሳ! – ነዓምን ዘለቀ

የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋሽስቱ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ነፍሰ ገዳዮች ጋር እያደረገ በሚገኘው   የሞት ሽረት ትግል߹  የህዝቡን ትግል ለማገዝ በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ ማስተላለፍ የሚገባን ወቅታዊ መልእክት ! በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የበላይነት ስር የሚገኘው አገዛዝ የኢትዮጵያ ህዝብ እየጠየቀ ፣ እየቆሰለ እና እየሞተለት የሚገኘውን የስርዓት ለውጥ ትግል ለማዳፈን߹ በአሁኑ ወቅት ህወሓት እየወሰዳቸው የሚገኙትእርምጃዎች በዋነኝነት ወደ […]

Continue reading …
የአገዛዙ ሹማምንት ግራ መጋባታቸው ታወቀ

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ የሚገኘው አገዛዝ ሹማምንት በወቅታዊው የሀገሪቱ የፖለቲካ አካሄድ ግራ መጋባታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ብርቱ ህዝባዊ ትግል ተከትሎ፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ብቻ ከአንዴም ሁለቴ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው አገዛዙ፤ ትግሉን መቀልበስ አለመቻሉ ግን ግራ እንዳጋባው ታውቋል፡፡ ገዥው ቡድን፣ በህዝባዊ ትግል አስገዳጅነት የህሊና እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው፡፡ እስረኞችን በማስፈታት ብቻ […]

Continue reading …
‘ጊዚያዊ የሽግግር መንግስት’ አሁኑኑ! (ሃይሉ አባይ ተገኝ)  – ህወሃት ሻግቷል። ተሽመድምዷል!!

ህወሃት ሻግቷል። ተሽመድምዷል!! ብቸኛ መፍትሄውም ‘የሽግግር መንግስት’ ምስረታ እንጂ ህዝብን ጦርነት መግጠም አይደለም። ያለንባት ዓለም ከዳር እስከዳር የተጫረ ህዝብ አቀፍ አመፅን የሚገታ የጦርነት ስልትና መሣሪያ እስካሁን አላየችም። የህዝብ ሃይል አሸናፊ ነው። ወያኔ የሁቱ ኢንተርሃሞይ፣ የካምቦዲያው ፖል ፖት፣ የጀርመኑ ናዚና የጣሊያኑ ፋሺዝም ድቅል ውላጅና ጥቁሩ አረመኔ ፋሺስት ነው። ኢትዮጵያን ወሮ፤ የኢትዮጵያውያንን ገልበትና ሃብት እየመዘበረ፣ ደማቸውን በዋግምት […]

Continue reading …
ደባርቅ ከተማ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ | በነጋዴ ባህር መተማ መስመር ህዝቡ ተቆጥቷል

ሙሉነህ ዮሐንስ እንደዘገበው ከጎንደር ከተማ 100 ኪ.ሜ እርቃ በምትገኘው የራስ ዳሸን ተራራ ፈርጥ በሆነችው ደባርቅ ከተማ ውጥረት ነግሷል። የእጅ ቦንብ ጥቃቱ የተፈፀመው በ25/06/2010 ከምሽቱ አምስት ሰዓት ሲሆን የከተማውን ከንቲባ ቢሮና ፍትህ ፅህፈት ቤትን ኢላማ በማድረግ እንደነበር ምንጮች ይጠቅሳሉ። በሚቀጥለው ቀን የስርአቱ የፀጥታ ኃይሎችን እንዲሁም የደህንነት ኃላፊዎችን ለታላቅ ድንጋጤ፣ ስጋትና ፍርሃት ዳርጓቸው ተስተውሏል። የአካባቢው ሚሊሻና ልዮ […]

Continue reading …
ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ዋና ጸሐፊ አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር አድርገናል (ያድምጡት)

Continue reading …
በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለው የሥራ ማቆም አድማ ለሁለተኛ ቀን እየተካሄደ ነው

(ዘ-ሐበሻ) በሕገወጥ መንገድ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመቃወም እና መንግስት ቁጭ ብሎ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለሃገሪቱ ሰላም እና አንድነት ሲል እንዲደራደር ለማስገደድ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ:: በትናንትናው ዕለት የሥራ ማቆም አድማ በተደረገባቸው ከተሞች በአጠቃላይ የሥራ ማቆም አድማው የቀጠለ ሲሆን የትራንስፖርት አገልግሎትም እንደቆመ ነው:: ተቃውሞ እየተደረገባቸው […]

