Home » Archives by category » News Feature (Page 356)

ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው

Comments Off on ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው
ሙስሊም ወጣቶች ከደቡብ ወሎ እየተሰደዱ ነው

(ፍኖተ ነፃነት ኒውስሌተር) በደቡብ ወሎ ወረባቡ ወረዳ በኃይማኖት ሰበብ በርካታ ወጣቶች እየታሰሩ በመሆኑ ብዙዎች ከኢትዮጵያ እንዲሰደዱ እንደሆነ የጥቃቱ ሰለባ ወጣቶች በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ በተለይ ከሙስሊሙ የኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የአካባቢው የእስልምና ኃይማኖት ተከታይ ወጣቶች ያለምክንያት እየታሰሩ በዋስ እንደሚለቀቁም ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የመንግስትን እስርና እንግልት ሸሽተው ከሚሰደዱ ወጣቶች መካከል የወሎ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪም እንደሚገኝበት ተገለፀ […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች ተቀጡ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቡና፣ በቅዱስ ጊዮርጊስና በተጫዋቹ አበባ ቡታቆ ላይ የገንዘብና የጨዋታ ቅጣት መጣሉን የሃገሪቱ መንግስታዊ ሚዲያዎች ዘገቡ። በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመለስ ዋንጫ የካቲት 17 ቀን 2005 በአዲስ አበባ ስታድየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ፣ ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት በተጫወቱበት ዕለት የተከሰተውን ችግር ተከትሎ የጨዋታ አመራሮችን ሪፖርት በመመርመር ቅጣቱን መወሰኑን ኮሚቴው አስታውቋል […]

Continue reading …
“ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና

የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው ኢትዮቻናል ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኢህአዴግን በሁለት ሳምንት ስራ በዝረራ በአንዳንድ አካባቢዎች ማሸነፍ ይቻላል፤ በአዲስ አበባ ግን ሁለት ቀን በቂ ነው” ሲሉ ተናገሩ። ዶ/ር መረራ በቃለ ምልልሳቸው ላይ “አንድ ግዜ ትዝ የሚለኝ በኢኮኖሚ ጥያቄ ላይ ከጠ/ሚ/ር መለስ ጋር የተጨቃጨቅን ዕለት፤ ብዙ ግዜ […]

Continue reading …
አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ

ሐራ ተዋሕዶ የተባለው ድረ ገጽ “አቡነ ማቴዎስ አቡነ ሳሙኤልና አቡነ አብርሃምን ከአቡነ ማቲያስ ጋር ለማስማማት ቤታቸው ውስጥ እያነጋገሯቸው ነው የሚል ዜና አስነበቦ ነበር። አባ ሰላማ የተባለው የኦርቶዶክሳውያን ድረ ገጽ ደግሞ በሰበር ዜናው “አባ ሳሙኤል እና አባ አብርሃም ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግር ላይ ወድቀው ይቅርታ ጠየቁ” ይላል። ዜናው እንደወረደ የሚከተለውን ይመስላል አባ ሳሙኤል እና የጉድ ሙዳዩ […]

Continue reading …
ሞረሽ ወገኔ “ዘረኝነት በቤተ-ዕምነት” የሚል ጽሁፍ በተነ

ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት የበተነው ጽሑፍ የሚከተለው ነው፦ ከአፈጣጠሩ ወያኔ በዕምነት-የለሽ እና በሠይጣን አማኞች የተደራጀ የዘረኛ ትግሬዎች ቡድን መሆኑ ይታወቃል። እናም ሟቹ የወያኔ ቁንጮ መለስ ዜናዊ ቀድሞ ሠንደቅ ዓላማችንን “ጨርቅ” ብሎ እንዳላጣጣለ ሁሉ፣ በኋላ ደግሞ በሠንደቅ ዓላማችን ላይ የሠይጣን አማኞችን ባለ-አምሥት ኮከብ የፔንታትራም ምልክት ለጥፎበታል። ስለዚህም የወያኔው መሪ የግል ዕምነቱን መለያ ምልክት የኢትዮጵያ አርማ አድርጎ […]

Continue reading …
በጀርመን የወያኔን አምባገነን ስርዓት የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

