በባሌ ዞን ዲንሻ ከተማ ተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ :: መንገድ ተዘግቷል

1 min read

ፖሊስ በሰልፈኞች ላይ አስለቃሽ ጭስ መተኮሱ ተሰምቷል። ተቃውሞውን የቀሰቀሰው በ አከባቢው አንድ ሹፌር መገደሉን ተከትሎ ነው።

በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ በተገደለ የጭነት አሽከርካሪ ምክንያት በከተማዋ ውጥረት ነግሷል ተባለ። የአከባቢው ነዋሪዎች እና የሟች ወላጆች ፖሊስን በድርጊት ፈፃሚነት ይከሳሉ፤ የባሌ ዞን ፀጥታ ጽሕፈት ቤት በበኩሉ ድርጊቱ በማን እንደተፈፀመ እስካሁን አለመታወቁን ገልጿል።

የክልሉ መንግሥት እና ፖሊስ በፖሊስ ያልተፈፀመን ግድያ በፖሊስ እደተፈፀመ አድርጎ በማቅረብ ግጭት ለመቀስቀስ ነው ብለውታል።

ምንሊክ ሳልሳዊ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.