Continue reading …
አቶ መላኩ በቀለ በሚኒሶታ የተቋቋመው የኢትዮጵያውያን የዕርቅና የዲሞክራሲ መድረክ ስብሰባ ላይ ያደረጉት ንግግር

(ዘ-ሐበሻ) ልዩነቶችን አቻችሎ አንድነትን ለማጎልበት በሚል ዋና ዓላማ በሚኒሶታ የተቋቋመው የኢትዮጵያውያን የዕርቅና የዲሞክራሲ መድረክ ባለፈው ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 24, 2018 በሴንት ፖል ከተማ የተሳካ ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር:: ከተለያዩ ማህበረሰብ አካላትና ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት የተሰባሰቡት ኢትዮጵያውያን በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች እና እንዴት ልዩነቶችን አቻችሎ ወደ አንድነት መምጣት እንደሚቻል ውይይት ተደርጓል:: በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ የተለያዩ ምሁራን እና […]

Continue reading …
የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ስለሽግግር ሂደት ይወያያሉ (ቢቢሲ)

(ቢቢሲ) የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን በኢትዮጵያ ለዓመታት ስለዘለቅው ተቃውሞና በሃገሪቱ ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ ከባለስልጣናት ጋር እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው በሚሆነው በዚህ ጉብኝት አምስት ሃገራትን ይጎበኛሉ።የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጉዟቸው ኢትዮጵያን፣ ጂቡቲን፣ ቻድን፣ ናይጄሪያንና ኬንያን የሚጎበኙ ሲሆን ከሃገራቱ መሪዎችና ከአፍሪካ ህብረት የበላይ ኃላፊዎች ጋር ይወያያሉ። የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንዳሉት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ትኩረት የሚያደርጉት የኢኮኖሚ […]

Continue reading …
የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

የአማራ ድምጽ የዕለቱ ዜና

Continue reading …
አሸባሪው ወያኔ እያደረሰ ያለውን ገደብ የለሽ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ለማፋጠን ያወጀውን የዘር ማጥፊያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማውገዝ ከቅዱስ ሲኖዶስ የወጣ መግለጫ

“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ” ገላ 5:1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን። በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ፤ (PDF) በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ከሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን በኢትዮጵያና በሕዝባችን ላይ አሸባሪው ወያኔ እያደረሰ […]

Continue reading …
ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ!

በላይነህ አባተ  (abatebelai@yahoo.com) መልካም ነገር ካየንና ስለ መልካም ነገር ከጻፍን ሩብ ክፍለ ዘመን አልፎናል፡፡ ዛሬ ግን ለጅብ የሰጠነው ይህ ትውልድ በጥረቱ ጭንቅላቱን አስልቶ፣ አንገቱን አቅንቶና ክንዱን አፈርጥሞ ታሪኩንና ባህሉን ከሚደርስበት ጥፋት ተከላክሎ ወደነበረበት ለመመለስ እሚያደርገው ጥረት በሐዘን መሐል ደስታ ያጽፋል፡፡ በበደኖው የዘር ማጥራት ዘመቻ ባለቤታቸው ገደል ተወርውረው፤ አስራ ሶስት ልጆቻቸው ተበትነው ከአምሳ በላይ “ወታደሮች” በየተራ […]

Continue reading …
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ – “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መግለጫ “የአገሪቱ ችግር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ሆነ በኮማንድ ፖስት አስተዳደር አይፈታም”

Continue reading …
የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ

የሀገርና የህዝብ ጠላት የሆኑ ግለሰቦችን የማጋለጥ ዘመቻ ይህ ከታች ምስሉን የምትመለከቱት ግለሰብ ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የሚባል ሲሆን ቁጥር አንድ ከሚባሉ ፀረ ህዝብ የወያኔ ባንዳዎች መካከል አንዱና ቀንደኛዉ ነው፡፡ አማራ ምድር ተወልዶ ማደጉን የሚናገረዉ ይህ ግለሰብ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ የአማራን ህዝብ አንጠልጥሎ ሲሳደብ ምንም የማይሰማው የበላበትን ወጭት ሰባሪና ማንነትን እንደ ሸቀጥ የሚቆጥር ለካን በላ ቢጤ ነው፡፡ […]

Continue reading …
<