በዳዊት መላኩ በዛሬው ዕለት መጋቢት 01 ቀን 2013 እ.ኤ.አ በጀርመን ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የሀይማኖት አባቶች የተገኙበት ፍራንክፈረት በሚገኘው የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከቀኑ 13፡00 ሰዓት ጀምሮ ለ3፡00 ሰዓት የዘለቀ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዱዋል፡፡ሰልፈኞቹ ይዘዋቸው ከነበሩ የተለያዩ መፈክሮች ውስጥ የኢትዮጵያ አንድነት በወያኔ ሴራ አይደናቀፍም፤የምንታገለው የወያኔን ስርዕት እንጅ ግለሰቡችን አደለም፤የታሰሩ ጋዜጠኞችን ፖለቲከኞች ይፈቱ፤ወያኔ ያካሄደውን የፓጥርያሪክ ምርጫ […]

Continue reading …
‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የሙስሊሞች ተቃውሞ በሰላም ተጠናቀቀ

ክድምጻችን ይሰማ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ!›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ትዕይንተ ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ ስኬት እንደአዲስ ተቃውሞውን የተቀላቀሉ ከተሞች መኖራቸው ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ከተሞችም በቀጣዮቹ ተቃውሞዎች ለመሳተፍ ሙሉ ፍላጎት ያሳዩበት መሆኑም ጭምር ነው፡፡ – በጅጅጋ ቢላል መስጂድ የተደረገው የመጀመሪያው የዱዓ ተቃውሞ በስኬት ተጠናቋል፡፡ ሰላት እንደጠናቀቀም የመስጂዱ ኢማም ሙስሊሙ […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይልና የኢሕአዴግ ጦር በጭርቆና በረሃ ውጊያ ገጠሙ ተባለ

የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት ኃይል (Ethiopian Unity and Freedom Force – EUFF) በጎንደር ጭርቆና በምትባለ በርሃ ላይ ከወያኔ አንድ ሻምበል ጦር ጋር ባደረግኩት ውጊያ 25 ወታደሮችን መግደሉን እና 11 ማቁሰሉን አስታወቀ። የነፃነት ኃይሉ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “ከፌብሩዋሪ 25 እስከ 27 2013 ዓ.ም በአካባቢው የመንግስት አጨብጫቢ ሚሊሻዎች እየተመራ ወደ ነፃ መሬታችን በመምጣት ጥቃት ሊያደርስብን የመጣነውን አንድ ሻምበል […]

Continue reading …
የፓትርያርክ መምረጫው ፎርም ይኸውልዎ (ፎቶ)
Continue reading …
የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል

« አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው » እነ ስብሃት « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን » እነ አባይና አዜብ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች ገለፁ። ስብሃት እና አዜብ የሚመሩት ሁለቱ ቡድን አነጋጋሪ አቋም ይዞ መውጣቱን ምንጮቹ ጠቁመዋል። በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ባስቀመጠው አቋም « መለስ ሕወሐትን ገድሎ […]

Continue reading …

ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ

Comments Off on ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ
ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ በደቡብ ኦሞ ዞን አቅጣጫ ያለው የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ተዘጋ

በፀጋው መላኩ በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋና ምርመራ ሥራዎች ከተሰማሩት ቱሎ እና አፍሪካ ኦይል ከተባሉ ሁለት ኩባንያዎች ጋር የሚሰራጩ የቻይናው ‘‘BGP Inc’’ የተባለ ኩባንያ አሁን ሥራውን እያከናወነበት ካለው የደቡብ ኦሞ ዞን ወደ ኬኒያ ድንበር የፍተሻ መሳሪያዎቹ (ማሽኖቹን) በማንቀሳቀሱ በአካባቢው ያለው የሁለቱ ሀገራት ድንበር መዘጋቱን የብሉምበርግ ዘገባ አመላከተ። በአካባቢው የሚንቀሳቀሱት ከባድ ማሽኖች ቦታው አስቸጋሪ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ቀናትን […]

Continue reading …
ኃ/ማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊከሰሱ ነው

