የመኖሪያ ወረቀት ለሌላቸው ወገኖች የዲሲ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ ሊሰጥ ነው።

1 min read

በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ነዋሪ የሆናችሁ እና የመኖሪያ ወረቀት ባለመስተካከል ምክንያት ለተፈጠረው ድንገተኛ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መንግስት ያዘጋጀውን የገንዘብ ድጋፍ ያላግኛችሁ ወገኖች ሁሉ :: የዲሲ ከተማ አስተዳደር ይህንን ችግር ተገንዝቦ $5,000,000 ዶላር
መድቦ በዚህ ችግር ለተጎዱ ወገኖች ለማከፋፈል በዝግጅት ላይ ነው። የገንዘብ ድጋፉ ለአንድ ሰው ወይንም ለቤተሰብ $1000 ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.