የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰሞኑን አባሎቻችን ያለ ምንም ምክንያት ታሰረውብናል ሲል ቅሬታ አቀረበ

1 min read

የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አታላይ ዛፌ አቶ መብራቱ ጌታሁንን ጨምሮ ወደ 4 የሚጠጉ አባሎቻችን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጎንደር ከተማ ውስጥ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተይዘው ታስረውብናል ብለዋል።
በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ መብራቱ ልጅ ደግሞ አባቴ የታሰረው ፋኖ ነህ ተብሎ ነው ትላለች

VOA Amharic

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.