*ኢቴቪና ፌዴራል ፖሊስም ይከሰሳሉ በዘሪሁን ሙሉጌታ   በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በቅርቡ ከተላለፈው ‘‘ጅሃዳዊ ሃራካት’’ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ የወንጀልና የፍትሃብሔር ክስ ሊመሰረት ነው። ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ባሻገር በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና በፌዴራል ፖሊስ ተመሳሳይ ክስ ይመሰረትባቸዋል። ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናቱ እና የተጠቀሱት ተቋማት […]

Continue reading …
የጁኔይዲ ሳዶን ወደ ኬኒያ መሰደድ ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ምላሽ ሰጠ

“ጁኔይዲ ሳዶ በወንጀል አልተከሰሱም፤ እንደማንኛውም ዜጋ የመውጣትና የመግባት መብት አላቸው” የፌዴራል ፖሊስ (ሰንደቅ ጋዜጣ) የቀድሞ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር አቶ ጁኔይዲ ሳዶ በጎረቤት ሀገር ኬኒያ በመሰደድ የፖለቲካ ጥገኝት መጠየቃቸውን ተከትሎ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀለኛ ስለመሆናቸው የማውቀው ነገር የለም ሲል ለሰንደቅ ጋዜጣ ገለፀ። አቶ ጁኔይዲ ሳዶ ባለቤታቸው ወይዘሮ ሃቢባ መሐመድ በሽብር ተግባር ተሳታፊ ናቸው በሚል ጥርጣሬ በፌደራል […]

Continue reading …
የ5ቱ እጩ ፓትርያርክ ማንነት በጥቂቱ (ከማኅበረ ቅዱሳን የተገኘ መረጃ)

የማህበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ በዲ/ን ኅሩይ ባየ አማካኝነት የ5ቱን እጩ ፓትሪያርኮች የሕይወት ታሪክ አትሟል። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለግንዛቤ ይጠቅማቸው ዘንድ እንደወረደ አቅርበነዋል።  ብፁዕ አቡነ ማትያስ :- የቀድሞው የአባ ተክለማርያም ዐሥራት የአሁኑ ብፁዕ አቡነ ማትያስ በ1934 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ቅዳሴ፣ ዜማ፣ ቅኔ፣ ባሕረ ሐሳብ፣ የመጻሕፍተ ሐዲሳት ትርጓሜ ተምረዋል፡፡ በ1948 ዓ.ም ከብፁዕ አቡነ ማርቆስ ዲቁናን ጮኸ ገዳም ተቀብለዋል፡፡ ከመ/ር […]

Continue reading …

Hiber Radio: ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ

Comments Off on Hiber Radio: ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ
Hiber Radio: ኢህአዴግ የሾማቸው ዳኛ በጉቦ ክስ ፍ/ቤት ቀረቡ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 17ቀን 2005 ፕሮግራም ወ/ሮ ሰብለ ደምሴ የሚኒሶታ ነዋሪ ሲና በረሀ በአጋቾቻች እጅ የሚገኜትን ኢትዮጵያዊ አስመልክተው ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) አቶ መልካሙ ባዬ (ከሱዳን ስደተኞች ጣቢያ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ የኔዛዳ፣ የአሪዞናና ዬዩታ ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ም/ዋና ጸሐፊ(ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ያዳምጡ) ዜናዎቻችን አንድ […]

Continue reading …
በገለልተኝነት የቆየችው የኖርዝ ካሮላይናዋ ቅድሥት ሥላሴ ቤ/ክ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ ተጠቃለለች

በገለልተኝነት ለረዥም ጊዜ የቆየቸው የኖርዝ ካሮናልይናዋ ሻርለት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካሁን በኋላ በ4ኛው ፓትሪያርክ ሲኖዶስ ውስጥ መጠቃለሏን አስታወቀች። የኢሳት ራድዮ ዘገባ ዘርዘር ያለ ዘገባ ይዟል ያድምጡት።

Continue reading …
የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው?   በ ወልደማርም ዘገዬ

ከ ወልደማርም ዘገዬ   የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር ወር 2013 የጻፉትን ጥናታዊ ዘገባ በፍላሼ አሰንብቼ ዛሬ ጧት ቁርሴን  አወራረድኩበት፡፡ ኤርትራ ለእርሳቸው የምታስጨንቀውን ያህል ኢትዮጵያም – ባለቤት ያጣችዋ ከርታታዋ ኢትዮጵያም ለእኔ እንደእናት ሀገር ታስጨንቀኛለችና የተሰማኝን ልናገር ብዕሬን አነሳሁ፡፡ ግን በዚህች […]

