ነፃ አስተያየቶች

ጥናታዊ ጦማሮች

/

ወያኔና አማርኛ – ዶር. ኀይሌ ላሬቦ

በቅርቡ የቀድሞው የመረጃ [ኢንፎርመሺን] መረብ ደኅንነት ወኪል (ኢንሳ) ዋና ሥራአኪያጅ የነበረው ደጃዝማች [ሜጀር ጀኔራል] ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ለአንድ ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃለምልልስ [ለመስማት ከፈለጉ በዚህ ድረገጽ አድራሻ https://www.facebook.com/seid.yimer.9210/videos/2657909104444913/ ይመልከቱ።] የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ [ሕወሓት] በመባል የሚታወቀው የፖለቲካ ግንባር ኅቡዕ ዓላማ ምን እንደነበር፣ ለምንስ ወደበረሃ እንደገባ ግልጥ ከማድረግ ባሻገር፣ ስለአማርኛም ቋንቋ ያለውን ጥልቅ ጥላቻውን አካፍሎልናል። የሕወሓት ኅቡዕ ዓላማ ነበር በመባል የተነገረልን ኢትዮጵያን አፍርሶ ትግራይን የመገንባት ጉዳይ ሲሆን፣ ይኸም ባንዳንድ ጐራ እንደድብቅ ሁኖ ይታሰብ እንጂ የግንባሩን ጥንተመነሻ ለሚያውቅ ሁሉ ግልጥ እንጂ ሥውር አልነበረም። የዛሬው ጽሑፌ የሚያተኩረው በግንባሩ ዓላማ ላይ ሳይሆን፣ ደጃዝማቹ ከቀባጠራቸው የተለያዩ የፍሬከርሥኪ ንግግሮች በልጅነቴ “አማርኛ በመማሬ ያጠፋሁት ጊዜ ይቈጨኛል” በሚለው ላይ

ልቅና መቋጫ ያጣው የዘር ብሔርተኞችና ጎሰኞች ኢትዮጵያን የማተራመስና የመበታተን አባዜ መሠረታዊ ምክንያቶች – ዶ/ር ግርማ ብርሃኑ

ግርማ ብርሃኑ (ዶ/ር) E-mail: girma.berhanu@ped.gu.se ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እንደ ሀገር በመቀጠል ረገድ በሠመረ በዳበረና ፀንቶ በቆየ ሉዓላዊነቷ ላይ የተጋረጠ ወይም ያጠላ አስተማማኝ

ሳይንስና ቴክኖሎጅ

በኮቪድ-19ና በሌሎች ወረርሽኞች ዙሪያ ሀገር-በቀል የባህላዊ ህክምና በሚል ርዕስ በተዘጋጀ በኦንላይን በሚካሔድ ሳምንታዊ የምሁራን ውይይት መድረክ -ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለሁሉም የግል ዩኒቨርስቲዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ጤና ቢሮዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች ለብሔራዊ የCOVID-19 ምርምር ግብረ-ሀይል አባል ተቋማት ለፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጄንሲ ለፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ለከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጄንሲ ለከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት አማካሪ ምክር ቤት አባላት ለሳይንስ ሙያ ማህበራት ባሉበት ጉዳዩ፡– “በኮቪድ-19ና በሌሎች ወረርሽኞች ዙሪያ ሀገር-በቀል የባህላዊ ህክምና እውቀቶች ሊያመጡ የሚችሉት መፍትሄዎች”  በሚል ርዕስ በተዘጋጀ  በኦንላይን በሚካሔድ ሳምንታዊ የምሁራን ውይይት መድረክ ላይ እንድትሳተፉ መጋበዝን ይመለከታል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከወሎ ዩኒቨርስቲ፣ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ጋር በመተባበር “በኮቪድ-19ና በሌሎች ወረርሽኞች ዙሪያ ሀገር-በቀል የባህላዊ ህክምና እውቀቶች ሊያመጡ የሚችሉት መፍትሄዎች” በሚል ርዕስ ሳምንታዊ የምሁራንምክክር መድረክ ሰኔ 3 ቀን 2012 ከቀኑ 7፡30 እስከ 10፡30 በዙም ቴክኖሎጂ ኦንላይን (Virtually) ያካሂዳል፡፡ የምሁራን ውይይቱ ዓላማ በባህላዊ ህክምና እዉቀቶችና በኮቪድ-19 ዙሪያ እየተሰሩ

/

የልውጥ ሕያዋንን (GMO) ነገር በኢትዮጵያ ለምን ድብቅ ማረግ ተፈለገ – ሰርፀ ደስታ

ሰሞኑን የልውጥ ዝርያን ወሬ አስመልክቶ መነሻው ምን እንደሆነ ለእኔ ግልጽ  አልነበረም፡፡ ብዙዎች ትክክለኛው መረጃ ኖሯቸው ሳይሆን ከወሬ ወሬ የሰሙትን ነበርና የሚያደርሱን፡፡ ጉዳዩን

ታሪክ

ኢኮኖሚ

ፖለቲካ

/

“ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

የምንገነባው ስርዓት ” ስልጣን ላይ እያለን የምንዘርፍበት ስንወርድ የምንሸሽበት ሳይሆን አገልጋይነትን ለትውልድ የምናስተምርበት

/

“በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን  ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና  እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ  ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ

ጤና

ሩሲያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ወሰነች

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በዓለም ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን አስታወቁ። ክትባቱ በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ መሆኑ የተነገረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከሀገሪቱ ጤና

የተቋማት አመራሮች ኮሮናን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ሊያግዙ ይገባል – ጤና ሚኒስቴር

የጤና ሚኒስትሯ የተቋማት አመራሮች ኮቪድ-19ን ለመከላከል አርዓያ በመሆንና ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት በማገዝ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰቡ። ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ

የኮሮና ወረርሽኝ – የምርጫ ዘምቻ የጀርመን ልምድ እና አስተያየት በሕገ-መንግስት ላይ-ክፍል 6 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ

ጥበብ

ስፖርት