የዐማራው ትውልድ የኅልውና ትግል፣ አገር አልባ አድርጎ፣ እንደ ክፉ አውሬ እንዲታደን ያደረገውን ሕገ-መንግሥት በመለወጥ ላይ ያነጣጠረ መሆን አለበት!

1 min read

ዐማራ እግሩን ለጠጠር፣ ደረቱን ለጦር ሰጥቶ፣ ኢትዮጵያን እንደ አገር ከሠሯት ነገድና ጎሣዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ መሆኑን፣
የአገሪቱ የረጅም የመንግሥትነትና አገራዊነት ታሪክ ያስረዳል። ዐማራው ቋንቋን ከፊደል፣ ሃይማኖትን ከሥርዓት፣ ሕግን ከአስተዳደርና ከባህል፣
አጣጥሞና አዋሕዶ ለኢትዮጵያውያን የወል መጠቀሚያነት ያበረከተ ሕዝብ ነው። ጀግናና ኩሩም ነው። የዛሬውን አያድርገውና፣ መብቱ
ሲነካበት የማይወድ፣ ለማንነቱና ለነፃነቱ ቀናዒ ሕዝብ የነበረ ነው። እነዚህ መገለጫዎቹ መሆናቸውን የድሆኖ፣ የእንትጮ፣ የሣር ውኃ፣
የመተማ፣ የዐድዋ፣ የአምባላጌ፣ የወልወል፣ የቆራሄ፣ የመቀሌ፣ የማይጨው ወዘተ ጦር ሜዳዎችና የተገኙት ድሎች ሕያው ነቃሾች ናቸው።

—–[ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]——

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.