Continue reading …
እያሸበሩ … “አሸባሪ” ፍለጋ … – በነስረዲን ኡስማን

… የኢህአዴግ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው ኢስላምን እና ህዝበ ሙስሊሙን ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ኢስላም ስራዎች አንድ ነገር መናገር ይቻላል፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ወደ ሁከትና ብጥብጥ፣ ብሎም ወደ ሽብርተኝነት ለመግፋት አጅግ አድርጎ ይፈልጋል፡፡ ይህ ዝንባሌ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ እንዲፈጠር በማድረግም “የዓለም አቀፉ ፀረ ሽብር ጦርነት” አጋርነቱን […]

Continue reading …

ውዝግብ በአዲስ አበባው ሲኖዶስ ውስጥ፡ ያሳዝናል! ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ኹና አታውቅም፤ ይፋረደን!

Comments Off on ውዝግብ በአዲስ አበባው ሲኖዶስ ውስጥ፡ ያሳዝናል! ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ኹና አታውቅም፤ ይፋረደን!
ውዝግብ በአዲስ አበባው ሲኖዶስ ውስጥ፡ ያሳዝናል! ቤተ ክርስቲያናችን እንዲህ ኹና አታውቅም፤ ይፋረደን!

ትናንት ዘ-ሐበሻ የዘገበችውን የሚያጠናክር ዘገባ ሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ በትንታኔ ጽፎታል እንደወረደ አስተናግደነዋል። ‹‹ቤተ ክርስቲያን ስትጠራኝ እምቢ እላለኹ ወይ ! ! !›› /ብፁዕ አቡነ ማትያስ/ ‹‹አጃቢ ነን!›› /ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል/ ‹‹እንኳን አይደለም ፕትርክናው ጵጵስናውም ከብዶኛል፤ እኔ እጠፋለኹ›› /ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ/ ‹‹እኛ መናጆ ተብለን ነው የገባነው፤ የሚመረጠው አባ ማትያስ ነው›› /ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ/ ‹‹ነገ በታሪክ የሚጠየቅና […]

Continue reading …
የሚሳናቸው የለም

በቸሩ ላቀው ሿሚ፣ ሻሪ፣ ሀገር መከፋፈልና መገነጣጠል የነርሱ ተግባር ሆኗል። መለስን ሾሙብን፣ ሀገርን ገንጥለው ኢሳያስ ኣፈወርቂን ኤርትራን ይዘህ ራስህን ቻል ኣሉት። ከመለስ ሹመት ጋር ኢትዮጵያን በጎሣ ከፋፍለው እያወደሟትና እያደቀቋት ነው። በቅርቡ ደግሞ ትኩረት ተሰጥቶት በኢትዮጵያን ሪቪው ድረ ገጽ ላይ ምኒልክ ሳልሳዊ በተባለ ግለሰብ (http://www.ethiopianreview.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=47866) እንደተጻፈው ከሆነ ኢትዮጵያን መበታተኑ ኣልበቃ ብሎኣቸው ለወደፊቱም ከኣፍሪካ ካርታ ላይ የቀድሞውን […]

Continue reading …

“ስብሰባው”

1 Comment
“ስብሰባው”

በፍሬው አበበ አደራ ሞልቶ ከተረፉን ስብሰባዎች መካከል በአንዱ ውስጥ ነበርኩ፡፡ ስብሰባው ስለመንግስት የዕድገትና ትራንስፎርሜሸን ዕቅድ እና የክልሎች እንቅስቃሴ የሚወራበት ነበር፡፡ያው እንደደንቡ የተመረጡት ሹም ከአንድ ሰዓት በላይ ጊዜ ወስደው ጥናት ያሉትን አቀረቡ፡፡አወያዩ አቅራቢውን የጎንዮሽ በማየት እያደነቁ “ዌል! እጅግ በሳል ትንታኔ የተንጸባረቀበት ጹሑፍ ነው፡፡እሳቸው ያሉትን መልሼ አልደግመውም፡፡ግን መታለፍ የሌለባቸው ዋና ዋና ነጥቦችን ላንሳ” አሉንና ንግግራቸውን እየጎተቱ ልክ […]

