በደቡባዊ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በተደረገዉ ዉይይት ያስተላለፉት የአቋም መግለጫ

ሰኔ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሪቶሪያ ፣ደቡብ አፍሪቃ እኛ በደቡብ አፍሪካ፣ በሞዛምቢክ፣ በናምቢያ፣ በቦትስዋና ፣በሌሴቶ፣ በኢስዋቲኒ እንዲሁም በማዳጋስካር የምንኖር ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን በፕሪቶሪያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ እና በደቡባዊ አፍሪካ የኢትዮጵያ ምሁራን ማህበር ትብብር አዘጋጅነት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከቱ ጉዳዮች፣ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአገራችንና ለቀጠናው ሃገራት የሚኖረው ፋይዳ ፣ የናይል ወንዝ ለዘላቂ ትብብር፣ ለአህጉራዊና አለማቀፍ ግንኙነት ፣እንዲሁም የኢትዮጵያ የውሃ ኃብትና አለማቀፍ ግንኙነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሰኔ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. በዌቢናር ዙም ቴክኖሎጂ በመታገዝ ያካሄድነውን ውይይት መሰረት በማድረግ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥተናል፡፡ ሀ) የናይል ወንዝ የኢትዮጰያን 70 በመቶ የሚሆነዉን ዓመታዊ የገጸ ምድር ዉሃ መጠን ይሸፍናል፡፡30 በመቶ የሚሆነዉን የሀገሪቱን የቆዳ ስፋት … Continue reading በደቡባዊ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በተደረገዉ ዉይይት ያስተላለፉት የአቋም መግለጫ