Continue reading …
በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተሰጠ መግለጫ

እኛ በኒውዮርክና በአካባቢው የምንገኝ ምዕመናን በቅርቡ ከህጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊውን የቤተክርስቲያናችንን ሁኔታ በሚመለከት የተሰጠውን መግለጫ ሙሉ በሙሉ የምንደግፍ መሆናችንን ለሚመለከተው ሁሉ ለመግለጽ እንወዳለን። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Continue reading …
ደም ብዛት የያዘህ ጨው አብዝተህ በመመገብህ ነው ተባልኩ፤ እውነት ይሆን?

ለምን እንደሆነ አላውቅም ጨው የበዛበት ነገር እወዳለሁ፡፡ በቅርቡ ታምሜ አንድ የግል ሆስፒታል ስመረመር ጨው ስላበዛሁ ደም ብዛት ይዞሃል ተባልኩ፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው ጨው ደግሞ የደም ብዛት የሚያስይዘው? እባካችሁ እውነት መሆን አለመሆኑን አስረዱኝ፡፡ የዘ-ሐበሻ የዘወትር አንባቢ ሳምጆ የዶክተር ዓብይ ዓይናለም ምላሽ፦ ጥያቄህ ሚዛን ደፍቶ አገኘነውና መልስ ልንሰጥበት ወሰንን፡፡ ባለፈው የዘ-ሐበሻ ጋዜጣ እትማችን ላይ በስፋት ስለጨው ጽፈን […]

Continue reading …
የደም እንጀራ

ከቴድሮስ ሐይሌ(TADYHA@GMAIL.COM) ‘’የጤፍ መወደደድ ምክንያቱ ቀድሞ ሊመገብ የማይችለው አርሶ አደር እንጀራ መብላት በመጀመሩ ነው’’ በማለት የተናገረው የሙት ራዕይ ለማስፈጸም ሽር ጉድ እያለ የሚገኘው የከተማ ልጆች በቁሙ የሞተ ሲሉ የሚሳለቁበት ሃይለማርያም ደሳለኝ ፓርላማ ለተባለው የወያኔው አውጫጭኝ የቀድሞ አለቃው መለስ ዜናዊ ስኳርን በተመለከተ በአንድ ወቅት የተናገረውን ምንም ሳይገለበጥ ለጤፍም ችግር መመለሱን ባለፈው ሰሞን ሰምተናል። መጽሃፉ ሙታንን ለሙታን […]

Continue reading …

ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን?

Comments Off on ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን?
ይድረስ በ’ፈረንጁ ወያላ’ ለሳቃችሁ ሁሉ፤ እኛ ማን ነን?

ከሮቤል ሔኖክ “ዋው ኢትዮጵያ አድጋ ነጮች ኢትዮጵያ ውስጥ ዝቅ ያለ ሥራ መሥራት ጀመሩ” “ቂቂቂቂ….” “አሁን ተራው የነጭ ባርነት በኢትዮጵያ ነው” “ነጮች ይህን ሥራ መሥራታቸው ይገባቸዋል” ሌላም ሌላም አስተያየቶችን በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ላይ አነበብኩ – አንድ ዴንማርካዊ ጋዜጠኛ ‘ሰዎች ሲያደርጉት አይቼ እስኪ ልሞክረው ብሎ በሰራው የታክሲ የወያላነት ሥራ”። ብዙዎቹ ይህ ነጭ ኢትዮጵያ ውስጥ የታክሲ ወያላ ሆኖ […]

Continue reading …

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ

Comments Off on በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ
በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ

በዋሽንግተንና አካባቢዋ ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን በሙሉ የስብሰባ ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ጥንታዊት እናት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናችን ዛሬም ከችግር ውስጥ ነች ያለችው። የአዲስ አበባው ሲኖዶስ እጅግ የሚያሳዝንና ቤተ ክርስቲያናችንን ከመሰረቷ የሚያናጉ ተግባራት እየተፈጸመባት መሆኑን በሀዘን እናስበዋለን። ይህ ከመንፈሳዊቷ ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያናችን ስርዓትና ቀኖና በወጣና በማንለአብኝነት ስድስተኛ የፓትርያርክ ምርጫ በሚል የተያዘው ህገ ወጥ ሩጫም ለሕዝባችን የተሰወረ አይደለም። […]

Continue reading …

ኢሕአዴግ ምንም መራጭ ባልተመዘገበበት የቦረና ዞን ለምርጫ ሊወዳደር ነው

Comments Off on ኢሕአዴግ ምንም መራጭ ባልተመዘገበበት የቦረና ዞን ለምርጫ ሊወዳደር ነው
ኢሕአዴግ ምንም መራጭ ባልተመዘገበበት የቦረና ዞን ለምርጫ ሊወዳደር ነው

በሚያዝያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአካባቢ፣ የአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር  ምርጫ በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር ቦረና ዞን ነዋሪዎች በግዳጅ የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ ቢደረግም እስካሁን ኢህአዴግን ጨምሮ የትኛውም ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እንዳልቀረበ ተጠቆመ ሲል ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ መጠናቀቁ ቀደም ሲል በተለያ መገናኛ ብዙኃን ቢገልፅም ቦረና ላይ […]

Continue reading …

አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ

Comments Off on አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ
አቡነ ሳሙኤል “እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ” የሚሉ አካላት እንዳሉ አመኑ

“በየብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ቤት፣ በእኔም ቤት ሳይቀር እየዞሩ እገሌን ካልመረጣችኹ፣ ካላስመረጣችኹ የሚሉ አካላት እንዳሉ ግልጽ ነው” አቡነ ሳሙኤል ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ (ዘ-ሐበሻ) አቡነ ሳሙኤል በኢትዮጵያ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “እኔ ለፓትርያርክነት ምረጡኝ ብዬ ቀስቅሼ አላውቅም፤ ሆኖም ግን እገሌን ካልመረጣችሁ፤ ካላስመረጣችሁ የሚሉ አካላት እኔም ቤት መጥተው ነበር” በማለት በተደጋጋሚ ዘ-ሐበሻን ጨምሮ በሌሎች […]

Continue reading …

ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)

Comments Off on ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)
ማን.ሲቲ Vs ቼልሲ (ቬንገር ይብቃቸው?)

ካታላኖችና ማድሪስታኖች በባላንጣነታቸው የሚታወቁ ክለቦች ናቸው፡፡ ባርሴሎና ካታላንን ሪያል ማድሪድ ደግሞ ማድሪስታን የሚባሉ ደጋፊዎቹንና ገዢው ፓርቲን ይወክላል፡፡ በሁለቱ የኤልክላሲኮ ግጥሚያ ካታላኖቹ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት ጨዋታው በተጀመረ በ8ኛ ደቂቃ ላይ ጩኸት ካሰሙ ከ10 ወራት በኋላ ከወደ እንግሊዝ ተመሳሳይ ዜና ተሰምቷል፡፡ የሰሜን ለንደኑ አርሰናል ያለ ዋንጫ የቆየባቸው ዓመታትን ተመርኩዘው ደጋፊዎቹ ‹‹ቬንገርን አንፈልግም›› የሚል ጩኸት ሲያሰሙ ቢከርሙም ዛሬ […]

Continue reading …
ደውሉ ይጮሐል!!

መንጋውን ጠባቂ አርጎ ሰይሟችሁ ዋ ለ እናንተ ይብላኝ በቃል ለጠፋችሁ የነብስን አደራ ሜዳ ስትበትኑ ጠባቂ በማጣት መምህናን ማስኑ ፤ ተኩላ ሲናጠቀው የጌታውን መንጋ ስይሙን እረስቶ ስለተዘናጋ አቤት ይብላኝለት ለሚከፈለው ዋጋ መሆኑን ረስቶት ፈራሽበስባሽ ስጋ በ አምላክ ስም ነግዶ ሸቅጦ መክበሩ በከለ ተጠቅልሎ ሲታሹ ቢኖሩ በ ቆብ ተከልለው ቢቆሙም ከጥሩ አቡን መሰኝቱ በ አባ መከበሩ መኖር […]

Continue reading …
<